cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Ethîõ Frêshmâñ✨

በዚህ ቻናል ውስጥ ➡️ ✍️የFRESHMAN COURSE MODULE ✍️የጊቢ አስተማሪዎች በብዛት ሚጠቀሙበት GUIDE መፃሀፍቶች። ✍️ ስለ ዲፓርትመንቶች ✍️ከተለያዩ ዩኒቨርስቲ የተውጣጡ ➩FINAL EXAM. ➩MID EXAM. etc. እዚህ ቻናል ውስጥ ይገኛል 💯💯💯። ✔️for any promotion and questions @Iijsisay Contact me

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
693
Suscriptores
+524 horas
+207 días
+13530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

✅ Channelunየተቀላቀላቹህ ልጆች Join argu🙏
Mostrar todo...
physics freshman.pdf4.55 MB
Maths for Natural Sciecne.pdf5.47 MB
Geography Module-1.pdf2.77 MB
General Pysychology.pdf1.82 MB
CRITICAL THINKING module (2).pdf2.63 MB
🥰 2
የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የምትወስዷቸው ኮርሶች👇👇 📌 Global Trends 📌 Communicative English Skill I 📌 Economics 📌 Geography 📌  Maths(Social) 📌 Logic and Critical Thinking 📌 Physical Fitness አሁን ደግሞ ስለ እያንዳንዱ መጠነኛ የሆነ ገለፃ ወይም ጅንጀና እናድርግ። 📖 Global Trends የዚህን ኮርስ ባህሪ ለማወቅ ፡ ስሙን መረዳት በቂ ነው - Global። የዚህ ኮርስ ዋና አላማ ወይም በመሰረታዊነት የምትማሩት ስለ አለም አቀፋዊነት (Globalisation)  ፡ ስለ የ ውጭ ግንኙነት ( foreign policy) : ስለ  የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ታሪክ ከ አፄ ቴዎድሮስ እስከ አሁን እና ሌሎችም። ከ civics ትምህርት ጋር ተቀራራቢነት አለው ፡ ይኸን ለየት የሚያደርገው የተለያዩ theories of foreign policy በውስጡ ይዟል። ይህ ኮርስ theory ብቻ ስለሆነ ከእናንተ የሚጠበቀው ማንበብ ብቻ ነው። 📚 Communicative English Skill I ይህ ኮርስ የብዙ ተማሪዎችን ውጤት የሚያነሳ ነው እንግሊዝኛ ሞካሪ ከሆናችሁ። በዚህ ኮርስ በዋናነት የምትማሩት  Speaking skill ( ከ ክላስ presentation ታቀርባላችሁ። ማርክ አለው ፡ ስለዚህ ስታቀርቡ እንዳትፈሩ።) Reading skill (  ልክ Entrance እንደተፈተናችሁ አይነት የ passage ጥያቄ ትፈተናላችሁ።) Writing skill ( የስራ ማመልከቻ ደብዳቤ ( application letter) ፃፋ ልትባሉ ትችላላችሁ ፡ descriptive paragraph ፃፋ ልትባሉ ትችላላችሁ ወዘተ) Grammar( Tense , passive and active voice , reported speech , conditional sentence ትማራላችሁ። final exam እና CoC exam ላይ  passive and active እና conditional sentence ብዙ ጥያቄ ስለሚወጡ ትኩረት ሰጥታችሁ በማንበብ ተረዱት።) 📕 Economics ግቢ ላይ ብዙ ሰቃይ ተማሪዎች Economics ን አይሰሩትም🙇‍♂። 3.7 or 3.8 ያላቸው ልጆች Economics ን B- ምናምን ነው የሚያመጡት። ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው ፡ ግቢ ላይ የ Economics ትምህርት ፈተናዎች ወይም ጥያቄዎች conceptual ናቸው። ስለዚህ Economics ን ስታነቡ አትሸምድዱ። በቻላችሁት መጠን ሳይንሱን ለመረዳት ሞክሩ ፡ ተግባራዊ እውነታውን ተረዱ ማለትም Economics  የዋጋ ግሽበትን ለመቀነስ ፡ የማህበረሰቡን ኑሮ ለማቅለል ያለውን ሳይንሳዊ ፋይዳ ተረዱት። 11 እና 12 የተማራችሁት የ Economics ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ስትገቡም ስለሚጠቅማችሁ የ 11 & 12 ኛ ክፍል Economics መፅሀፍ pdf ቢኖራችሁ አሪፍ ነው። 📔  Geography ለ Social science ተማሪ Geography አዲስ አይደለም። ግቢ ላይ የምትማሩትም የ Geography ትምህርትም አዲስ አይደለም። በዋናነት የኢትዮጵያን እና የምስራቅ አፍሪካን መልክአምድራዊ ገፅታ ነው በዚህ ኮርስ የምትማሩት ። አይከብዳችሁም ከእናንተ የሚጠበቀው ማንበብ ነው። 📝 Maths (Social) ከ መጠነኛ ለውጥ ( modification) ውጭ 11 እና 12 የተማራችሁት ነው። ስለዚህ 11 እና 12 ማትስ የተማራችሁባቸውን ማቴሪያሎች refer እያደረጋችሁ ብታነቡ መልካም ነው እንላለን። 📖 Logic and Critical Thinking ይህ ኮርስ ለእናንተ አዲስ ነው። የዚህ ትምህርት መሰረቱ ፍልስፍና እና ምክንያታዊነት ነው። ስለዚህ የእናንተ የመረዳት ችሎታ እና አገናዛቢነት በዚህ ኮርስ በእጅጉ ይፈተናል። የማስጠነቅቃችሁ ነገር ቢኖር ይህን ትምህርት ስታነቡ ገረፍ ገረፍ አድርጋችሁ ወይም ላይ ላዩን በፍፁም እንዳታነቡ። ፅንሰ ሀሳቡ ገብቷችሁ ነው ማንበብ ያለባችሁ ምክንያቱም አንድ በአንድ ካልገባችሁ ፈተናውን ለመስራት ትቸገራላችሁ። ሽምደዳ ብዙም አያዋጣችሁም እዚህ ኮርስ ላይ። ስለዚህ ለመረዳት ሞክሩ። ለዚህ ኮርስ አጋዥ የሆኑ ሁለት ምርጥ መፅሀፎችን ልንገራችሁ፡ 1ኛው) Freshman Logic የሚለው መፅሀፍ ነው። ይህ መፅሀፍ በተወሰነ መልኩ በ አማርኛ እያብራራ ስለሚያስረዳ ብታነቡት ሳይንሱን በቀላሉ እና ቶሎ ትረዱታላችሁ። የዚህ መፅሀፍ መገኛ ላይብረሪ በተለይም ሶሻል ላይብረሪ ታገኙታላችሁ። 2ኛው) Concise Introduction to Logic የሚለው ነው። ይህ መፅሀፍ የከባባድ ጥያቄዎች መፍለቂያ ነው። የግቢ መምህሮች ይህን መፅሀፍ በብዛት ይጠቀሙበታል በተለይ ጥያቄ ለማውጣት። በቃ በአጭሩ ከዚህ መፅሀፍ ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ቀጥታ ፈተና ላይ ያወጡታል🤓። ስለዚህ እዚህ መፅሀፍ ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ስሯቸው። መፅሀፋ በ pdf ስላለኝ በቀጣይ በዚህ ቻናል እለቅላችሗለሁ። 📘 Physical Fitness ይህ ኮርስ ውጤት የለውም። ማለትም A, B+ ,C ምናምን ተብሎ Grade አይሰራለትም። pass or fail ነው የምትባሉት። ኳስ ሜዳ ወጥታችሁ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ነው የምትሰሩት ፡ ስለዚህ የስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል። attendance ካልቀራችሁ እና መምህሩ የሚያሰራችሁን ስፖርት ከሰራችሁ pass ትባላላችሁ ማለትም ታልፋላችሁ. 🎁 SHARE SHARE SHARE🙏 https://t.me/Ethio_Fresh3man
Mostrar todo...
Ethîõ Frêshmâñ✨

በዚህ ቻናል ውስጥ ➡️ ✍️የFRESHMAN COURSE MODULE ✍️የጊቢ አስተማሪዎች በብዛት ሚጠቀሙበት GUIDE መፃሀፍቶች። ✍️ ስለ ዲፓርትመንቶች ✍️ከተለያዩ ዩኒቨርስቲ የተውጣጡ ➩FINAL EXAM. ➩MID EXAM. etc. እዚህ ቻናል ውስጥ ይገኛል 💯💯💯። ✔️for any promotion and questions @Iijsisay Contact me

👍 4
#Repost በዚህ አመት ዩኒቨርሲቲ የምትገቡ የ ተፈጥሮ ሳይንስ( Natural science) ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ። ✍✍ በ Concise ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ። የመጀመሪያ አመት የመጀመራያው ሴሚስተር ላይ የ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የምትወስዷቸው ኮርሶች👇👇👇   📌 MATHEMATICS ( for natural science) 📌 GENERAL PHYSICS 📌 GEOGRAPHY 📌 LOGIC & CRITICAL THINKING 📌 COMMUNICATIVE ENGLISH SKILL 📌 PSYCHOLOGY 📌 PHYSICAL FITNESS 🥺 እስኪ አሁን ደግሞ እያንዳንዱን ኮርሶች እንመልከት።     ❇️ MATHS 11 ኛ እና 12 ኛ ክፍል የተማራችሗቸው ናቸው አብዛሀኞቹ ፡ የተወሰነ ለውጥ( modification) ነው ያለው። ስለዚህ ብዙም አትቸገሩበትም ፡ አሪፍ ውጤት መስራት ትችላላችሁ👌። A 🙈         ❇️ General Physics ይኸም 11 ኛ እና 12 ኛ የተማራችሗቸው ናቸው አብዛኞቹ👌። ❇️ Logic and critical thinking ይህ course ለእናንተ አድስ ነው። ምክንያታዊነት እና ፍልስፍስና የትምህርቱ መሰረት ናቸው። የ concept ተማሪ ከሆናችሁ እና English ቋንቋ የምትሞክሩ ከሆናችሁ ትሰሩታላችሁ። ይህ ኮርስ በዋናነት የእናንተን የመረዳት ክህሎት ይጠይቃል ፡ እጅግ በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ኮርስ ነው🙈። ነገር ግን ጥልቅ ንባብ እና መረዳት ይጠይቃል ። ላይ ላዩን ማንበብ የለባችሁም☹️። ለማንኛውም ለ logic and critical thinking የሚያግዝ እጅግ በጣም ምርጥ አጋዥ መፅሀፎች አሉ። 1ኛ) Concise introduction to logic 2ኛ)  freshman logic 📌 Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ በጣም አሪፍ አድርጎ ያስረዳል። በጣም አሪፍ አሪፍ የሚባሉ እና ከበድ ያሉ ጥያቄዎችም አሉት😴። የዚህን መፅሀፍ ጥያቄዎቹን ገብቷችሁ በአግባቡ ከሰራችሁ ፡ በእርግጠኝነት ግቢ ላይ የሚወጣውን  ፈተና ትሰሩታላችሁ😸 ምክንያቱም የከባድ ጥያቄዎች ጣሪያ የሚባሉ ጥያቄዎች መፅሀፉ ላይ አሉ። ኸረ እንዳውም ከመፅሀፉ Exercise ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ፈተና ላይ ቀጥታ ያወጡታል🙈🙈። የግቢ መምህሮች በጣም የሚጠቀሙት መፅሀፍ ነው👏👏። 📌 Freshman logic የሚለው መፅሀፍ ደግሞ የ logic and critical thinking ትምህርትን በቀላሉ እንድትረዱት ያደርጋል ምክንያቱም በ አማርኛ እየተረጎመ ስለሚያስረዳ👏😘። የትምህርቱን ፅንሰ ሀሳብ ( concept) በቀላሉ ለመረዳት freshman logic የሚለው መፅሀፍ በጣም ምርጥ ነው። በዛ ላይ እጅግ በጣም ደስ ደስ የሚሉ የ concept ጥያቄዎችም አሉት😴😍። ስለዚህ እኛ የምንመክራችሁ 1ኛ) መምህሩ የሚሰጣችሁን ኖት ፡ ፒዲኤፍ ማንበብ ፡መምህሩ ሲያስተምር በ ደንብ መከታተል። ጥሩ አድርጎ የማያስተምር መምህር ሊያጋጥማችሁ ስለሚችል ነባር ተማሪዎችን ጠይቆ መረዳት። 2ኛ) freshman logic የሚለውን መፅሀፍ ማንበብ ምክንያቱም መፅሀፉ ላይ የቀረቡት ኖቶችን በቀላሉ ስለምትረዷቸው። 3ኛ) Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ ላይ ሂዳችሁ ጥያቄ መፍለጥ🕺 ፡ የሚገራርሙ ጥያቄዎች አሉት😴። ከዛ A ታመጡና መቀወጥ🕺💃🕺💃😁😁። ❇️ Communicative English skill ይህ ኮርስ ላወቀበት ተማሪ የሚሰራ ኮርስ ነው፡ ግቢ ላይ ውጤታችሁን ከሚያነሱ ኮርሶች መካከል ነው🙈። በውስጡ ምን ምን ይዟል መሰላችሁ🤔 📌 Speaking skill ( ራሳችሁን በ እንግሊዝኛ ማስተዋወቅ🙈 ፡ ከዛ መምህሩ የሆነ ርዕስ ይሰጣችሁ እና ስለዛ ነገር በ እንግሊዝኛ presentation ማቅረብ (የሆነ ማርክ%) 📌 Reading skill ( አንድ passage ይሰጣችሗል ፡ በዛ መሰረት ጥያቄ ይሰጣችሗል( የሆነ ማርክ%) 📌 Writing skill ( letter , descriptive , narrative,argumentative , expository ከነዚህ ባንዱ ትፅፋላችሁ( ከዛ የሆነ ማርክ) Grammar ( Tense , Active and passive voice , conditional sentence, reported speech ... እነዚህ ነው የምትማሩት ፡ ደግሞ ቀላል ናቸው ፡ Concise ላይ የተለቀቁ ኖቶችም ሊጠቅማችሁ ይችላል።)      ❇️ Geography ለ Geography ም አዲስ አይደላችሁም።    ❇️ Psychology ይህ ኮርስ በብዙ መልኩ አድስ ሊሆንባችሁ ይችላል ፡ ግን biology ማንበብ ስለለመዳችሁ አትቸገሩም። theory ነው ፡ ከእናንተ የሚጠበቀዉ ማንበብ ብቻ ኘው።    ❇️ Physical fitness ሜዳ ወጥታችሁ ሱምሶማ መስራት መሮጥ ነው😁። ስለዚህ የ ስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል ፡ እንዳትረሱ😂። ይህ ኮርስ ውጤት የለውም ማለቴ ውጤት አይሰራለትም ዝም ብላችሁ ሜዳ ወታችሁ ትሰራላችሁ እንጅ Grade ( A , A- , B+ ,B , C ....) የለውም። pass or fail ነው የምትባሉት። Attendance ወይም በዚህ ኮርስ ክፍለ ጊዜ ካልቀራችሁ pass ትሆናላችሁ። እሽ እስከአሁን የ natural science ተማሪዎች የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የምትወስዷቸውን ኮርሶች አየን። 🥺 ነገር ግን  አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ በ Logic and critical thinking ቦታ emerging technology የሚያስተምሩ አሉ ። ከዛ second semester ላይ ደግሞ logic and critical thinking ያስተምራሉ። ብቻ ምንም ለውጥ የለውም ፡ እንድታውቁት ያክል ነው።   ❇️ Emerging technology ይህ ኮርስ ለእናንተ አዲስ አይደለም። ከ 9 - 12 የተማራችሗቸው የ Ict ትምህርቶችን ያካትታል ( Ms word , Ms PowerPoint, Ms excel , database ..... ወዘተ) ✍️✍️✍️✍️✍️✍️ https://t.me/Ethio_Fresh3man
Mostrar todo...
Ethîõ Frêshmâñ✨

በዚህ ቻናል ውስጥ ➡️ ✍️የFRESHMAN COURSE MODULE ✍️የጊቢ አስተማሪዎች በብዛት ሚጠቀሙበት GUIDE መፃሀፍቶች። ✍️ ስለ ዲፓርትመንቶች ✍️ከተለያዩ ዩኒቨርስቲ የተውጣጡ ➩FINAL EXAM. ➩MID EXAM. etc. እዚህ ቻናል ውስጥ ይገኛል 💯💯💯። ✔️for any promotion and questions @Iijsisay Contact me

👍 3
የመጀመሪያ ዓመት ኮርሶች 👇🏾 First Semester Course          Cr.Hrs 📫Critical thinking          2️⃣ 📭General psychology   3️⃣ 📪Global trends              2️⃣ 📄Economics                  3️⃣ 📑Communicative English language skills I               3️⃣ 📈Geography of Ethiopia and the Horn                                   3️⃣ 📪Mathematics                3️⃣ 📜Physical Fitness           P/F (Pass or Fail) Second Semester Course           Cr.Hrs 📋Introduction to emerging technology                     3️⃣ 📑Anthropology             3️⃣ 📓Entrepreneurship      3️⃣ 📙History of Ethiopia and the Horn                 3️⃣                               📒Communicative English language skills II          3️⃣ 📕Moral Education      2️⃣ 📒Inclusiveness           2️⃣        🔰 ለተጨማሪ መረጃ 🔰              👇👇👇👇👇👇         ✅✅✅✅✅✅✅✅ https://t.me/Ethio_Fresh3man https://t.me/Ethio_Fresh3man https://t.me/Ethio_Fresh3man         ✅✅✅✅✅✅✅✅
Mostrar todo...
Ethîõ Frêshmâñ✨

በዚህ ቻናል ውስጥ ➡️ ✍️የFRESHMAN COURSE MODULE ✍️የጊቢ አስተማሪዎች በብዛት ሚጠቀሙበት GUIDE መፃሀፍቶች። ✍️ ስለ ዲፓርትመንቶች ✍️ከተለያዩ ዩኒቨርስቲ የተውጣጡ ➩FINAL EXAM. ➩MID EXAM. etc. እዚህ ቻናል ውስጥ ይገኛል 💯💯💯። ✔️for any promotion and questions @Iijsisay Contact me

👍 1
በቀጣይ ግቢ የምትገቡ የ ተፈጥሮ ሳይንስ( Natural science) ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ። ✍ በ Daniel Th and Daniel Sh ተፅፎ በ Concise Education ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ። 📚 የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የምትወስዷቸው ኮርሶች👇   📌 MATHEMATICS ( for natural science) 📌 GENERAL PHYSICS 📌 GEOGRAPHY 📌 LOGIC & CRITICAL THINKING 📌 COMMUNICATIVE ENGLISH SKILL I 📌 PSYCHOLOGY 📌 PHYSICAL FITNESS 🥺 እስኪ አሁን ደግሞ እያንዳንዱን ኮርሶች እንመልከት።                            📌 MATHS 📚 11 ኛ እና 12 ኛ ክፍል የተማራችሗቸው ናቸው አብዛሀኞቹ ፡ የተወሰነ ለውጥ( modification) ነው ያለው። 📚 በይበልጥ ፈተና ሲውጣ Basic ነገር ነው የሚያወጡት Module ማንበብ ለዚ ግዜ በጣም ወሳኝ ነው Module በደምብ ሳታነቡ Reference እንዳገልጡ አደራ Defintion , Properties , Exercises ..... module ላይ ያለውን በደምብ ያዙ የሚሰጣቹ Course outline ላይ ያለውንም ነጥብ በደምብ ተመልከቱ ምን ላይ ማተኮር እንዳለባቹ ይረዳቹሀል::                   📌 Logic and critical thinking 📚 ይህ course ለእናንተ አድስ ነው። ምክንያታዊነት እና ፍልስፍስና የትምህርቱ መሰረት ናቸው። የ concept ተማሪ ከሆናችሁ ትሰሩታላችሁ። ይህ ኮርስ በዋናነት የእናንተን የመረዳት ክህሎት ይጠይቃል ፡ እጅግ በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ኮርስ ነው🙈። ነገር ግን ጥልቅ ንባብ እና መረዳት ይጠይቃል ። ላይ ላዩን ማንበብ የለባችሁም☹️። 📚 ለማንኛውም ለ logic and critical thinking የሚያግዝ እጅግ በጣም ምርጥ አጋዥ መፅሀፎች አሉ። 1ኛ) Concise introduction to logic 2ኛ)  freshman logic 📌 Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ በጣም አሪፍ አድርጎ ያስረዳል። በጣም አሪፍ አሪፍ የሚባሉ እና ከበድ ያሉ ጥያቄዎችም አሉት😴። የዚህን መፅሀፍ ጥያቄዎቹን ገብቷችሁ በአግባቡ ከሰራችሁ ፡ በእርግጠኝነት ግቢ ላይ የሚወጣውን  ፈተና ትሰሩታላችሁ😸 ምክንያቱም የከባድ ጥያቄዎች ጣሪያ የሚባሉ ጥያቄዎች መፅሀፉ ላይ አሉ። ኸረ እንዳውም ከመፅሀፉ Exercise ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ፈተና ላይ ቀጥታ ያወጡታል🙈🙈። የግቢ መምህሮች በጣም የሚጠቀሙት መፅሀፍ ነው👏👏። 📌 Freshman logic የሚለው መፅሀፍ ደግሞ የ logic and critical thinking ትምህርትን በቀላሉ እንድትረዱት ያደርጋል ምክንያቱም በ አማርኛ እየተረጎመ ስለሚያስረዳ👏😘። የትምህርቱን ፅንሰ ሀሳብ ( concept) በቀላሉ ለመረዳት freshman logic የሚለው መፅሀፍ በጣም ምርጥ ነው። በዛ ላይ እጅግ በጣም ደስ ደስ የሚሉ የ concept ጥያቄዎችም አሉት😴😍። ስለዚህ እኛ የምንመክራችሁ 1ኛ) መምህሩ የሚሰጣችሁን ኖት ፡ ፒዲኤፍ ማንበብ ፡መምህሩ ሲያስተምር በ ደንብ መከታተል። ጥሩ አድርጎ የማያስተምር መምህር ሊያጋጥማችሁ ስለሚችል ነባር ተማሪዎችን ጠይቆ መረዳት። A+ tutorial Class ላይ ትምህርቱ ግልፅ በሆነ መንገድ ስለሚሰጥ እዛ ላይ ተመዝግባችሁ መማር። 2ኛ) freshman logic የሚለውን መፅሀፍ ማንበብ ምክንያቱም መፅሀፉ ላይ የቀረቡት ኖቶችን በቀላሉ ስለምትረዷቸው። 3ኛ) Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ ላይ ሂዳችሁ ጥያቄ መፍለጥ🕺 ፡ የሚገራርሙ ጥያቄዎች አሉት😴። ከዛ A ታመጡና መቀወጥ🕺💃🕺💃😁😁።                   📌 Communicative English skill I ይህ ኮርስ ላወቀበት ተማሪ የሚሰራ ኮርስ ነው፡🙈። በውስጡ ምን ምን ይዟል መሰላችሁ🤔 📚 Reading skill ( አንድ passage ይሰጣችሗል ፡ በዛ መሰረት ጥያቄ ይሰጣችሗል( የሆነ ማርክ%) 📚 Grammar ( Tense , Active and passive voice , conditional sentence, reported speech ... እነዚህ ነው የምትማሩት ፡ ደግሞ ቀላል ናቸው ፡ Concise ላይ የተለቀቁ ኖቶችም ሊጠቅማችሁ ይችላል።) ኮርሱ A+ tutorial class ላይ እጅግ በጣም ግልፅ በሆነ መንገድ ይሰጣል ብዙ ተማሪዎችም A+ አምጥተውበታል ተመዝግባችሁ ተማሩ።                             📌 Geography ለ Geography ም አዲስ አይደላችሁም። ነገር ግን ይህ ትምህርት አንዴ ተነቦ የሚተው አደለም በተፈጥሮው ይተናል ብል ይቀላኛል 🤷‍♂ ስለዚህ ብትችሉ ስታነቡ Note ያዙ ቀጣይ ስትደግሙት Note ብቻ ማንበብ ነው የሚጠበቅባቹ ከ module ውጪ ፈተና አይወጣም PPT እንደ Apetizer ውሰዱ 😂 እንዳልኳቹ ስለሚረሳ ቶሎ ቶሎ ሳይበዛ ከልሱት አንዳንዴ Module ስታነቡት ደስ ላይል ሰለሚችል Note እየያዛቹ ዋና ዋና ነጥቡን አንብቡ 👍::                           📌 Psychology 📚ይህ ኮርስ በብዙ መልኩ አድስ ሊሆንባችሁ ይችላል:: ይህ ትምህርት ለየትው የሚያረገው በደምብ መረዳትን ይጠይቃል Module ካነበባችሁ በቂ ቢሆንም Module በደምብ የማያብራራው ሀሳብ ስለሚኖር Google ማድረግ በጣም ተመራጭ ነው በይበልጥ ከ ምዕራፍ 3 ጀምሮ የ Case ጥያቄ ስለሚበዛ በደም Exercise መስራት ይጠቅማቹሀል በቀላሉ Google ላይ በ Topicu ርዕስ worksheet search ብታረጉ ከፈተናው ተመሳሳይ ጥያቄ ታገኛላቹ። ሌላኛው አማራጭ YouTube ነው እኛ ሀገር በስፋት ባይለመድም በአጭር ግዜ Concept ለመረዳት ፍቱን ነው ሞክሩት ። 11 ምዕራፎች ሲኖሩት ቢበዛ እስከ ምዕራፍ 8 ብትማሩ ነው አታስቡ  A+  የናንተ ናት 👍 ኮርሱ A+ tutorial class ላይ እጅግ በጣም ግልፅ በሆነ መንገድ ይሰጣል ብዙ ተማሪዎችም A+ አምጥተውበታል ተመዝግባችሁ ተማሩ።                         📌 General Physics General physics የምትማሩት ከ 11 እና 12 የተለየ ነገር የለውም ከናንተ የሚጠበቀው Module ማንበብና የተወሰነ Refer አድርጋቹህ ጥያቆዎችን መስራት ነው እንጂ የተለየ አዲስ ነገር የለውም::                           📌 Physical fitness ሜዳ ወጥታችሁ ሱምሶማ መስራት መሮጥ ነው😁። ስለዚህ የ ስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል ፡ እንዳትረሱ😂። ይህ ኮርስ ውጤት የለውም ማለቴ ውጤት አይሰራለትም::  pass or fail ነው የምትባሉት። በመጨረሻም የ natural science ተማሪዎች የመጀመሪያ ሴሚስተር የምትወስዷቸውን ኮርሶች እና አጋዥ መፅሀፍ በ PDF ቀጣይ እንልክላችሗለን:: https://t.me/Ethio_Fresh3man  
Mostrar todo...
Ethîõ Frêshmâñ✨

በዚህ ቻናል ውስጥ ➡️ ✍️የFRESHMAN COURSE MODULE ✍️የጊቢ አስተማሪዎች በብዛት ሚጠቀሙበት GUIDE መፃሀፍቶች። ✍️ ስለ ዲፓርትመንቶች ✍️ከተለያዩ ዩኒቨርስቲ የተውጣጡ ➩FINAL EXAM. ➩MID EXAM. etc. እዚህ ቻናል ውስጥ ይገኛል 💯💯💯። ✔️for any promotion and questions @Iijsisay Contact me

✅#Hamster Kombat list መደረጊያው ቀን ቀርቧል መቼም ሰለ Hamster ያልሰማ ይኖራል ብዬ አላስብም እንደ አለማች 1 ኛ ደረጃን ይዟል Record  ሰብሯል 🔥በ Telegram Channel 42M 🙆   &You tube 27M🙆 Yigermal ይሄ ሁሉ በ አጭር ግዜ ነው❗ ያልጀመራችሁ ልጆች እሄው የቻላችሁትን Daily reward, Daily Combo and Daily Cipher መውሰድ አትርሱ Profit per hour per hour Siritti gudisaa guys Go ...🏃🏃🏃Link Kan barbaddan Kinotti👇👇👇 https://t.me/hamster_koMbat_bot/start?startapp=kentId1615366743
Mostrar todo...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

✔️ ትኩረት* 👉 ቶሎ ብር ከፈለጋችሁ Spinner Coin ስሩ።  ✅ Pre market ተጀምሯል 👊 🎉 ሰው Invite ፣ spin በማረግ Coin ሰብስቡ እንዲሁም League አሳድጉ ። ✅በሰበሰባችሁት Coin level አሳድጉ ✅ Level 12 ላይ ስትደርሱ 0.5 Ton መሸጥ ትችላላችሁ 🔥 ✅በጣም ቀላል ነው። ያልጀመራችሁ ከታች ባለው ሊንክ ጀምሩ 👉 https://t.me/spinnercoin_bot/app?startapp=r_2172882
Mostrar todo...
SpinnerCoin

New P2E game powered by TON and based on unique NFT.

Mostrar todo...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

✅Online ገንዘብ መስራት የምትፈልጉ Join እያረጋቹህ👍 https://t.me/Online23Moneyyyy
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.