cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ግጥም በአስታወሰኝ ረጋሳ

የአሰታወሰኝ ረጋሳ የተለያዩ ግጥሞች እና የመድረክ ስራዎች እዚህ ቻናል ላይ ይለቀቃሉ ቻናሉን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 123
Suscriptores
+924 horas
+147 días
+9930 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

01:41
Video unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
6.91 MB
8👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
⭐️ Major Telegram Star (Gift Coin) ✅1 ሰው invite ስታደርጉ 15 - 50 star ታገኛላቹ ✅እንደ ሌሎች Airdrop Listing date ምናምን አትጠብቁም ✅3 የሚሰሩ task'ኦች አሉ እነሱን በመስራት COIN መሰብሰብ ✅1 ኮይን ሁለት ብር ከአምሳ ሳንቲም ዋጋ ያወጣል ✅Verify የተደረገ Bot ነው ⚡️ ካልጀመራችሁ እዚጋ ጀምሩ 👇
Mostrar todo...
👍 2
Here
ነግሬሽ ነበረ... (በላይ በቀለ ወያ) . . ውበት ደም ግባትሽ ፣ ሁሉን ያስደምማል ከንፈርሽ አየር ነው ፣ በሁሉም ይሳማል ነግሬሽ ነበረ፡፡ ሰማይ ሚያህል ጭንሽ ፣ ከጭንቅላት ያንሳል ምን ተራራ ቢያህል... ጡትሽ አቅመ ቢስ ነው ፣ ሲነኩት ይፈርሳል፡፡ ነግሬሽ ነበረ ክብረ ቢስ ህይወቶች ፣ ጣፍጠው አይቀጥሉም የወለዱ ሁሉ ፣ እናቶች አይደሉም፡፡ ነግሬሽ ነበረ የናትነት ስሟ ፣ ከክብሯ ነው እንጂ ፣ከልጇ እንዳልመጣ ወልዳም ምንም ነች ፣ ሴት ክብሯን ስታጣ፡፡ ነግሬሽ ነበረ አትስደበኝ እያልሽ ፣ የነገርኩሽ ሁሉ ልክ ነሽ አንዳንዴ እውነቶች ውሸት ፊት ፣ ስድብ ይመስላሉ፡፡ @astawesegnregasa @astawesegnregasa
Mostrar todo...
👍 14🔥 5 4
" አዳምና ሚስቱ " (በዕውቀቱ ስዩም) አዳም የትላንቱ የጥንት የጠዋቱ ሳይለፋ ሳይታክት ተኝቶ ባደረ ውኃ አጣጭ አቻውን ተጎኑ ተቸረ ይብላኝ ላሁኑ አዳም ለታካች ምስኪኑ "ምነው በተኛና በሸሸሁ ከጎኑ" ለምትል ሄዋኑ ። @astawesegnregasa @astawesegnregasa
Mostrar todo...
👍 11😁 5😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
እልል ያለ ክፍት መድረክ ከግጥም ሲጥም! ነገ ከ12 ሰዓት ጀምሮ ደስክ አዲስ አይቀርም! የጻፋችሁትን አጋሩን፣ የዘመናቸው ቀለም የሆኑ ገጣሚያንና ሌሎችም ጥበበኞች ሲመሰጡበት የቆዩትንም እንኮምኩም! መግቢያው ሰዓት እንጂ ብር አይደለም። 12 ሰዓት! Join us for a night of self-expression and the flourishing of amazing poets and performers. Share your work and enjoy the creations of our talented community! Instead of an entrance fee, we have an entrance time. 6 PM
Mostrar todo...
መልከዓ እናት ገጣሚ: በዕውቀቱ ስዩም አንባቢ: እኔ😊 @astawesegnregasa @astawesegnregasa ❤ ❤
Mostrar todo...
1.06 MB
👏 2❤‍🔥 1
Mostrar todo...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

የምርቃና ግፉ ! ( በረከት በላይነህ ) .. የሙዚቃ ሊቁ.. ሙዚቃ ቀማሚው ዜማ እየቀመረ፤ ጠባቧ እስቱዲዮ ጫት ሞልቷት ነበረ ። .. ሳተናው ነጋዴ ትርፉን እያሰላ ፥ ሊቅም ቁርሱን በላ። .. ሹማምንቶቻችን ፥.. ገንቢ አፍራሾቻችን ዕቅዱን ሲፅፉ ፤ በትዕዛዝ ያደገ አወዳይ ቀጠፉ። .. ጎረምሳው አፍቃሪሽ ጫት በዱቤ ቅሞ ፤ ደብዳቤ ፃፈልሽ... ከገራባ መሐል ምርቅን ቃላት ለቅሞ !! .. እናስ! መሪ ከተከታይ ፤ ፍትሕ ከተበዳይ፤ ጥበብ ከአድናቂው ፤ ምላሽ ከጠያቂው ፤ የነቃ ከእውኑ ፤ የተኛ ከሕልሙ ፤ ውበት ከቀለሙ ፤ እኮ በምን ስሌት ፣ እንደምን ይስማማ ? ሰጪና ተቀባይ እኩል አልቃሙማ !!! @astawesegnregasa @astawesegnregasa 😁
Mostrar todo...
😁 12👍 4 4👌 1
ድርሻ (በእውቀቱ ስዩም) ጠባቂ እንደሌለው፥ ክዳን አልባ ቁና ክፍት ሆኖ ቢያገኘው፥ እጁን ሰደደና ከቀኔ ከሌቴ እየቆነጠረ ከድሜው ጋር ደርቦ የኔን ድርሻ ኖረ :: @astawesegnregasa @astawesegnregasa
Mostrar todo...
👍 8 2🤔 2
00:54
Video unavailableShow in Telegram
5.00 MB
❤‍🔥 8👍 3👌 1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.