NK's Journal
Ir al canal en Telegram
Welcome to NKs Journal 😄 Enjoy with beautiful medical and non medical related stories and thoughts😊. Have a story to share or comment? 👉 @Dr_Nardos
Mostrar más916
Suscriptores
-124 horas
-37 días
+1730 días
Archivo de publicaciones
916
From speaking in English almost daily to not speaking even a phrase in just one week. ዝቅጠት! This life ain't for us😒. Almost እኮ በቃ ቀልድ መቀላለድ level ላይ ደርሼ ነበር።
@nks_journal
916
I don't care about the politics behind all these but I really feel the pain of people living in the Tigray region and in the regions under tension. ሰው እንዴት በሰቀቀን እድሜ ዘሙኑን ይኖራል? This needs to end no matter what. This is unfair at all!
@nks_journal
916
ሩሲያ 🇷🇺 አንድ ሀገር ብቻ ናት ማለት ይከብዳል። ሩሲያ በአሥራ አራት ሀገራት የምትዋሰን ሀገር ስትሆን፣ በዚህም በአለማችን በብዙ ሀገራት የምትዋሰን ብቸኛ ሀገር ያደርጋታል። ይኼም የቆዳ ስፋቷ የማይቀመስ መሆኑን አመላካች ነው። ለምሳሌ ራሺያ ውስጥ ከአንዱ ክልል ወደ ሌላኛው ክልል በአውሮፕላን በረራ ቢያንስ 9 ሰዓት መንገድ ሊፈጅ ይችላል። ይህ ማለት ከራሺያ ዋና ከተማ ሞስኮ እስከ ኢትዮጲያ ያለው የበረራ ሰዓት በላይ ማለት ነው።
ራሺያ ውስጥ ብቻ ከአስር በላይ የተለያዩ ሰዓቶችን (time zone) ነው የሚጠቀሙት። የሞስኮ ሰዓት ከኢትዮጵያ ጋር እኩል ሲሆን፣ በራሺያ ውስጥ ያለች ካምቻትካ (Kamchatka) የምትባለው ክልል የሞስኮን ሰዓት በዘጠኝ ሰዓት ትቀድማለች።
ይህ ማለት የካምቻትካ ክልል አዲስ አመትን ባከበረ በዘጠኝ ሰዓት በኋላ ነው የሩሲያ ዋና ከተማ ሞስኮ የምታከብረው። ይኼ ደግሞ የተለያዩ ጉዳዮችን በአንድ ሀገር ውስጥ ለማስኬድ ምን ያህል ፈታኝ እንደሆነ መገመት አይከብድም።
ሌላኛው የሩሲያ ድንቅ ነገር የቋንቋቸው ጉዳይ ነው። ራሺያ ከምናስበው በላይ የራሷን ቋንቋ በሚገባ ጠብቃ እና አሳድጋ የያዘች ሀገር ነች። ሩሲያ ሁሉም ነገር በሩሲያ ቋንቋ (Russkiy) ነው። እንጊሊዝኛ ለእነሱ ብዙም ቦታ የሌለው ቋንቋ ነው። ሁሉም ቴክኖሎጂ ነክ፣ የጤና ነክ፣ የsport ነክ፣ ማህበራዊ ኑሮ ፣ እና የትኛውም የሚጠቀሙበት ነገር ሁሉ በራሳቸው ቋንቋ የተቀረፀ ወይም ሩስኪኛን የዋጀ ነው። እንጊሊዝኛ ማወቅ የእውቀት መገለጫ አለመሆኑን በዚህ ትረዳላችሁ። እንግሊዝኛ ለእነሱ እንደማንኛውም ቋንቋ እንጂ የአለም አቀፍ ቋንቋ አይደለም።
ሩሲያ ውስጥ tiktok እንደፈለጋችሁ መጠቀም አትችሉም። ልክ የስልካችሁ location ሩሲያ መሆናችሁን ባሳየው ቅፅበት የTiktok አካውንታችሁ ላይ "ካላችሁበት ቦታ የተነሳ በጣም የተወሰኑ ቪዲዮችን ብቻ ነው መመልከት የምትችሉት።" የሚል መልዕክት ይመጣላችኋል። የምታዩት contents በጣም የተጣሩ እና የተለዩ ቪድዮዎች ናቸው። አብዛኞቹ እንደውም በሩሰኪ ቋንቋ የተሰሩ ቪድዮዎች ይሆናሉ። ይኼ ለእኛም ሀገር ትልቅ ትምህርት መሆኑን ልብ ይሏል።
የሩሲያ ዜጎች በጣም ትጉህ እና ሀገራቸውን ከራሳቸው አስበልጠው የሚወዱ ናቸው። ከእነሱ ጋር በነበረኝ ቆይታ በሀገራቸው በጣም እንደሚኮሩ እና ሌላው የአለም አቀፍ ማህበረሰብ ስለ ሩሲያ በደንብ እንዲያውቁላቸው ይፈልጋሉ።
ሩሲያ በራሷ ምርቶች የምትኮራ እና የሌሎችን ድጋፍ የማትፈልግ መሆኗን በብዙ መንገዶች አሳይታለች። ለምሳሌ አብዛኛው በከተማ ውስጥ የሚሸጥ ነገር ሁሉ በሩስኪኛ የተፃፈ እና በሩሲያ የተመረቱ ናቸው። በጣም ጥቂት ዕቃዎች ካልሆኑ በስተቀር በእንግሊዝኛ የተፃፎ ምርቶችን ማግኘት በጣም ከባድ ነው። ልክ ብዙ ቦታዎች ላይ እንደምታዩት ነገሮች ሁሉ English version የላቸውም።
ይኼ በእርግጥ ለአለም አቀፍ ጎብኚ ትንሽ ግርታን የሚፈጥር ቢሆንም የራሳቸው የሆነን ነገር በኩራት እና በነፃነት መጠቀም መቻላቸው በእነሱ ቦታ ሆነን ስናስብ ይበል የሚያሰኝ ነው።
@nks_journal
916
"የአለማወቅን አስከፊነት የሚያውቀው የደረሰበት ብቻ ነው"
Last year, during my time as a medical intern, we had our usual morning then round. After the morning session concluded, we proceeded to the ward as part of our routine. I noticed a significant diagnosis on my patient's chart actually significant is for me 😜: "3rd TM px + severe ventriculomegaly + RH -ve (unknown sensitization)." To be honest, I was taken aback; I had never encountered such a diagnosis before. My mind raced, trying to comprehend what ventriculomegaly meant, but I couldn't find clarity.
Finally, our gracious senior arrived, and the round began. My patient was in the third bed, and I was contemplating how to start discussing my case. I thought to myself, " ( "የጦርነትን አስከፊነት የሚያውቀው የሞተ ሰው ብቻ ነው።" እንዳለው ሰውየ😂 ምንም ሰምተኸው የማታቀውን case ስትጠየቅ ምን ብለህ ንግግር እንደምትጀምር ያለውን ጭንቀት የሚያውቀው የደረሰበት Intern or Resident ብቻ ነው።😔😁. As the discussion progressed, I felt anxious about how to answer any questions regarding my case.
The first question posed to me was, "What is ventriculomegaly?" Honestly, I was thinking it was related to the heart, not the brain! 😂. My anxiety peaked at that moment. Meanwhile, the resident beside me was ጭንቅላቱን እየነካካ እጆቹን ያሰፋል ምፅፅ🥹 መልሱን ለመናገር ነበር'ኮ በሱ ቤት, clearly feeling the pressure as well. Then I admitted, "I don't know," with ከ fetal heart beat ባነሰ ድምፅ😭. The senior then asked me again about the classification and risk factors of ventriculomegaly ( አንዳንድ ሲኒየሮች ግን አድቡ የምር)😭😂. Given that I didn’t even know what it meant, how could I possibly answer those questions about risk factors and classification ? 😳.
After this incident I read about ventriculomegaly almost daily like ውዳሴ ማርያም. And መቼ ተፀፀትኩ መሰላችሁ😡 ይህን ታሪኬን ለጀለሶቼ ስነግራቸው CII እያለን አብረውኝ duty የነበሩ ልጆች ventriculomegaly case log bookኣቸው ላይ እንዳስፈረሙ ሲነግሩኝ ነው።
the last take off message for pre-doctors in CI and CII is attend your duties to see many rare cases as possible because you wouldn't want to face the same panic I experienced😭.
- Dr. D.
(Medical Intern, Gondar University)
@nks_journal
916
What are the cons of ውጭ ሀገር ሄዶ መምጣት?
1. Every family member and the ሠፈር ጎረቤት expects you to bring an iPhone for every single one of them. አሁን ይኼው እጄን አጣጥቤ መጥቼ ሁሉም ኩፍ ብሏል። ከመች መች ስልካችንን አውጥቶ ይሰጠናል vibe ላይ ናቸው። I can't breath✊😒
@nks_journal
916
Economy class በዚያ በር!
አንዳንድ አጋጣሚዎች ያሸማቅቋችኋል። አንዳንድ አጋጣሚዎች ደግሞ እልህ ያስይዟችኋል። አንዳንድ አጋጣሚዎች ደግሞ መስፈንጠሪያ ይሆናሉ።
ሰሞኑን ለነበረኝ አለም አቀፍ በረራ ወደ check-in area ለመግባት ጓዜን ሰብስቤ በጋሪው ደክ ደክ እያልኩ እየመጣሁ ነው። አንድ ሰው ከሁለት በሮች አጠገብ ቆሞ ሰዎችን አቅጣጫ እያሳያቸው ነው።
ከዚያ ወደ በሮቹ ጋ እየቀረብኩ መጣሁና የቆመውን ሰውዬ የትኛውን መንገድ መጠቀም እንዳለብኝ ለመጠየቅ አይን አይኑን ማየት ስጀምር። "Econony class በዚያ በር ሂድ ባክህ!!" ብሎ ወደ Economy class መስመር ሰደደኝ። አንደኛው የbusiness class ተጓዦች በር ነበር።
እውነት ነው የኔ ticket የeconomy class ticket ነበር። ነገር ግን እንዴት ስቅቅ እንዳልኩኝ እኔ ነኝ የማውቀው። ወይ አልጠየቀኝም። ወይ በረራዬ የምን እንደሆነ አላየውም።
ገና ሁኔታዬን ብቻ አይቶ የEconomy class ተጓዥ እንደሆንኩ ሳይገምት አልቀረም። 😅
ከዚያ እልህ ያዘኝ። እዚያው አብሮኝ ለሚጓዘው ጓደኛዬ ነገርኩ። አንድ ቀን ""እኔ የbusiness class ተጓዥ ነኝ" ማለት እንኳን ሳይጠበቅብኝ ወደ business class ክፍል የምወሰድበት ቀን ይመጣል። ይህንን አትጠራጠር።" ብዬው ወደ መፈተሻ ክፍላችን ገባን።
በሕይወቴ ለመስነፍ እንኳን ብሞክር ከዚህ በኋላ የዚህ ሰው ድምፅ ይቀሰቅሰኛል። "Economy class በዚያ በር!!" ለኔ alarm tone ትሆነኛለች።
እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው አንዳንድ አጋጣሚዎች fuel ይሆኑናል። መስፈንጠሪያ እና ማነቃቂያም ጭምር።
አመሠግናለሁ!
@nks_journal
916
This is why I said "Don't be so sure about your English before you meet someone who can speak English only."
ሰሞኑን ከወደ መሐከለኛው ምስራቅ አከባቢ ነኝ በአጋጣሚ። እና I need to share something with you guys.
I am having difficulties in communicating with people on a daily basis in full English.
Here is why ...
I haven't learned the following things in our English class. Never had a spoken English class. I have never exposed myself for such stuff too. My fault too.😂
1. Telling short and long stories. Like ቅድም ስለተፈጠረ funny stuff ማውራት
2. Making some jokes on your friends
3. Complaining or yapping around in English
4. A lot of things you do in your daily activities apart from formal stuff
አንተ አንድ ጋናዊ ጋር እየዋልኩ እንዴት ልግባባ። ቀልድ ይነግረኛል አይገባኝም። ለመቀለድ እሞክራለሁ እሱ አይገባውም። በቃ ደረቅ ሳቅ እንደሳቅን እንውላለን።
ማታ ማታ ራስ ምታቴ ይነሳል። ስጨነቅ እየዋልኩ።
For the next time what I am gonna do is be good in all those four things . Bro, ልክ ትንሽ እያወራህ እንደ ኢትዮ ቴሌኮም text ጭንቅላትህን click ያረገዋል።
"ያሎት ቀሪ እንጊሊዝኛ አነስተኛ ነው። እባክዎን አይቅበጡ። ተስፋ ይቁረጡ።" ይልሃል።
ከዚያ እንደምንም ለማለት የፈለከውን ነገር ሳትል ለአፍህ የቀለለውን ነገር ብቻ ብለህ ታልፈዋለህ ። And its so stressful tbf.
አንዱ ናይጄሪያዊ ግን በእኔ እንጊሊዝኛ ተደንቆ እንዲህ አለኝ። "Oh you're from Ethiopia? Your English is so good. Ethiopian English is so bad." አለና ደንገጥ ብሎ "Oh I am sorry to say this. It's just what I have experienced when I met Ethiopian friends before." ምናምን ብሎ አስቀየሰኝ።
ከዚያ በውስጤ "broooo አልገባህም ከየት እያመጣሁ እንደማወራህ😂"
Anyways guys I want to give a challenge. እስኪ ዛሬ ቀን ስለተፈጠረ funny or sad stuff ለጓደኛችሁ በEnglish ብቻ ንገሩት።😂 You guys are better than me I know that.😁
Good Night😁🙂
@nks_journal
916
Don't be so sure about your English proficiency before you meet someone who can speak English only. ተጨነቅነ😭
@nks_journal
916
How many of you used to do this? 🙈
When I was a kid, I genuinely thought that every time the New Year came, the color of the sky or the whole environment would somehow change.
መስከረም አንድ ሲል፣ ጠዋት ሮጬ ወጥቼ ውጭውን አይ ነበር። የሆነ ነገር የሚቀየር ነበር የሚመስለኝ። 😂
But apparently, it’s just another day, a day determined by a calendar.
Anyways, Happy early Ethiopian New Year! 🇪🇹
@NKs_Journal
916
In case nobody ever told you this, ከመገናኛ ፒያሳ ታክሲ ለመያዝ ከፈለጋችሁ you need to go to Piassa first. I mean the bus station is almost a walking distance from Piassa than መገናኛ🙂። You're very welcome.
@nks_journal
916
The whole September is considered as a month of suicide prevention.
And I would like to encourage you all guys to check up on people around, especially people who are in med school.
Suicide doesn't happen over night. Suicide isn't a symptom. Suicide is the final consequence of ignored multiple suicidal ideations. Suicidal ideation is one of the symptoms of late stage depressive or psychiatric disorders.
The early phase of all these is losing interest in everything you do. If you know someone who used to enjoy doing certain stuff and has suddenly lost interest, do not give it time. Let them get checked early. Let them talk to the people they have built trust on.
NB: Make sure you DO NOT LEAVE them alone!!! Follow them closely. And keep them in your PRAYERS!
@NKs_journal
916
Praying for those people who are going through a lot in their lives. Hope is still alive you guys! This isn't the end! እግዚአብሔር ተስፋን ያሳያችሁ!
@nks_journal
