cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Ustaza Hayat Ders | استاذة حياة درس

ሣምንታዊ ደርሶች: 1:ቅዳሜ 5:00 (ተዝኪየቱል ሀድረሚያህ በ ኡስታዛ ሀያት ይሰጣል::) 2: ጁሙዐህ እና እሁድ (ተዝኪያ ኪታብ፣ አስር ሰላት ልክ እንደ ተሰገደ፣ በኡስታዝ ሙባረክ ይሰጣል።) 3: ከጁምዐ ደርስ በሃላ የሰለዋት ፕሮግራም አለ። (ከኹላሣ ኪታብ፣ اذكار ما بعد عصر الجمعة ) ቦታ: CMC አል ዒምራን መስጂድ

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
291
Suscriptores
Sin datos24 horas
+17 días
+630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
❝ሷሊሆች ከወንጀል ነፃ ይመስሉሃልን? አይደሉም!.. ግና እነርሱ ✨ ይፋ ሳያወጡት ተሰተሩ(ተሸፈኑ) ✨ ሳይዘወትሩ መሀርታን ጠየቁ ✨ለወንጀላቸው ምክንያት ሳይፈልጉ አመኑ ✨ከጥፋታቸው ቡኋላ መልካምን ሰሩ!❞ አሉ ⭐️ኢብኑል ቀዪም❴ረዲየሏሁ አንሁ❵⭐️ ለአንድ የአላህ ባሪያ...❝አንተና እምነትህ እንዴት ናችሁ❞ ተብለው ሲጠየቁ ❝💙ወንጀሎች እየቦጨቁት በኢስቲጝፋር እየሰፋሁት❞🥺አላቸው። አጀብ.. የጥያቄው ብስለት የመልሱ ጥልቀት !!! ሁላችንንም አላህ ይሰትረን፣ይቅር ይበለን🤲
Mostrar todo...
4👍 3
Asalamualeykum nege ye ustaz adil ena ye ustaza hayat  ders yenoral in Sha Allah
Mostrar todo...
2
የ አሪፎች በጥበብ የተዋበ አካሔድ! ሰይዲና ዑመር (ረዲ አሏሁ ኣንሁ) ባንድ ወቅት ከመንገድ ሲያልፉ…እሳት አንድደው ተሰብስበው የተቀመጡ ሰዎችን ተመለከቱ። «እናንተ የመብራት ሰዎች ሆይ!» በማለት ተጣሩ። ሰይዲና ዑመር…«እናንተ የእሳት ሰዎች ሆይ!»ከማለት የታቀቡት ሰዎቹ ቃሉን ሲሰሙ ቀልባቸው እንዳይጎዳ በመስጋት ነበር። ሰይዲና ሐሰንና ሑሰይን (ረዲ አሏሁ አንሁም) አንድን ሶሓባ በስህተት ውዱእ ሲያደርግ ተመለከቱ።እና ወደርሱ ተጠጉና እንዲህ ኣሉት።«ከሁለታችን ውዱእ አሳምሮ ማድረግ ማይችለው ማን እንደሆነ በመካከላችን እንድትፈርድ እንፈልጋለን»።ከዚያም ከፊት ለፊቱ ሆነው ውዱእ ማድረግ ጀመሩ።በዚህን ጊዜ ሶሓባው ፈገግ አለ።ሊያስተላልፉት የፈለጉትን መልዕክት ተረዳ። «በስርዓቱ ማድረግ የማልችለው እኔው ነኝ»በማለት መልሶ ከነሱ በተማረው መልኩ ውዱዑ ማድረጉን ጀመረ። ሰይዲ ኢማም አቡ ሓሚድ አል ገዛሊ(ረሂ) ተጠየቁ።«ያ ኢማም ሶላትን ለዘነጋ ሰው ቅጣቱ ምንድን ነው?»…… ኢማሙም መለሱ፦«ከ እኛው ጋር ወደ መስጂድ ይዘነው መሔድ ነው!» መልካም ቀን
Mostrar todo...
6👍 1
በሰዎች ጥሩ ጥርጣሬ ስለማድረግ ጉንዳንዋ {وهم لا يشعرون} "እነርሱ የማያውቁ ሲሆኑ" ስትል ትልቅ የሆነ ት/ት አስተምራናለች። የተከበረው ቁርኣን ይህን ክስተት እንማርበት እንገሰፅበት ዘንድ ብሎም በህይወታችን እንድንተገብረው በሰጥሮቹ መሀከል አስፍሮታል። ﴿حَتَّىٰ إِذَا أَتَوْا عَلَىٰ وَادِ النَّمْلِ قَالَتْ نَمْلَةٌ يَا أَيُّهَا النَّمْلُ ادْخُلُوا مَسَاكِنَكُمْ لَا يَحْطِمَنَّكُمْ سُلَيْمَانُ وَجُنُودُهُ وَهُمْ لَا يَشْعُرُونَ﴾ النمل١٨ [በጉንዳንም ሸለቆ በመጡ ጊዜ አንዲት ጉንዳን፦ እናንተ ጉንዳኖች ሆይ! ወደ መኖሪያችሁ ግቡ፤ ሱለይማንና ሰራዊቱ እነርሱ የማያውቁ ሲሆኑ አይሰባብሩዋችሁም አለች።] መልካም....
Mostrar todo...
Aselamu aleykum nege shuja ders yenorenal insha allah
Mostrar todo...
Aselamu aleykum zare ye ustaz abdulfetah ders ale riyad
Mostrar todo...
Ustaza tmetalech alchu??
Mostrar todo...
✍️ ሰይዲ አልሀፊظ አህመድ አልሺራዚ በሞቱ ጊዜ አንድ ሰው ወደ ልጃቸው መጥቶ እንዲህ አላቸው፡- ❝ አባትህን በእንቅልፍ ልቤ በመናሜ አየሁት... ሚህራቡ ላይ ቆሞ ካባ ለብሶ፣በጌጣጌጥ የተዋበ ዘውድ በራሱ ላይ ደፍቶ አየሁት❞ እኔም አልኩት፡- ❝አሏህ ምን አደረገልህ?❞ እርሱም፡-❝ ማረኝ እንደዛውም አላቀኝ አከበረኝ😍❞። እኔም:- ❝በምን{ምን ብትሰራ ነው}?🤔❞ እርሱም:- ❝ሶላት ዐለ ነቢይ በማብዛቴ ነው🥰❞አለኝ። 📚ሲየሩ አዕላሚል ኑበላእ፡ (473/16) 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 اللهــم صـل على سـيدنا محمـد خـير من جـاء الوجـود ، وصـل على سـيدنا محمـد صاحب الفضـل والكـرم والجـود ، وصـل على سـيدنا محمـد صاحب المقام المحمود والحوض المورود وسـلم عليه وعلى آله صـلاة دائمة إلى يوم الخـلود . 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
Mostrar todo...
👍 1
የሆነ ግዜ አንዲት ወጣት ወደ አያቷ ዚያራ ትሄድና ድሮ ያለ ሚዲያ እንዴት ነበር ምትኖሩት አለቻቸዉ ??? እርሳቸዉም፣ ዛሬ እናንተ ያለ አዝካር፣ ያለ ሱና ሶላት፣ ያለ አዉራድ እንደምትኖሩት ብለዉ መለሱላት😢😢
Mostrar todo...
😢 4
ደረሰ መሰለኝ መለያያ ጊዜው ከዛች ከተሪም ጋ ዱንያን ከማታቀው ተረበሽ በጣም ተከፋ ጀመአው ግማሹ አለቀሰ መመለስ አስጠላው ግምሹ የሚሄደው ሊመለስብሽ ነው ተሪም ግን የእውነት እኛን ቻው ልትይ ነው? እንዲህ አቅርበሽን ሁሉን ረስተነው ብለን እስክናስብ ልንኖርብሽ ነው ተላመድን ብለን ምኑንም ሳንጠግበው ለማይቀረው ሀገር ሸውቅ አሳይተሺው ሁሉ እንቅስቃሴሽ ልባችን ዉስጥ ነው በፍቅር ማህተም ማንም ላይሰርዘው ለዛም ወሩን ሙሉ ሁሉን ኣሳበድሺው እንደሚሞት ገብቶት ሲያለቅስ የነበረው ምን ይሆን አላህ ፊት ስቆም ምመልሰው እያለ ሃዘኑ የተቀጣጠለው አይኑን እያደማ ቤትሽ ያሳለፈው ድንገት ቲኬታችን ደወሉን ደወለው መንገደኛ ነን ወይ ብለን የጠየቅነው አንቺን ጥሎ መሄድ አላስችል ብሎን ነው ወላሂ ተሪሜ ፍቅርሽ ሊገለን ነው ኣሁን ስንመለስ እንዴት ነው ምንሆነው ሀበሻ ስንገባ ዱንያን ስናቦካው ምን እንደሚሻለው ጨንቆታል ጀመአው ያረቢ ኣዛኙ ጥንካሬ ስጠው ለዲኑ ሚለፋ እሱ ነው ጀግና ሰው የሷን ተውፊቅ ብቻ እንዳትከለክለው 😪😪😪😪😪❤️❤️❤️ተሪም
Mostrar todo...
1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.