es
Feedback
ኦርቶዶክስ መዝሙር(Ortodox Mezmur)

ኦርቶዶክስ መዝሙር(Ortodox Mezmur)

Ir al canal en Telegram

በእንግድነቴ አገር ሥርዐትህ መዝሙር ሆነችኝ።መዝ-118:54 ሸር በማድረግ ተባበሩን👇👇👇 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21

Mostrar más
7 106
Suscriptores
+524 horas
+407 días
+11230 días
Archivo de publicaciones
✨ ኃይሌ ብርታቴ ክብሬ ሞገሴ የዘለዓለሙ የአብርሃም ሥላሴ ተመረጠች ነፍሴ አንተን ለማወደስ ከላይ ከአርያም ከሥላሴ መቅደስ በአንድነት ሦስትነት በዙፋኑ ሞልቶ የሚሳነው የለም ለሥላሴ ከቶ . . @karanyo @karanyo @karanyo

🔴_“_ከመላእክት_ጋራ_Kemelaekt_Gara_ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ኃይሉ128k.m4a4.55 MB

🔴_አዲስ_ዝማሬ_ምስጢረኛዬ_ነሸ_ዘማሪ_ዲያቆን_አቤል_መክብብ_@_mahtot128k.m4a8.00 MB

#ጴጥሮስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ አጠኑ ሥጋሃ(፪) ለማርያም(፪) በማእጠንተ ወርቅ #ትርጉም ጴጥሮስና ጳውሎስ የማርያምን ሥጋ በወርቅ ማዕጠንት አጠኑ።

✞ማርያም አርጋለች✞ ማርያም አርጋለች ወደ ገነት(፪) የሰማይ መላእክት እያረጋጓት እርሷም እንደ ልጇ ተነስታለች የአባቷን ዳዊት ትንቢት ልትፈፅም ወርቁን ተጎናፅፋ በቀኙ ልትቆም ወደ አምላክ ማደሪያ ወደ ሰማያት አረገለች በእልልታ ድንግል የእኛ እናት      አርጋለች ማርያም ተነስታለች        አዝ= = = = = ሰማያት ይከፈት ደመናም ይዘርጋ ዝምታም አይኖርም እመ አምላክ አርጋ አንደበት ይከፈት ማርያምን ያመስግን ከዘላለም ጥፋት በምልጃዋ እንድንድን     አርጋለች ማርያም ተነስታለች        አዝ= = = = = የአምላክ ማደሪያ ቅዱስ ሥጋሽ አምላክን ያቀፉት እነዚያ እጆችሽ ሙስና መቃብር ይዞ አላስቀራቸው ተነስተዋል በክብር በእምነት አየናቸው    አርጋለች ማርያም ተነስታለች        አዝ= = = = = ሐዋርያት አበው እንኳን ደስ አላችሁ በክብር አረገች ማርያም ሞገሳችሁ ወደ ዓለምም ውጡ ሰበኑዋን ይዛችሁ የድንግል እርገቷን ንገሩ ተግታችሁ      አርጋለች ማርያም ተነስታለች                    ዘማሪ         ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ "በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች።"              

ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች በጌታችን በመድሀኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ፍጹም ሰላም ሰላም እላችኋለሁ እንደምን አላችሁ? ቻናላችን እንዲያድግና ሁሉም ቦታ ላልደረሱት እንዲዳረስ በማለት ማለትም 1,አዳዲስ መዝሙራትን 2, የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ትምህርቶችን 3,መንፈሳዊ ዜናዎችን መልቀቅ እሚችል/ትችል እና ሌላም በጎ በጎ ስራዎችን ለመስ ራት ፈቃደኛ የሆናችሁ ካላችሁ አብረን እንስራ በውስጥ መስመር አውሩኝና (አድሚን) ላድርጋችሁ ብዛት 3 ሰው 👇👇👇👇👇👇👇 👉@One1Adam👈 👆👆👆👆👆👆👆

ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት እያደረገ ነው ቴሌግራም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል። ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገር መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል። 1 ሰው invite ስታደርጉ 50 star ታገኛላቹ premium ከሆነ 75 እርግጥ ነው Airdrop እየበዙ ስለመጡ እያሰለቻቹ እንደሆነ ይሄ ግን በጭራሽ ሊያልፋቹ አይገባም 100% የተረጋገጠ እና የቴሌግራም የራሱ project ነው ሁላቹም መጀመር አለባቹሁ ስራውን ለመጀመር ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ስታርት በሉት https://t.me/major/start?startapp=7217989496

✞ ነሐሴ ፲፫ ቀን ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ከ፱ቱ ዓበይት በዓል አንዱ የሆነ በዓለ ደብረ ታቦር ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረስን ✞ ✥ ቅዱስ ዳዊት ✥
✞ ነሐሴ ፲፫ ቀን ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ከ፱ቱ ዓበይት በዓል አንዱ የሆነ በዓለ ደብረ ታቦር ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረስን ✞ ✥ ቅዱስ ዳዊት ✥ ታቦር ወአርሞንኤም በስመ ዚአከ ይትፌሥሑ ወይሴብሑ ለስምከ መዝራዕትከ ምስለ ኃይል ✤ ቅዱስ ያሬድ ✤ ወሪዶሙ እምደብር ታቦር አዘዞሙ ለይንግሩ ዘርእዩ ✢ አባ ጊዮርጊስ ✢ ከመ ቀስተ ደመና የዓውዶ ሱራሂ እንደ ደመና ምልክት ብርሃንን ይከበዋል ❖ አባ አርከ ሥሉስ ❖ ጸርሐ አብ ኪያከ በውዳሴ ወበርእስከ ጸለለ መንፈስ ቅዱስ አመ ገበርከ እግዚኦ በታቦር ምስለ ሐዋርያት ክናሴ መንገለ ሀሎ ኤልያስ ወኀበ ሀለወ ሙሴ ለመለኮትሰ ወልድ ከሠትከ ሥላሴ ✟ የመልክዐ ኢየሱስ ደራሲ የደብረ መጓዬና ኮከብ ሊቁ አባ ዓምደ ሐዋርያት በድርሰታቸው ✟ ሰላም ለልሳንከ በደብረ ታቦር ዘአልኆሰሰ ለብርሃን ዐቢይ እስከ ጸላሎቱ ተሐውሰ ነበልባለ እሳት ክርስቶስ ዘተዋሐድከ ጳጦስ በዋዕየ ፍቅርከ ከመ ሥርወ አዕዋም ጠብሰ ውሳጤ ኀሊናየ ነደ ወልብየ ጤሰ ✥ ቅዱስ ዲዮስቆሮስ በቅዳሴው ከፀሐይና ከጨረቃ ከከዋክብትም በፊት ከብርሃናትም መመላለስ በፊት እግዚአብሔር በመንግሥቱ ነበረ ✝ ቅዱስ ማቴዎስ በወንጌል ✝ ወእንዘ ይትናገር ናሁ ደመና ብሩህ ጸለሎሙ ወናሁ ቃል እምውስተ ደመና ትብል ዝውእቱ ወልድየ ዘአፈቅረ ዘቦቱ ሠመርኩ ወሎቱ ስምዕዎ ርሱም ገና ሲናገር እነሆ ብሩህ ደመና ጋረዳቸው እንሆም ከደመናው በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው እርሱን ስሙት የሚል ድምጽ መጣ በዓሉን በዓለ ድኀነት ያድርግልን ብርሃን መለኮቱን ይላክልን አምላክ ቅዱሳን ነሐሴ ፲፫ በዓለ ደብረ ታቦር   ተጻፈ ✏ ምኑን በኀበ ሰብእ ✏ ፳፻፲፬ ዓ.ም           

+5
_NEW_ልብን_የሚመስጡ_የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ክላሲካል_መዝሙሮች_ቁጥር_2_NEW_Ethiopian.m4a29.96 MB

ገብርኤል_አወፈየኒ_ሕፃነ_ማርያም_ድንግል.MP34.91 MB

ተወዳጅ የተዋሕዶ መዝሙሮች

t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_7uh7Ce2YZz Join me on Blum and let's earn together! Use my invite link to join the fun. 🌟