es
Feedback
ኪያ Online እቁብ

ኪያ Online እቁብ

Ir al canal en Telegram

በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot

Mostrar más
2 537
Suscriptores
Sin datos24 horas
-167 días
-2030 días
Archivo de publicaciones
KING FAHD ስታዲየም ዝግጅቱ አጠናቆ ኤል ክላሲኮን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። 🏟

ቡድኑ ጨዋታዉ ወደሚካሄድበት KING FAHD ስታዲየም ደርሷል ! 🚌

ካማቪንጋ ዳንስ ትጠላለህ 😁

ሪያል በስፔን ሱፐር ካፕ ባርሴሎና ላይ ያስቆጠራቸው ምርጥ ምርጥ ጎሎች ! ☄

😁 አንቸሎቲ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ከመስጠቱ በፊት በአረብኛ "እንደምን አደራቹ" በማለት ጊዜጠኞችን አዝናንቷል።

📽 ካርሊቶ ክሪስቲያኖ ሮናልዶን በሳዑዲ አረቢያ ባገኝበት በመጀመሪያዉ ቅፅበት ሰላምታዉን የሰጠበት መንገድ በዚህ ነዉ። 😁

ሮናልዶ ለእሁዱ የሱፐር ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ ክለቡ መልካም እድል እንዲገጥመዉ ተመኝቷል። 🙌

ክርስቲያኖ በልምምድ ወቅት የቀድሞ ቡድኑን ጎብኝቷል።

ክሪስቲያኖ በሪያል ማድሪድ ግዜአዊ የልምምድ ካምፕ ቆይታ። 🫶

መልበሻ ክፍል ዉስጥ ያለዉ ድባብ 😘

ይህን በማየታችን ደስ ብሎናል ክሪስቲያኖ ! 😍

የሪያል ማድሪድ አጠቃላይ የፍፁም ቅጣት ምት ከክለቡ የቪዲዮ Footage !

ሚሊታኦ ለቤንዜማ የፍፁም ቅጣት ምት ክስተት አሲስት ያደረገበት አስገራሚ እይታ። 👀

ሪያል ማድሪድ በሱፐር ካፑ ያስቆጠራቸዉ ምርጥ ምርጥ ግቦች። ⚽️

♤ ሪያል ማድሪድ 2016/17 ☝😔😔🤌❤🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_14📲 @ETHIO_REAL_MADRID_14📲 👥 ግሩፓችንን ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk

🤌 2016/17 በዛው አመት ክርስቲያኖ ሮናልዶ ❤♡🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_14📲 @ETHIO_REAL_MADRID_14📲 👥 ግሩፓችንን ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk

Goal! Gerard Moreno (PEN) Villarreal 2 : 1 Real Madrid (63”)

Goal! Karim Benzema (PEN) Villarreal 1 : 1 Real Madrid (60”)