cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

አላህ እኛን የፈጠረን እሱን በብቸኝነት እንድናመልክና በሱ ላይ ምንንም ላናጋራ ነው. መረጃዉም የሚከተለው የአላህ ንግግር ነው: “ጂንና የሰዉን ልጅ አልፈጠርኳቸዉም እኔን እንዲገዙኝ(እንዲያመልኩኝ) እንጂ።” ( ሱራህ አዝ-ዛሪያት 51:56).

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
6 003
Suscriptores
-824 horas
-1157 días
+16830 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ወቅታዊ ሙሓደራ ርዕስ አያመተሽሪቅ የመብል እና የመጠጥ አላህን የማስታወሻ ጊዜ❜ 🎙በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ» ⌲ T.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
Mostrar todo...
ሙሓደራ_156_አያመተ1.47 MB
👍 2
🔖ተክቢራ ላይ አንዘናጋ… እድለኞች በተክቢራ ምድርን እያንቀጠቀጡ የአላህን ታላቅነትና ሀያልነት በይፋ ለአለም እያሳዩ ነው። ከፊል እድለቢሶች ግን ምላሳቸው ተይዞ አንድ ተክቢራ እንኳ ማለት አቅቷቸው ዝምታን መርጠዋል። ሰው ባለበት ድምፃቸው ከፍ አድርገው ተክቢራ ማለትን ያፍራል። እኛስ ከየትኞቹ ነን? ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል። «በዱንያ ላይ ካሉ ትልልቅ ቅጣቶች ውስጥ አንዱ፦ ምላስህ አላህን እንዳያወሳ መያዙ ነው።» ኡመር ኢብኑል ኸጧብ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ ብሏል። «አንድ ባሪያ አንድ ጌዜ አላሁ አክበር ማለቱ ዱንያና በዱንያ ውስጥ ካሉ ነገሮች ሁሉ የተሻለና የበለጠ ነው።» ስራ እየሰራን እረፍት ላይም ብንሆን ስንተኛና ስንነሳ በቃ ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ምላሳችን ተክቢራ ይበል። እናት አባቶቻችን፣ ወንድም እህቶቻችን፣ ጓደኞቻችና በአቅራቢያችን ለምናገኛቸው ሁሉ ተክቢራ እንዲሉ እናስታውስ። በሰበቡ ብዙ አጅር እንፈስ። አቡሁረይራና ኢብኑ ኡመር ወደ ሱቅና ሰዎች ወደተሰባሰቡበት ቦታ በመሄድ በተክቢራ ያስታውሱ ነበር። = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Mostrar todo...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌙تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال             عيدكم مبارك!! 🌙እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል_አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
Mostrar todo...
የአላህ  መልዕክተኛ  ﷺ  ከዱዐ  ሁሉ  በላጭ  የዐረፋ  ቀን  የሚደረግ  ዱዐ  ነው።  እኔና  ከእኔ  በፊት  የነበሩ  ነብያት  ያልነው  በማለት  የሚቀጥለውን  የተውሒድ  ቃል  እሳቸውና  ከእርሳቸው  በፊት  የነበሩ  ነብያት  እንዳሉት  ነገሩን። ”لا اله الا الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير “   “ከአላህ  በስተቀር  በሀቅ  የሚመለክ  የለም። በብቸኝነት ፣ አጋር  የለውም ፣ ንግስና  ሁሉ  ለእርሱ  ነው ፣ ምስጋና  ሁሉ  ለእርሱ  ነው ፣ እርሱ (አላህ) ሁሉን  በማድረግ  ላይ  ቻይ  ነው።”        t.me/NABAWITUBE 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 https://t.me/UmuNuhBintdarsema
Mostrar todo...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
👉ከባል ሀቆች ❶ እሱን መታዘዝ እንደሚታወቀው እስልምና ወንዶችን በሴቶች ላይ የበላይ ጠባቂ ሲያደርጋቸው በትዳር ህይወት ውስጥ ደግሞ ባልን የቤተሰብ ሀላፊና አስተዳዳሪ አድርጎታል። 🌹በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመንሽው ሚስት ሆይ! ዱንያ ለአኼራ የምንዘጋጅበት ሀገር በመሆኑ ይህ ዝግጅትሽም የተሟላና ያማረ መጨረሻ እንዲኖረው ከሚያደርጉት ነገሮች አንዱ የባለቤትሽን ሀቅ ጠንቅቀሽ ማወቅሽና  መተግበርሽ ነው። 🌹  እሱ በወንጀል እስካላዘዘሽ ድረስ ውስጥሽ ወደደውም አልወደደውም ትዕዛዙን በአግባቡ መፈፀም ከባል ሀቆች አንዱ ነው። 🌹 ሁሌም ጉዞሽ ስኬታማ እንዲሆን ቅንጣት የማይፈይድሽን የነ እከሌ አስተያየትና ፍልስፍና በመተው ለአለም እዝነት ተደርገው የተላኩትን ነብይ ወርቃማ ንግግሮች ላይ ብቻ ትኩረት ልትሰጪ ይገባል። 🌹 ረሱል صلى الله عليه وسلم የጥሩን ሴት መገለጫ ሲጠቅሱ "ባሏን ታዛዥ" የሚለውን አካተዋል።ስለዚህ በሳቸው አንደበት ከተመሰከረላቸው የምርጦች ምርጥ ለመሆንና ባልሽ ዘንድም ተፈቃሪ ለመሆን ኒያሽን አስተካክለሽ፣ የአላህን ምንዳ በመሻትና የሱንም እገዛ በመለመን የባለቤትሽን ትዕዛዛት በቻልሽው አቅም ለመተግበር ጣሪ። 🌹አማኝ ሴቶች ለባላቸው ታዛዥ መሆን እንዳለባቸው ከሚያወሱ ሀዲሶች፦ "አንዲት ሴት አምስት ወቅት ሶላቷን ከሰገደች የረመዳንን ወር ከጾመች ብልቷን ከሀራም ከጠበቀችና ባለቤቷን ከታዘዘች በፈለግሽው የጀነት በር ግቢ ትባላለች።" በዚህ ሀዲስ 3ቱ ተግባር ላይ ወንዶችም የታዘዙበት ሲሆን አንዱ ብቻ አንቺ የተነጠልሽበት ነው። 📌ውዷ እህቴ! ብዙ መስዋዕትነት ተከፍሎ የሚገኘውን ውዷን ሀገር ጀነትን ከሚወርሱት እንጂ (አላህ ይጠብቅሽና)እንደ ብዙዎቹ ሴቶች የጀነትን በር በራሳቸው ላይ ከሚዘጉት ሴቶች ላለመሆን (አላህ ይወፍቅሽና)ክቡሩን ባልሽን
Mostrar todo...
👍 5
የዒድ ሰላት ህግጋት 🔹የዒድ ሰላት ብይኑ ምንድነው? 🔹የዒስ ሶላት ወቅቱ መቼ ነው? 🔹በማን ላይ ነው ግዴታ የሚሆነው? 🔹የዒድ ሶላት ያመለጠው ሰው ምን ያድርግ? 🔹ከሁለተኛው ሩኩዕ በኋላ የደረሰ ሰው ስንት ረከዓ ነው መስገድ ያለበት? ሌሎችም በርካታ ወሳኝ ነጥቦች ተዳሰውበታል!! 🎶ustaz ibnu munewor 🔗 t.me/Achachir_mkroch
Mostrar todo...
የዒድ ሰላት_67.m4a22.16 MB
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
አዑዙቢላህ  ሲያዩት ራሱ ያስፈራራል! ያጀመዓ የምትሰግዱበትን ሰጃዳ በደምብ አስተውሉ! በእንደዚ አይነት ሰጃዳወች መስገድ ላየጁዝ⛔️
Mostrar todo...
👍 8
Repost from N/a
📡🛑livestream ✅ 🎁 ፕሮግራም 🎁 🎙<abu_fewzan&abu_huzeyfa_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗 https://t.me/tdarnaislam?videochat https://t.me/tdarnaislam?videochat
Mostrar todo...
በቲክቶክ ወጥቶ መጨፈር ጀግንነት ሳይሆን ጅልነት ነው። እህቴ ይቅርብሽ ጭፈራ አያዋጣሽም! የዛሬ አድናቅሽ አጨብጫብሽ ነገ አሏህ ፊት አይጠቅምሽም።  ተመለሺ እህቴዋ ወደ ጌታሽ!!
Mostrar todo...
👍 5