cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ህግን በቁምነገር( Higin bekumneger)

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
311
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የጆርጂያ ፓርላማ አባላት ተደባደቡ
Mostrar todo...
ለእስልምና እምነት ተከታዮች ቤተሰቦቼ ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ
Mostrar todo...
👍 3
የሚያዚያ_ወር_2016_ዓ_ም_የሀራጅ_ሽያጭ_ማስታወቂያ.PDF2.77 MB
Mostrar todo...
የአእምሮአዊ ንብረት መብቶችን መጣስ የሚያስከትለው ተጠያቂነት ምንድነው?

አንድ የፈጠራ ስራ አመንጪ የራሱ የአእምሮ ጭማቂ የሆነ የፈጠራ ስራ ውጤት ሲኖረው በኢትዮጵያ ህግ መሰረት ምን መብቶች እንደሚኖሩት እነዚህን መብቶች የሚጥስ ሰው የሚኖርበትን ተጠያቂነት አጠር አድርገን እንመለከታለን፡፡ የአእምሮአዊ ንብረት የህግ ጥበቃ# ሮያሊቲ ክፍያ #የእስራት ቅጣት#የፊልም ስራ ጥበቃ# የመጽሀፍ ጸሀፊ መብቶች፣ የሙዚቃ ስራ# intellectual property right # intellectual property right in Ethiopia# royalty payment for intellectual property right# የኢኮኖሚ መብቶች#የሞራል መብቶች#የጉዳት ካሳ # Ethiopian new laws #Ethiopia # Ethiopian federal court cassation decisions # EBS Sunday show# Ethiopian law videos # Ethiopian laws in Amharic # wegesha trainee #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #Seifu on EBS # kana drama #Tena adam #ADMASMUSIC #adey drama #besntu #child #childhood# ድንቅ ልጆች # የወጌሻ ሰልጣኝ# እሁድን በኢቢኤስ # Ethiopian federal Supreme Court cassation decisions# Ethiopian law of contract with examples #Ethiopian new laws # contract law #Ethiopia # Ethiopian court decisions # Ethiopian law videos # Ethiopian laws in Amharic # wegesha trainee

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
በአዲስ አበባ ከተማ ተጥሎ የነበረው የመሬት አገልግሎት እግድ ተነሳ!
Mostrar todo...
የአመክሮ ሕጎችና አተገባበራቸው በባሕር ዳር ማረሚያ ቤት <<የአመክሮ ታሪካዊ ዳራ ሲቃኝ ወደ ጥንቱ የሙሴና የሀሞራቢ የሕግ ሥርዓት ያመራናል፡፡ በሙሴ ዘመን በወቅቱ የነበረውን ሕግ በመተላለፍ ወንጀል ወይም ኀጢአት የፈጸመ ሰው ከሚኖርበት ግዛት ወይም አካባቢ በመሸሽ ተሰድዶ በሌላ አካባቢ እንደ ንጹህ ሰው ተቆጥሮ በነጻነት እንዲኖር ይደረግ ነበር፡፡40 በተሰደደበት ግዛት ብቻ እንዲንቀሳቀስና በነጻነት እንዲኖር ሲፈቀድለት፣ ከዚያ ግዛት ክልል ውጭ ሲንቀሳቀስ ከተገኘ ውሳኔውን እንደተላለፈ ተቆጥሮ ባላጋራዎቹ በተገኘበት እርምጃ እንዲወስዱበት ለምሳሌም በሰው መግደል ወንጀል ተበይኖበት ከሆነ ግድያ እንዲፈጸምበት ይደረግ ነበረ፡፡>> << እሰረኛው በአመክሮ አንዲፈታ በፍርድ ቤት ከተላለፈው ቅጣት 2/3ኛውን መፈጸም፣ ከተበዳይ ጋር በተደረገ ስምምነት ወይም በፍርድ ቤት ውሳኔ መሠረት ሊከፍል የሚገባውን ካሳ መክፈል፣ በማረሚያ ቤት ቆይታው በሥራውና በጠባዩ መሻሻል ማሳየትና ልማደኛ ደጋጋሚ ወንጀለኛ አለመሆን ናቸው ከታሳሪው የሚጠበቁ ቅድመሁኔታዎች ናችው፡፡ በዚህ መሠረት አመክሮ አንድ ታራሚ በፍርድ ቤት ከተወሰነበት ነጻነትን ከሚያሳጣ የቅጣት ውሳኔ ወይም የጥንቃቄ እርምጃ ከሦስቱ እጅ ሁለቱን እጅ የፈጸመ እንደሆነ፣ ቅጣቱ የእድሜ ልክ እሥራት ከሆነ ቢያንስ 20 ዓመት በእስር ከቆየና በሕጉ የተመለከቱትን መስፈርቶች አሟልቶ ሲገኝ ቀሪውን ቅጣት ከማረሚያ ቤት ውጭ ሆኖ እንዲፈጽም ከእስር የሚለቀቅበት መንገድ ነው >> 👆🏿👆🏿👆🏿
Mostrar todo...
አመክሮ.pdf5.83 KB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.