924
Suscriptores
Sin datos24 horas
+57 días
+930 días
Archivo de publicaciones
መደመር እና ብሪክስ
ብሪክስ ከትብብር ምልክት በላይ ሆኗል። ጥምረቱ ዛሬ ያለውን ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ሥርዓት በመቅረፅ ሂደት ውስጥ ድርሻ ያለው በጂኦፖለቲካዊ መድረኩ ንቁ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኝ ነው።
የብሪክስ ዓላማ የሚመሠረተው የአባል ሀገራቱን የረዥም ጊዜ የጋራ የሆኑ ኢኮኖሚያዊ ጥቅሞችን ማረጋገጥ ላይ ሲሆን፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ ግን የጥምረቱ ዓላማዎች እየሰፉ መጥተዋል፡፡
ግዛቶች ግባቸውን ለማሳካት ጦርነትን እንደ መሣሪያ አይጠቀሙም፤ ይልቁንም የበለጠ ሰላማዊ ዘዴዎችን በመጠቀም ከፍተኛ ውጤት የሚያስከትሉ ዓላማዎችን ለማሳካት ይጥራሉ። ብሪክስ የዚህ ፅንሰ-ሐሳብ መገለጫ ነው።
እ.አ.አ በ2006 ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ሕንድ እና ቻይና “ብሪክ” የተባለውን ጥምረት የፈጠሩ ሲሆን፣ ደቡብ አፍሪካ በ2010 ቡድኑን ተቀላቅላለች፡፡
ኢትዮጵያ፣ የተባበሩት ዓረብ ኢምሬት፣ ግብጽ፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ ኢራን እና ኢንዶኔዢያ ጥምረቱን በቅርብ ዓመታት የተቀላቀሉ ሀገራት ናቸው፡፡
ይህ ጥምረት ቀስ በቀስ ባከማቸው ጥንካሬ የዓለምን የኃይል ሚዛንን ለማስጠበቅ እየሰራ ነው። የተለያዩ ሀገራትም ቡድኑን ለመቀላቀል የሚያሳዩት ፍላጎት እየጨመረ መምጣቱም ግልጽ ነው።
እየተስፋፋ የመጣው ጥምረት ከ45 በመቶ በላይ የሚሆነውን የዓለም ሕዝብ የያዘ ነው።
የእነዚህ አገሮች መደመር ለአዲስ የዓለም ሥርዓት ግንባታ ትልቅ አስተዋፅኦ እያበረከተ መሆኑ ይነሳል፡፡
#ebcdotstream #Ethiopia #BRICS #medemer
የሕዳሴ ሌላኛው የኢኮኖሚ ትሩፋት - ንጋት ሐይቅ
"ዓባይ ማደሪያ የለው ግንድ ይዞ ይዞራል" የሚለው ተረት ተቀይሯል፤ ወንዙም ማደሪያ አግኝቶ የሥራ ዕድልም እየፈጠረ ይገኛል።
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የፈጠረው ንጋት የሰው ሰራሽ ሐይቅ በውስጡ በርካታ የዓሣ ዝርያዎችን ይዟል ይላሉ በአካባቢው ጥናት ያደረጉ።
በዓሣ በማጥመድ እና በንግድ ሥራዎች ላይ የተሰማሩ ወጣቶች ደግሞ በግድቡ አማካኝነት የተፈጠረው ንጋት ሐይቅ ከዕለት ጉርስ ባለፈ ተጨማሪ ገቢም ፈጥሮልናል ይላሉ።
በዓሣ ማስገር ሥራ ላይ የተሰማሩት ወጣቶቹ በየዕለቱ የተለያየ ዓይነት ዝርያ እና ክብደት ያላቸውን ዓሣዎችን እንደሚያገኙ ይገልፃሉ።
ንጋት ሐይቅ በፈጠረላቸው ትሩፋት ደስተኞች እንደሆኑ እና ከራሳቸው አልፈው ለሌሎች በኢኮኖሚ መትረፋቸውን ይናገራሉ።
ሐይቁ ለዓሣ ሃብት ልማት እና ለኢኮኖሚው የፈጠረው መነቃቃት ከፍተኛ ነው ይላሉ።ኢቢሲ
የበደት መዬ የተሀለኣት ፍላት መዬ
በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረደ ያለት ወ ተኢንጌ ከተመ በነሲብ አምስት (5) ኪ.ሜ ራእተ ትትረኸባተይ የበደት የተሀለኣት ፍላት መዬንት።
፨፨፨፨፨///፨፨፨፨፨
የተሀለኣት ማእድን መዬቴ በቤደር ጎ ውስጥ ሰርሰር ባተ ትወጫት።
የመዬቴ ሙእነት እነማህላን የትካበድት ፍላት ባቶንም ጪምነትሸ ግን አምቦ መዬ አምቦ መዬ ትላት።
እነሚ በውስጥሸ የገደረ የሆነ ፎስፈረስ ያሌተኮ ያቴራን ቲሆን መዬቴ በሙት ቀዲየ ቲያድጎብሉተ የጓዝ ወልቃት በፍጠሮት የሜሉቢነይ ሙት ዪፈኸ ተደሬት ቲውረውረይ ዪታንዣን።
የጌነይ ሠብ የማእድን መይነትሸ አትፋሀሙወ ደልኒም ባንጬም ወክቼም ሆነ ይኸብዳን ስንቅ በበሉ ወክቼ ስንቂ ሊፈጭኒም የአምቦ መይኮ የበደት መዬነ ይሰቿን።
የመዬቴ ፎል ጠመእ ጠመእ ይላን!!!
መስከረም 16/2018 ዓ.ም
ከ50 ሺ 4 መቶ 60 ብር በላይ የሚገመቱ የአገልግሎትና የመጠቀመያ ጊዜ ያለፈባቸው የታሸጉ ምግቦችና ለህብረተሰቡ የጤና ጠንቅ የሆኑ ምርቶችን በማሰባሰብ ማስወገዱን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት አስታወቀ።
፨፨፨፨፨///፨፨፨፨፨
በዛሬው እለት በፍተሻ ወቅት ተገኝተው የተሰበሰቡ ምርቶች ከባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን እንዲወገድ መደረጉን ጽ/ቤቱ አክሎ ገልጿል።
እነዚህ የተወገዱ ምርቶች 1ሺህ 255 ዓይነት የምግብ ነክ ምርቶች፣ለስላሳ መጠጦችና የንፅህና መጠበቂያ ምርቶች እና የህፃናት ምግቦች
ቅባቶች መሆናቸው ተመላክቷል።
የወረዳው ንግድና ገብያ ልማት ጽ/ቤት ከተጣለበት ሀላፊነቶች መካከል የሸማቹ ማህበረሰብ መብት ማስጠበቅ አንዱ ሲሆን በተለያዩ ወቅቶች ለህብረተሰቡ የሚሸጡ እቃዎች ደረጃቸውና የአገልግሎት ጊዜያቸው በመፈተሽ የንግድ ተቋማት ላይ በተለያየ ጊዜ ክትትል እየተደረገ ይገኛል።
በመሆኑም በህብረተሰቡ ጤና ላይ ጉዳት ሊያስከትሉ የሚችሉ የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው፣ፍቃድ የሌላቸውና በተለያዩ መልኩ የማይታወቁ የምግብ ምርት አይነቶች ሲገዛ ሸማቹ ማህበረሰብ ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊያደርግ እንደሚገባ ጽ/ቤቱ መልእክቱን አስተላልፏል።
መስከረም 12/2018 ዓ.ም
በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ በዘንድሮ መኸር እየለሙ የሚገኙ ሠብሎች አሁናዊ ቁመና በምስል በከፊሉ፦
የሳምንቱ አበይት ዜናዎች
መስከረም 11/1/2018 ዓ.ም
👉🏼በበገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ በክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት መሀል አምባ ከተማ ነዋሪ ለሆኑት አካል ጉዳተኛና አቅመ ደካማ ወ/ሮ ሀዋ ረዲ እየተገነባ የሚገኝ መኖሪያ ቤት በምስል በከፊሉ፦
፨፨፨፨፨///፨፨፨፨፨፨
👉🏼“ዛሬ፣ የኛ የሆነውን ቀይ ባሕርን መልሶ ለመጠየቅ የሚሰጋ፣ የሚጠራጠር ትውልድ መፈጠሩ የሥነ-ልቦና ስብራት አካል ነው። ‘አንችልም’ ብሎ ነው የሚያስበው፤ እኔ ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ፣ ኢትዮጵያ ትችላለች!”
፨፨፨፨፨///፨፨፨፨፨፨
👉🏼በበጉራጌ ዞን ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ተጠናክሮ ቀጥሏል።
፨፨፨፨፨///፨፨፨፨፨
👉🏼በዜና ሹመት
የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ብልጽግና ጽህፈት ቤት በዛሬው ዕለት አዲስ የአመራር መዋቅር የተቀላቀሉ አመራሮችን ጨምሮ በሽግሽግ በካቢኔና በምክትል ማዕረግ አደራጅቷል።
፨፨፨፨፨///፨፨፨፨፨፨
👉🏼በየመደመር መንግስት ማጠንጠኛ አራት "መ"ዎች፡-
፨፨፨፨፨///፨፨፨፨፨፨
👉🏼በበህብረት ችለናል" በሚል መሪ ቃል በጉራጌ ዞን ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምረቃት አስመልክቶ የድጋፍ ሰልፍ በምስል በከፊሉ፦
፨፨፨፨፨///፨፨፨፨፨፨
👉🏼በበህብረት ችለናል" በሚል መሪ ቃል በጉራጌ ዞን ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምረቃት አስመልክቶ የድጋፍ ሰልፍ
፨፨፨፨፨///፨፨፨፨፨፨
👉🏼በየህዳሴ ግድባችን የሉዓላዊነት መገለጫችን ነዉ ሲሉ በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ነዋሪዎች ገለፁ።
፨፨፨፨፨///፨፨፨፨፨።
👉🏼በበጉራጌ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ - (በምስል)
👉🏼በየሕዳሴ ግድብ መመረቁን አስመልክቶ በጉራጌ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች የተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ በምስል፦
፨፨፨፨፨///፨፨፨፨፨፨
👉🏼በ"በህብረት ችለናል" በሚል መሪ ቃል በጉራጌ ዞን ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምረቃት አስመልክቶ የድጋፍ ሰልፍ ተከሄደ።
፨፨፨፨፨///፨፨፨፨፨፨
👉🏼በበጉራጌ ዞን ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ የ2018 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ ክፍለ ጊዜ የትምህርት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በገደባኖ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተካሄዷል።
፨፨፨፨፨///፨፨፨፨፨
መስከረም 09/2017 ዓ.ም
በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ በክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት መሀል አምባ ከተማ ነዋሪ ለሆኑት አካል ጉዳተኛና አቅመ ደካማ ወ/ሮ ሀዋ ረዲ እየተገነባ የሚገኝ መኖሪያ ቤት በምስል በከፊሉ፦
