cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

አቡ አብዱርህማን ኢብኑ ሻፊ,(Abu abdurahman)

📌 ‏قال الإمام أحمد بن حنبل - رحمه الله: ✍🏻 «رحم الله عبـدًا قالَ بالحق واتبع الأثر وتمسك بالسُّنة واقتدى بالصالحين». 📖 طبقات الحنابلة

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 753
Suscriptores
+124 horas
Sin datos7 días
+4530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

في الشرع: كل كافر مشرك قال الشيخ الألباني -رحمه الله-: "الذي يشهد أن لا إله إلا الله وأنه لا يستحق العبادة سِوَاه، هذا موحد وليس مشركًا، ويؤمن بكل ما جاء من عند الله، لكنه قال: الآية الفلانية ما عجبتني! أو الحديث النبوي ما عجبني! هذا لغةً كُفر، لكنه ما أشرك. أمّا شرعًا فقد أشرك أيضًا، ما هو السبب؟ {أفرأيت من اتَّخَذَ إلهه هواه} إذًا هنا صار فيه شرك لأنه جعل هواه إلهًا. إذًا هو يقول لا إله إلا الله لكن من حيث واقعه جعَلَ مع الله إلهًا، ليس بالضروري يكون الإله فرعون أو اللات أو مناة أو أو إلخ يكفي أن يكون إلهه هواه. من هنا الشرع يجعل كل مَن كفَرَ بمكفّرٍ ما مشركًا". 📻 الهدى والنور ٦٢٦ ثم ذكر الشيخ قصة الرجلين في سورة الكهف التي في آخرها قال الرجل: {يا ليتني لم أشرك بربي أحدا} مع أنه كان ينكر قيام الساعة. ثم قال الشيخ: "فهكذا أهل الكتاب هم مشركون، ولو وُجد هناك موحّدون يعتقدون بأن عيسى ليس ابنًا لله فهو مشرك لأنه ما آمن بالله ورسوله".
Mostrar todo...
(◉) ⇦ مفسدات الـقلـب ⇨ (◉) ✍🏻 قـال الإمـام ابن الـقـيم رحمه الله تعالىٰ : مـفسدات الـقلب خـمس : (❶) كثرة الخلـطة ،   (❷) والـتمني ، (❸) والتعلق بغير الله ، (❹) والـشبـع ، (❺) والـمنـام ، فهذه الخمسة من أكبر مفسدات القلب . ◉  ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ ▣ [ مدارج السالكين (٤٥٢/١) ] ـــــــــــــــــــــــــ    
Mostrar todo...
ተጀመሯል كتاب صحيح البخاري بفضيلة الشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله ገባ ገባ በሉ 👇👇👇 https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=9d3b0dd3cec98287a8
Mostrar todo...
ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel

ይህ የዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية Dar As-Sunnah Sharia Knowledge Center አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን ከድልዲዩ በስተቀኝ እንገኛለን። ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031

*📚شروط الصاحب📚* *قــال الفقيه ابن جُزي المالڪي رحمه الله* : (*ﻓﺄﻣَّﺎ اﻟﺼﺪﻳﻖ ﻓﺸﺮﻭﻃﻪ ﺳﺒﻌﺔ*: *اﻷﻭﻝ*: ﺃﻥْ ﻳﻜﻮﻥ ﺳُﻨَّﻴﺎ ﻓﻲ اﻋﺘﻘﺎﺩه *اﻟﺜﺎﻧﻲ*: ﺃﻥْ ﻳﻜﻮﻥ ﺗﻘﻴًّﺎ ﻓﻲ ﺩﻳﻨﻪ، ﻓﺈﻧَّﻪ ﺇﻥْ ﻛﺎﻥ ﺑﺪﻋﻴًﺎ ﺃﻭ ﻓﺎﺳﻘًﺎ ﺭﺑﻤﺎ ﺟﺮَّ ﺻﺎﺣﺒﻪ ﺇﻟﻰ ﻣﺬﻫﺒﻪ، ﺃﻭ ﻇﻦ اﻟﻨﺎﺱ ﻓﻴﻪ ﺫﻟﻚ، ﻓﺈﻥَّ اﻟﻤﺮء ﻋﻠﻰ ﺩﻳﻦ ﺧﻠﻴﻠﻪ. *اﻟﺜﺎﻟﺚ*: ﺃﻥْ ﻳﻜﻮﻥ ﻋﺎﻗﻼً، ﻓﺼﺤﺒﺔ اﻷﺣﻤﻖ ﺑﻼء. *اﻟﺮاﺑﻊ*: ﺃﻥْ ﻳﻜﻮﻥ ﺣﺴَﻦ اﻟﺨُﻠﻖ، ﻓﺈﻥْ ﻛﺎﻥ ﺳﻲّءَ اﻟﺨُﻠﻖ ﻟﻢ ﺗُﺆﻣَﻦ ﻋﺪاﻭتُه. ﻭﺗَﺨﺘﺒﺮه ﺑﺄﻥْ ﺗُﻐﻀﺒﻪ، ﻓﺈﻥْ ﻏﻀﺐ ﻓﺎﺗﺮﻙ ﺻُﺤﺒﺘﻪ. *اﻟﺨﺎﻣﺲ*: ﺃﻥْ ﻳﻜﻮﻥ ﺳﻠﻴﻢ اﻟﺼﺪﺭ ﻓﻲ اﻟﺤﻀﻮﺭ ﻭاﻟﻐﻴﺒﺔ، ﻻ ﺣﻘﻮﺩًا، ﻭﻻ ﺣﺴﻮﺩًا، ﻭﻻ ﻣُﺮﻳﺪًا ﻟﻠﺸﺮ، ﻭﻻ ﺫا ﻭﺟﻬﻴﻦ. *اﻟﺴﺎﺩﺱ*: ﺃﻥْ ﻳﻜﻮﻥ ﺛﺎﺑﺖ اﻟﻌﻬﺪ ﻏﻴﺮَ ﻣَﻠﻮﻝ، ﻭﻻ ﻣُﺘﻠﻮن. *اﻟﺴﺎﺑﻊ* :ﺃﻥْ ﻳﻘﻮﻡ ﺑﺤﻘﻮﻗﻚ ﻛﻤﺎ ﺗﻘﻮﻡ ﺑﺤﻘﻮﻗﻪ، ﻓﻼ ﺧﻴﺮ ﻓﻲ ﺻُﺤﺒﺔِ ﻣَﻦ ﻻ ﻳَﺮﻯ ﻟﻚ ﻣِﻦ اﻟﺤﻖ ﻣﺜﻞ اﻟﺬﻱ ﺗَﺮﻯ ﻟﻪ.اهـ 📚 القوانين الفقهية ص:460
Mostrar todo...
ተጀመሯል የኡሱል አስ-ሱንና ሊል ኢማም አሕመድ ኢብኑ ሀንበል (ረሂመሁላህ) ሸርህ (ሉዙም አስ-ሱንነህ) የኩታቡ pdf 👇👇 https://t.me/DarASSunnah1444/7031 በሸይኻችን ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ኢብኑ ዐብደላህ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) ቀን:- ጁምዐህ፣ ቅዳሜና እሁድ ሰኣት:- ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ገባ ገባ በሉ👇👇👇 https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=c83ee812245b8eeaad
Mostrar todo...
ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel

👉 አዲስ ኪታብ pdf عنوان:- لزوم السنة في شرح أصول السنة ሱናን አጥብቆ መያዝ በሚል ርእስ የተዘጋጀ የኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ሀንበል (ረሂመሁላህ) ኡሱል አስ-ሱንና ኪታብ ማብራሪያ للشيخ الفاضل الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله الإتيوبي السلطي حفظه الله ✍🏻አዘጋጅ:- የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ረቢዕ እና የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ዐሊ ኣደም ተማሪ የሆኑት ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ኢብኑ ሙሀመድ ኢብኑ ዐብደላህ አስ-ስልጢ (ሀፊዘሁላህ) ከሳዑዲ ዐረቢያ መከተ'ል መከረመህ 🔸በዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም ቻናል በonline ጁምዓ፣ ቅዳሜና እሁድ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በሸይኹ በራሳቸው እየተቀራ ነው በአማርኛ ስለሚብራራ ሁሉም መከታተል ይችላል ቴሌግራም ቻናል ⤵️

https://t.me/HussinAssilty

https://t.me/HussinAssilty

(ዐረቢኛ የምትችሉ pdf ን አውርዳችሁ አንብቡት) የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ

https://t.me/DarASSunnah1444

https://t.me/DarASSunnah1444

*"وَالسَّعَادَةُ فِي مُعَامَلَةِ الْخَلْقِ:* أَنْ تُعَامِلَهُمْ لِلَّهِ فَتَرْجُوَ اللَّهَ فِيهِمْ وَلَا تَرْجُوَهُمْ فِي اللَّهِ وَتَخَافَهُ فِيهِمْ وَلَا تَخَافَهُمْ فِي اللَّهِ، وَتُحْسِنَ إلَيْهِمْ رَجَاءَ ثَوَابِ اللَّهِ لَا لِمُكَافَأَتِهِمْ وَتَكُفَّ عَنْ ظُلْمِهِمْ خَوْفًا مِنْ اللَّهِ لَا مِنْهُمْ. *كَمَا جَاءَ فِي الْأَثَرِ: «اُرْجُ اللَّهَ فِي النَّاسِ وَلَا تَرْجُ النَّاسَ فِي اللَّهِ وَخَفْ اللَّهَ فِي النَّاسِ وَلَا تَخَفْ النَّاسَ فِي اللَّهِ»"* مجموع الفتاوى شيخ الاسلام ابن تيمية ١/‏٥١
Mostrar todo...
ልዩ እና ገራሚ ሙሐደራ 🔍🔍🔍🔍🔍🔍 እያንዳንዱ ሰው ስላለበት አማና ✅ አደራን የመወጣት አስፈላጊነት ➜ ይህ ሙሐደራ    ➧ ኡስታዝ ያለበት አደራ    ➧ ሚስት ያለባት አማና    ➧ ዶክተር ስላለበት አማና    ➧ ተማሪ ስላለበት አደራ    ➧ ሰራተኞች ስላለባቸው አማና    ➧ የሀገር አስተዳዳሪ ስላለበት አማና    ➧ በየትኛውም ሙያ፤ እድሜ ሁኔታ ወዘተ ያለ ማንኛውም ሰው ስላለበት ሀላፊነት በዝርዝር ተዳሷል።    ➹ ሌሎችም በሚገርም አቀራረብ ተካተዋል። 🎙 በተከበሩ ሸይኽ አቡ ዐብዱልሃሊም ዐብዱልሐሚድ ብን  ያሲን አል'ለተሚይ አሱኒይ አስሰ'ለፊይ አላህ ይጠብቃቸው 🏝 ይሄን ሁሉ ትንታኔ ያቀረቡት ሸይኹ በሂፍዛቸው ነው። በጣም ትልቅ ብቃት አላህ ሰጥቷቸዋል። በጣም አስገራሚ አሊም ናቸው። https://t.me/abdulham/2306
Mostrar todo...
የዲን አማናዎችን መጠበቅ.mp327.58 MB
🎙ይህ በውላውላ የሰለፊዮች መስጅድ ግንባታ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በውዱ ሸይኻችን ሸይኽ አቡዘር አቡጦለሃ ሀፊዘሁሏህ በ ዙል ሒጃ 23/1445 ሂጅሪያ ቅዳሜ ምሽት  የተሰጠ ሁሉም ሰው ሊሰማው የሚገባ አድስና ወሳኝ ሙሐደራ ነው።🎧 ➣عنوان المحاضرة أهمية التوحيد القرأن كله يدور على التوحيد      ➣ርዕስ የተውሂድ አንገብጋቢነትና ቁርዓን በአጠቃላይ በተውሂድ ዙሪያ የሚያጠነጥን ሰለመሆኑ። ↪️ከተዘረዘሩ አንኳር ነጥቦች መካከል በጥቂቱ፦↘️ ➡️ተውሂድ ማለት  ምን ማለት ነው? ➡️ አሁን ባለንበት ወቅት ተውሂድ ይለያየናል በሙሀደራዎች በመስጂዶች በተለያዩ መማሪያዎች ሰዎች ሙስሊሞች ናቸው ስለተውሂድ መማር አያሰፈልጋቸውም የሚሉ ጃሂሎች ሰለመኖራቸውና  ሁሉም ሰለፊይ መሻይኽ ዱዓቶች ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ ተውሂድን የማስተማርና የማስገንዘብ ግደታ እንዳለባቸው ተጠቅሷል፦ ↪️ተውሂዱል አር ሩብብያ  የመካ ሙሽሪኮችም እነ አቡ ጀህልም እነ አቡ ለሃብም ያረጋገጡት ሰለመሆኑና ነገር ግን እንዳልጠቀማቸው ነብያቶችንም ከዑመቶቻቸው ጋር ያላጨቃጨቃቸው ስለመሆኑ... ↪️ይችን ዑማ የሚያስተካክላትና አንድ ሊያደርጋት የሚችለው የመጀመሪያዎቹን ዑማዎች ያስተካከላቸውና አንድ ያደረጋቸው ጉዳይ ስለመሆኑ፦ ↪️ የልብ የአምልኮ ተግባራት ፣የምላስ የአምልኮ ተግባራት፣ የአካል የአምልኮ ተግባራት ተጠቅሰዋል፦ ሁሉም ለአሏህ ብቻና ብቻ መሆን እንዳለባቸውም ተወስቷል። ወደውላ ውላ ግሩፕ ለመቀላቀል↘️ https://t.me/YweIaweIa_Groups ↪️ወደ ሸይኻችን ሸይኽ አቡዘር አቡጦለሃ (ሀፊዘሁሏህ) የቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል ↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
Mostrar todo...
Recording_1606.amr6.14 MB
👉ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ! ከባንክ በማስመሰል ስልክ በመደወል እና ቲቶክን ጨምሮ የተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ተጠቅመው ከደንበኞች ሂሳብ ላይ ስርቆት የሚፈፅሙ አጭበርባሪዎች ከሚጠቀሟቸው አሳሳች መልእክቶች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፡ • ባንኩ በሞባይል ባንኪንግ የብድር አገልግሎት መስጠት ስለጀመረ የሚከተለውን ኮድ በማስገባት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ፣ • የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ልናስተካክልዎት ነውና የምንነግርዎትን ቁጥር ወይም ኮድ ያስገቡ፣ • መረጃችሁን በትክክል ስላልሞላችሁ እናስተካክልላችሁ፣ • ሽልማት ስለደረሶት ሽልማቱ እንዲላክልዎት ገንዘብ ያስገቡ፣ • የሞባይል ባንኪንግ ሲስተም አፕዴት ልናደርግልዎት ነው፣ • የሞባይል ባንኪንግ ከፍተንልዎታል፣ • ባንካችን የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ተጠቃሚዎችን ይሸልማል፣ • ሌሎችም ተመሳሳይ መልእክቶች..... በመሆኑም ተመሳሳይ መልእክቶች ሲደርሳችሁ ወደ ባንኩ ቅርንጫፍ በመሄድ አሊያም ወደ 951 በመደወል ትክክለኛነቱን ሳታረጋግጡ ምንም አይነት እርምጃ እንዳትወስዱ እናሳስባለን፡፡ Copy https://t.me/BesoftuGroup
Mostrar todo...
የቢሾፍቱ አህለል - ሱናዎች መዋያየ ግሩፕ!! አላህ ከዐርሽ በላይ ነው።

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የተከበራቹ የአላህ ባሪያዎች ሆይ በዚህ ግሩፕ ውስጥ የኢስላማዊ ነገሮችን መማማሪያ እና መዋያየ ግሩፕ ነዉ!!! 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 🎋ኢንሻ አላህ 🎋 ቅድሚያ ለተዉሂድ አላህ አዐርሽ በላይ ነው። ጉሩፑን ለመቀላቀል join 👇👇

https://t.me/BesoftuGroup

Photo unavailableShow in Telegram
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ ወንድሞችና እህቶች ይህ በፎቶ የምታዩት ተፈላጊ #ሙከረም ሪደላ ሸሳይድ# ይባላል ነዋሪነቱ ሳንኩራ ወረዳ ዓለም ገበያ ከተማ አስተዳደር መንዞ ጉንቢ ቀበሌ አኒካ ጎጥ ነዉ። ተፈላጊው በቀን 11/10/2016 ሀሙስ ጧት 02:30 ሰዓት ገደማ ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም። ተፈላጊ ሙከተም ሪደላ በወቅቱም ዡጉርጎር ሱሪና፣ ሽሮ ከለር በለኮፍያ ጀኬት ለብሷል። ተፈላጊዉን ያያችሁ አሊያም ያለበትን የምታውቁ እንድትተባበሩን እያሉ ቤተሰቦቹ በትህትና ይጠይቃሉ። ጥቆማ የለችሁ በስልክ ቁጥር :_ 0922117690 _0939454763 እንድታሰዉቁን በአላህ ስም እንጠይቃለን።
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.