es
Feedback
MA Tech

MA Tech

Ir al canal en Telegram

ይህ ቻናል ስለ Crypto ጨምሮ የተለያዩ የቴክኖሎጂ ነክ ጉዳዮች ይወራበታል። Group: https://t.me/matech2 የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 🔹 Social media management 🔹 Website development 🔹 Any video editing 🔹 Logo design 🔹 Banner Design 🔹 Business card design Contact @Abeni_tech

Mostrar más
2 281
Suscriptores
Sin datos24 horas
-97 días
-4830 días
Archivo de publicaciones
MA Tech
2 281
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ !! EID MUBARAK 🌙
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ !! EID MUBARAK 🌙

MA Tech
2 281
Repost from @Kale tech
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ !! EID MUBARAK 🌙
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ !! EID MUBARAK 🌙

MA Tech
2 281
PAWS LISTING DATE ተራዝሟል! በቅርቡ እናሳውቃለን ብለዋል 😪
PAWS LISTING DATE ተራዝሟል! በቅርቡ እናሳውቃለን ብለዋል 😪

MA Tech
2 281
Paws claim ተጀምሯል🔥
+2
Paws claim ተጀምሯል🔥

MA Tech
2 281
$PAWS Bybit ላይ deposit address ተከፋቷል ‼️Multi የሰራቹ ከቻላቹ በተለያየ exchange አውጡ። ካልሆነ ደግሞ On chain Claim ስለምታደርጉ የተወሰነ Sol ለfee አዘጋ
$PAWS Bybit ላይ deposit address ተከፋቷል ‼️Multi የሰራቹ ከቻላቹ በተለያየ exchange አውጡ። ካልሆነ ደግሞ On chain Claim ስለምታደርጉ የተወሰነ Sol ለfee አዘጋጁ

MA Tech
2 281
Repost from Fraol Ketema

ክሪፕቶ ከረንሲ ምንድን ነው ? What is cryptocurrency? ክሪፕቶ ከረንሲ ማለት በአጭር ቃል ሲገለፅ ዲጂታል ወይም ምናባዊ የሆነ የመገበያያ ገንዘብ ማለት ነው ። ክሪፕቶ ከረንሲ ምናባዊ
ክሪፕቶ ከረንሲ ምንድን ነው ? What is cryptocurrency? ክሪፕቶ ከረንሲ ማለት በአጭር ቃል ሲገለፅ ዲጂታል ወይም ምናባዊ የሆነ የመገበያያ ገንዘብ ማለት ነው ። ክሪፕቶ ከረንሲ ምናባዊ ገንዘብ ነው ካልን እስኪ ደግሞ ቃሉ ራሱ ምን ማለት እንደሆነ እንመልከት Crypto + Currency = Cryptocurrency ክሪፕቶ ከረንሲ የሚለው ቃል ሁለት ቃላትን በአንድላይ አጣምሮ የያዘ ሲሆን እነዚህም ክሪፕቶ(crypto) እና ከረንሲ(currency)የሚሉትን ቃላት አንድ ላይ አጣምሮ ይይዛል ። 1. ክሪፕቶ(Crypto) ማለት ምን ማለት ነው ? 2. ከረንሲ(Currency) ማለት ምን ማለት ነው ? ክሪፕቶ መነሻ ቃሉ ከግሪክ ክሪፕቶስ(Krypto's ) ከሚለው የተወሰደ ሲሆን ቀጥተኛ ትርጉሙም የተደበቀ ወይም ሚስጥራዊ ማለት ነው ። ሁለተኛው ቃል ደግሞ ከረንሲ ሲሆን ከረንሲ ማለት ገንዘብ ማለት ነው ። ሁለቱን ቃላት ነጣጥለን አይተናል አሁን ደግሞ አንድላይ አጣምረን የሚሰጡንን ትርጉም እንይ ሁለቱ አንድላይ ሲጣመሩ የተደበቀ ወይም ሚስጥራዊ ገንዘብ ማልት ይሆናል ማለት ነው ። .....ይቀጥላል ● Share

MA Tech
2 281
Adwa Victory 💪 እንኳን አደረሳችሁ 🫡
Adwa Victory 💪 እንኳን አደረሳችሁ 🫡

MA Tech
2 281
🐾Paws Verification Over! Allocation ከነገ ጀምሮ እናያለን 🔥 የልፋታችንን ውጤት ነገ የምቀበል ይሆናል💪
🐾Paws Verification Over! Allocation ከነገ ጀምሮ እናያለን 🔥  የልፋታችንን ውጤት ነገ የምቀበል ይሆናል💪

MA Tech
2 281
Activity check የፓውስ የግዴታ መጨረስ ያለበት ታስክ ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ቀርቶታል ። ዌብሳይቱ ላይ ገብቶ Activity Check ያልጨረሰ ሁሉም ዩዘር ኢሊጀብል አይሆንም ወይም ከኤርድሮፑ
Activity check የፓውስ የግዴታ መጨረስ ያለበት ታስክ ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ቀርቶታል ። ዌብሳይቱ ላይ ገብቶ Activity Check ያልጨረሰ ሁሉም ዩዘር ኢሊጀብል አይሆንም ወይም ከኤርድሮፑ ተካፋይ አይሆንም !

MA Tech
2 281
Web accountአችሁ አንዴት connecteአንደ ምታረጉ ያልገባችሁ👇 1=》መጀምርያ ቅድም የለከክንላችሁ የpaws web link ሁሉም account ላይ አስቀምጡ 2=》 ከዛ ቡሃላ ወደ webኡ close አና clear አያረጋችሁ በአያንዳዱ account አየነካቹ ከሚመጡት አማራጮች ውስጥ አንዱ መመርጥ #》 open telegram ሚለው ከመረጣችሁ verify ማረግያ bot አለ አሱ start ማለት ነው ከዛ ቀጥታ browser ያስመርታችዋል chrome ምናም በፈለጋችሁት መግባት ነው #》 phantom wallet ሚለው ከዚ በፊት connect ያረጋቹት phantom wallet verify አርጋችሁ ወደ web ይወስዳቹዋል #》 Ton wallet ሚለው ደሞ ልክ አንደ phantom ከዚ በፊት connect ያረጋቹት wallet connect ማረግ አና ወደ web መሄድ ነው👍 Link 👉 pawsweb

MA Tech
2 281
Paws web addresses https://paws.community/app ስትከፍቱት telegram በኩል ግቡ ከዛ አዲስ verify bot ይመታላችዋል አሱ ኦፐን ማለት አና በ chrome መግባት ነው👍

MA Tech
2 281
🐾 FARM SEASON IS OVER (PAWS APP DEACTIVATED) Those were really our last tasks! 💀 The PAWS Mini App is no longer available.
🐾 FARM SEASON IS OVER (PAWS APP DEACTIVATED) Those were really our last tasks! 💀 The PAWS Mini App is no longer available. All PAWS points and achievements have been saved and are accessible on the Web Version. It’s time to move on to the next step! We are grateful to Telegram for providing the infrastructure that enabled us to build. However, we now realize that the new guidelines have made it nearly impossible for us to continue developing our app here. The PAWS Team has always championed the freedom of crypto — the freedom to choose which blockchain to build on, which wallet to use, and the freedom to grow and evolve! #PAWSUPFAM 🐾

MA Tech
2 281
PAWS ከbot ሙሉ ለሙሉ ወደ website ገብቷል።
PAWS ከbot ሙሉ ለሙሉ ወደ website ገብቷል።

MA Tech
2 281
paws እስካሁን ቼክ ያላደረጋችሁ በዚህ መሰረት ቼክ አድርጉ።ያልገባችሁ ነገር ካለ comment ላይ ጠይቁ
+9
paws እስካሁን ቼክ ያላደረጋችሁ በዚህ መሰረት ቼክ አድርጉ።ያልገባችሁ ነገር ካለ comment ላይ ጠይቁ

MA Tech
2 281
🐾 Paws Activity ገብታቹ Check አድርጉ ➡️ paws.community/app
+1
🐾 Paws Activity ገብታቹ Check አድርጉ ➡️ paws.community/app

MA Tech
2 281
TAPSWAP SEASON 1 IS OVER! Ok ...
TAPSWAP SEASON 1 IS OVER! Ok ...

MA Tech
2 281
PAWS 1. ባጅ መክፈል እና ማሳደግ የሚቻለው ሰኞ የመጨረሻ ቀን ነው እስከ ሰኞ ብቻ ነው የሚቻለው ። 2. Activity check ዌብሳይቱ ላይ ሎድ እያደረገ የሚገኘው ደግሞ በቀጣይ ሳምንት ለሁሉም ተጠቃሚዎች ውጤቱ ይፋ ይደረጋል 3. Wpaws ም መግዛት የሚቻለው እስከ ሰኞ ነው (ከሰኞ ቡሃላ አይቻልም)