es
Feedback
LEARN TECH ||ethiopia ®

LEARN TECH ||ethiopia ®

Ir al canal en Telegram

We are dedicated to provide tech tips and other tech related information. #join and #share

Mostrar más
1 495
Suscriptores
Sin datos24 horas
-107 días
-5530 días
Archivo de publicaciones

photo content

photo content

ትምህርት ሚኒስቴር የ2016 ዓ.ም የ 12ተኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በበይነ መረብና በወረቀት እንደሚሰጥ መግለጹ ይታወቃል። ሆኖም በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የበይነ መረብ ፈተናው እንደቀረ ተደርጎ እየቀረበ ያለው መረጃ በፍጹም ከእውነት የራቀ ሃሰተኛ መሆኑን እየገለጽን ፈተናው በሁለቱም በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ በድጋሜ እንገልጻለን። በመሆኑም ተማሪዎች ይሄንኑ ተገንዝባችሁ ዝግጅታችሁን እንድትቀጥሉ ሆኖ ትምህርት ሚኒስቴር ፈተናውን የተሳካ ለማድረግ እንደተለመደው ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በጥምረት እየሰራ መሆኑንና ለዚህም ከፍተኛ ዝግጅት ማድረጉን እናስገነዝባለን። ከትምህርት ሚኒስቴር በቀጥታ የተወሰደ Taken from t.me/ethio_moe/3214

+1
Exercise 2.12

Exercise 2.10

Exercise 2.9

Exercise 2.8