es
Feedback
ኪያ Online እቁብ

ኪያ Online እቁብ

Ir al canal en Telegram

በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot

Mostrar más
2 555
Suscriptores
-124 horas
-47 días
-430 días
Archivo de publicaciones
✨🤍☝️

Fans 🔥

የማድሪድ ጎዳና በደጋፊ ተጥለቅልቋል 🫡🤍

+1
🔥🤍

❤️

ከመጀመርያው ብዙ የነበርን ብንሆንም ከሲቲው ድል በኋላ ግን በመላው አለም ደጋፊዎቻችን በጣም ጨምረዋል። ጨዋታው ምንም ያክል ክብደት ቢኖረውም " We are Madrid " እና ሌሎችም ድምፆች ተበራክተዋል ፤ ምንም እንኳ ማድሪዶች ብንሆንም ግን አንዳንዴ እግር ኳስ ክብ መሆኗን [ ተገማች አለመሆኗን ] አንርሳ። ይቅናን የንጉሳውያን ቤተሰቦች HALA MADRID 🤍✌️ @ETHIOREALMADRIDVIDEO @ETHIOREALMADRIDVIDEO

ኪሊያን ምባፔ😄 @ETHIOREALMADRIDVIDEO @ETHIOREALMADRIDVIDEO

መጥፎ የዉድድር አመት ለካሴሚሮ ! ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ሪያል ማድሪድን ሲሰናበት "አዲስ ፈተናን መጋፈጥ እፈልጋለሁ" ማለቱን እናስታዉሳለን ፣ ነገር ግን ሮናልዶ ማድሪድን ከለቀቀ በኃላ የነገሰበትን እና በነጩ ቤት ደጋግሞ ማንሳት የቻለዉን የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ዩቬንቱስ ባይሰጠዉም በግሉ ብዙ እማይታመኑ ሪከርዶችን ከማድሪድ ህይወቱ በኃላ ተመልክተናል። ካሴሚሮ እና ቫራን ግን ከክሪስቲያኖ ሮናልዶ ጋር የሚያመሳስላቸዉ አንድ ነገር ብቻ ነዉ። እሱም ሁለቱም ተጨዋቾች ሮናልዶ በርናባዉን ሲሰናበት እንዳለዉ የማድሪድን የአመት አመት የስኬት ህይወትን በመተዉ ራሳቸዉን ከሪያል ማድሪድ Super Star ስብስብ በማግለል እና ያልተለመደን አዲስ ፈተናን የመቋቋም ብቃታቸዉን ለማረጋገጥ ሲሉ ሁለቱም ክለባችንን መሰናበታቸዉ ይታወሳል። ሆኖም እንደ እድል ሆኖ ሁለቱም ለእንግሊዙ ማንችስተር ዩናይትድ ፈርመዉ ሲፈልጉት የከረሙትን ቻሌንጃቸዉን እየተጋፈጡ ሲገኙ ፣ ነገር ግን ሁለቱም ተጨዋቾች በማድሪድ እንደለመዱት የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ የታጀቡ አመታቶችን ሊያስቡ ቀርቶ በግላቸዉ ደካማ የሚባል እንቅስቃሴ አሳይተዋል ተብለዉ ከጨዋታ ጨዋታ ሲተቹ ተመልክተናል (በተለይ ካሴሚሮ) እዉነት ነዉ ከሪያል ማድሪድ ከወጣህ በኃላ በሌላ ቡድን የቻምፒየንስ ሊግን ዋንጫ ደጋግሜ አነሳለሁ ብሎ ማሰብ ትንሽ ይከብዳል ፣ ይህን ስል ግን ካሴሚሮ ለፈረመበት ክለብ የንቀት አይነት ንግግር ለመናገር ፈልጌ አደለም ግን ያዉ... እንደሚታወቀዉ አዉሮፓ ላይ በዚህ የቻምፒየንስ ሊግ መድረክ እንደ ሪያል ማድሪድ ገናና ክለብ የለም ቢባል ሁላችንንም ያስማማል ብዬ በማሰብ ነዉ። እናም የዋንጫ ስኬቱን ትተነዉ ሪያል ማድሪድን ከተሰናበትክ በኃላ በግልህ ጥሩ ሪከርድ ሊኖርህ የሚችለዉ እዉነት ነዉ አንተ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ከሆንክ ብቻ ነዉ። ካሴሚሮ ደግሞ ሮናልዶን መሆን አይችልም ! አንድ ምሳሌ ልስጣችሁ ሁላችንም የ 2022ቱን የፓሪስ ሴንት ዠርመንን አስደናቂ የቡድን ስብስብ ወደኃላ ዞር ብለን እናስታዉስ Messi, Neymar, Mbappe እና በተከላካይ መስመሩ ላይ ሊቅ የተባለዉ Sergio Ramos የተገናኙበት አለም ጉድ ያለለት ፣ ፔዤ ይህንን ስብስብ ይዞ አደለም መሸነፍ ቀርቶ አቻ ቢወጣ ራሱ ትልቅ መነጋገሪያ ርእስ ነዉ ሲባል በዛን ሰሞን ሁላችንም ሰምተናል። ነገር ግን ይህ ስብስብ ገና በተዋቀረ በመጀመሪያ አመቱ በቻምፒየንስ ሊጉ በሪያል ማድሪድ በአስደናቂ ተአምራት ከዉድድሩ ዉጪ ሲሆን ሁላችንም በአይናችን በብረቱ አይተናል። እናም ምን ልላችሁ ነዉ የፈለኩት እነዚህ ተጨዋቾች ማለትም ሜሲ ፣ ኔይማር ፣ ኤምባፔ እና ራሞስ አራቱም የራሳቸዉ የሆነ የአጨዋወት ዘይቤ እና Position ያላቸዉ ተጨዋቾች ናቸዉ። ከዛም ባለፈ ሁሉም በቦታቸዉ ቅንጣት ታክል እንከን ልያወጣባቸዉ የማንችላቸዉ Super Stars ናቸዉ። ነገር ግን እነዚህን ተጨዋቾች በግዜዉ የያዘዉ ፖቸቲኖ ለነዚህ ተጨዋቾች የሚስማማ በተለይ ሜሲን ፣ ኔይማር እና ኤምባፔን በአንድ ላይ አጣምሮ በማጫወት ዉጤትን በማምጣት ደረጃ አልተሳካለትም። ይህም ቡድኑ ላይ የ Management ችግር አለ ማለት ነዉ። ካሴሚሮም ጋር እንዲሁ ነዉ ፣ እንደኔ በግሌ ሳየዉ ካሴሚሮን ዳግም ወደ ማድሪድ ብንመልሰዉ አንቸሎቲ አሁን ካሉት የመሀል ሜዳ ተጨዋቾች ጋር እንዴት አድርጎ አጣምሮ ሊያጫዉተዉ እንደሚችል ሁላችንም እናዉቃለን። Bermuda Triangle የተባለለት ካሴሚሮ ፣ ሞድሪች እና ክሩስ በምን አይነት መንገድ በጣምራ 5 ዋንጫዎችን በነጩ ቤት እንዳሳኩ እኮ አይተናል። እርግጥ ነዉ ሞድሪችን እና ክሩስን የመሳሰሉ ተጨዋቾች ማንችስተር ዩናይትድ ላይኖረዉ ይችላል ግን ካሴሚሮን እንዴት መጠቀም እንዳለብህ ካላወቅህ ጥቅሙ ሊገባህ አይችልም። ዘመናዊ መሳሪያ ተሰጥቶህ አጠቃቀሙን ካልቻልክበት ችግሩ ካንተ እንጂ ከመሳሪያዉ ነዉ ብለህ እራስህን ልታታልል አትችልም። እኔ አሁንም የምለዉ የካሴሚሮን አጠቃቀም ላላወቀበት አንድ አሰልጣኝ ከተጨዋቹ ጉዳት እንጂ ምንም አይነት ጥቅም አያገኝም። ካሴሚሮም ቢሆን አሁን ላይ የፈለገዉን Challenge በሚገባ እየተጋፈጠ ነዉ ብዬ አስባለሁ።

አርዳ ጉለር በካዲዙ ጨዋታ ላይ ያሳያቸው አንዳንድ እንቅስቃሴዎች!

😂

👏

የክለባችን ተጨዋቾች ከትናቱ ድል በኋላ ከደጋፊዎች ጋር ደስታቸውን ገልፀዋል።🤍🔥

😘🔥

+1
🤍

እስኪ ፈታ በሉ🤍😂

🤍ሮድሪጎ 😁🔥 📲⚪️ አንቶኒዮ ሩዲገር በIG ገፁ ላይ! @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14

🤍🤍🔥🔥

የጨዋታዉ Highlight

⚽️የሆሴሉ ጎል🤍🔥 ሪያል ማድሪድ 3-0 ካዲዝ @ETHIOREALMADRIDVIDEO @ETHIOREALMADRIDVIDEO