ጼሌቅ
፨በሠምና ወርቅ ሕብረ ቃላት ተላብሶ በጥርስ ሠርገኝነት ታጅቦ፥በተውህቦ ቻቻታ የደመቀ ሳቅ፥ጨዋታና ፈገግታ የረቂቅ ሕዋሳት ምግብ ነው። ለ አስተያየት = @yosef_tariku 𝓎𝓸𝓼𝓮𝓯 𝓉𝒶𝓇𝓲𝓴𝓊
Mostrar más199
Suscriptores
Sin datos24 horas
-27 días
-930 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
https://t.me/geezdistance13
እንዳያመልጣችኹ!!!
የግእዝ ትምህርት ፩፫ኛ ዙር ትምህርት ሊጀመር ነው።
ትምህርቱ በነጻ የሚሰጥ ሲሆን በጊዜ ካልገባቹ ያመልጣችዃል።
ሰላም እንዴት ናችሁ?🖐 የፈጠረኝ ይመስገን ደኸና ነኝ እኔ።😊
አዕምሮ ሲደክም😣 ነገር ሲጠምብን ተስፋ ያጣን ዕለት ተስፋን የሚሰጡ፣ብርታት የምናገኝበት ፍጡር በፈጠራቸው ፊደላቶች እንሆይ ለፍጡራን።😊
🌷መልካም ጊዜ።🌷
🚑የመኪና ታቦት😊
በጣም ከምወደው እና ከማከብረው ከእኩያ የጓደኛ💑 መምህሬ ጋር ከትምህርት ቤት🏢 እየተመለስን ነበር......መንገዱ መኪና🚘 የሚበዛበት እና ሰዎች👨👩👦 የሚበዙበት የተፈጠረን በሚፈጥሩ ሰዎች የተበጃጀ በአስፋልት ዳር እየተጓዝን ነበር።
እየተነጋገርን👨🔧 እና እየተቀላለድን😀 የቀትር ፀሐይን🌝 እየተቋደስን መንገዳችንን ቀጠልን ድንገት አንዲት መኪና🚑 እኛ ጋር በአካል ሳትደርስ በደምፅ🦻 እኛ ጋር ደርሳ ነበር በጥቂት ጊዜ አልፋን ሄደች መኪናዋ አምፑላንስ🚑 ናት እንዲቀለኝ የመኪና ታቦት ብላት አይከፋኝም መቀደሷን እንጃጅ😁። ይህም ያልኩበት ልክ እንደ ታቦት ሌሎች መኪኖች🚖🚘 ቦታ እየለቀቁላት የፈጠኑ ረጋ እያሉ እያሳለፏት ነበር መንክር ነው ነገሩ!።
ለካስ..... የመኪና ታቦት አለው እንዴ! አሰኘኝ እኛም በሕይወታችን🩵 ልክ እንደዚሁ ነን በመንገዳችን ላይ መንገድ እንዲለቀቅልን ክብር ያለው ክብር እንዲኖረን እና እንድናገኝ መኪናዋን🚑 መምሰል ግድ ነው! አምፑላንስ🚑 ከሌሎች ፈጣን ፣ውብ🥰 ወይም ሥሪቷ ልዩ ሆኖ አይደለም ሌሎቹ ከያዙት ይልቅ እሷ የያዘችው ክቡር ንዑድ ስለሆነ እና ፈዋሽ ስለሚያሻው ነው😊። በውበትማ ቢሆን እነ ቪትስ እና መስሎቹ መንገድ ባለቀቁ እና ቀድመዋትም በሮጡ ነበር በፍጥነትስ ቢሆን ፈጣኖቹ እነ ኃይሎክስ እና ዘመዶቻቸው ስቀድማቸው ዝም ይሉ ነበረ??? እእእ?😳🧐 በፍጹም! ነገሩ በውበት አይደለም በፍጥነትም ሳይሆን በውስጣቸው በያዙት ነገር ነበር😊 ለዛም ነው ነው ቅድሚያ የተሰጣት ካሰበችው እንድትደርስ ክብር ተሰጥቶአት መንገድ የተለቀቀላት በርግጥ ሌሎቹ መኪናዎች ሊያጉረመርሙ ይችላሉ ግን ግዴታቸው ነውና መልንገድ ይለቃሉ። ነገሩስ ቅድሚያ ለአረጋዊ ዓይነት ነው።😁😊
እኛም በሕይወታችን🩵 እንደ መኪናዋ🚑 ከአሰብነው ለመድረስ እውነተኛ ክብር እንዲኖረን እና ለማግኘት መኪናይቱን🚑 መምሰል ይገባል። አፈጣጠራችን አንድ ቢሆንም በውስጣችን በያዝነው ስፍር እና ልክ ለራሳችን እና ለሰዎች አክብሮት እንቸራለን🙏፣ ሰዎች መንገድ ይለቁልናል🙏፣ እንከበራለን🙏፣ከእኔ አንተ ቅደም እንባላለን😊 ይሄ ደግሞ የሚሆነው በያዝነው ውበት፣ሐብት፣በለፍላፊነታችን አይደለም! በያዝነው ውስጣዊ ማንነት እንጂ ባለን ውበት እና ፍጥነት ቢሆንማ ለመኪናዋ መንገድ ባልተለቀቀ ነበር🙏 ስለዚህ ከተፈጠረልን አካል ውጪ የፈጠርነውን ውስጣዊ ማንነት ይዘን እንደ አምፑላንሷ🚑(መኪና ታቦቷ) ልንጮኸና ካለምንበት ልንደርስ ልንታከም እና ልናክም ይገባናል😊። አደራ ካድያ ስንጮኸ እንደ መኪና ታቦቷ🚑 (አምፑላንሷ) የታመመ ማንነት ይዘን እንዳይሆን ክብር የምንሻ😁🙏!!!
"አንተ! ያንን አይተኸዋል?"አለኝ ጓደኛዬ ነካ ነካ እያደረገኝ "ምን?😳 መኪናዋን🚑?" አልኩት ሰው ያየውን ያስባል ይሄ ነው😁😁። እንዴ ምን ሆነኃል😳? የት ሄደህ ነው? አለኝና ወደ ቀልቤ ተመልሼ😁😊 እየተነጋገርን ጥቂት ተጉዘን ከአእእወጓዬ💑 ተለየው የቤታችን መገንጠያ ጋር ደርሰን ነበርና።
🌿 ሲራክ=ብሩክ(ረጊዕ ዖተ ሰብእ)
🌹መልካም_ምሽት!🌹
ለአሳብ አስተያየት:- @lebawit
:-@aki12NT
:-@lemi1223
:-@Yenelene
SEARCH ON TELEGRAM->"ጼሌቅ"🔍
->"አሴር"🔎
❤ 2
ገድል~> ገደል
ብቸኝነት ቢሉ ያለ ሰው መኖር ቢሆንም ገድል
ነገሩ በዛና ልብ እረከሰና ከእንጦሮንጦስ ሊጣል
ነገሩን ቀይሮ ገድል ሆነ ገደል።
ሲራክ-ረጊዕ ዖተ ሰብእ
መልካም ምሽት!🌹
የሺ ሐረጊቱ....
ያ ውብ-ቁመናሽ ያ ልስልሱ ገላሽ ወጣ ከአደባባይ
ተገለጥሽ በአብይ ምደር-እስከ-ኅፊር-ሮት ሁለመናሽ እስኪታይ
እኔ ምለው ዓለሜ
እኔ ስጥወለገለግ ገነት ገባሽ እንዴ?
🌹ሲራክ-ረጊዕ ዖተ ሰብእ🌹
መልካም መሽት💐
❤ 1
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.