cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

#°✨✨{¿¿¿¿¿¿¿}™.......😍😍❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥

@In this channel have #90's music😍 #Pictures😘 #Tiktok videos😎 #Love quotes😍 #Funny videos and texts....😊 If u have any comment write to... @nari_y30 @Emaayyeee 😍😍😍😍

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
189
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🎙 • Nahom Mekuria 🔊 • ዳርም የላት @brabrukti 🧬🧬🧬
Mostrar todo...
መልካም ቡሄ 🥖🥖🥖🍞🍞 🥖🥖🥖🥖🍞 እንኳን አደረሳችሁ 😍
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
[ Photo ] 🥖 እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።🥖
Mostrar todo...
#ቡሄ_መጣ ያ መላጣ ቂቤ ቀቡት እንዳይነጣ:: @twoqueens_te
Mostrar todo...
01:36
Video unavailableShow in Telegram
ቡሄ በሉ.... ሆ... ልጆች ሁሉ... እንኳን ለ ደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሣችሁ 🙏 #Share @twoqueens_te💚💛♥️
Mostrar todo...
#ደብረ_ታቦር (ነሐሴ 13) ደብረ ታቦር ከዘጠኙ የጌታችንና የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አበይት በዓላት አንዱ ነው፡፡ በምዕመናን ዘንድ ቡሄ ተብሎም ይታወቃል፡፡ ቡሄ ማለት ብርሃን፤ የደመቀ የጎላ ማለት ነው፡፡ ይህም ስያሜ በደብረ ታቦር የጌታችንን ብርሀነ መለኮት መገለጥ ጋር የተያያዘ ስያሜ ነው፡፡ የችቦ ማብራት ቱፊትም ከዚሁ ጋር የተያያዘ ነው፡፡ ደብረ ታቦር ማለት የታቦር ተራራ ማለት ነው፡፡ ተራራው ከገሊላ ባህር በስተ ምስራቃዊ ደቡብ በኩል ይገኛል፤ መሳ.4 ÷6-14 ሰዎች የሰውን ልጅ ማን ይሉታል፤ ጌታችን ሰዎች የሰውን ልጅ ማን ይሉታል ብሎ ደቀ መዛሙርቱን በጠየቃቸው ጊዜ አንዳንዶች መጥምቁ ዮሀንስ ሌሎች ኤልያስ ነው፤ ሌሎችም ኤርምያስ ነው ወይም ከነብያት አንዱ ነው ይላሉ ብለውት ነበር፤ እናንተስ ማን ትሉኛላችሁ ሲላቸው ቅዱስ ጴጥሮስ “አንተ የህያው የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ’’ ብሎ መልሶለታል ይህ በሆነ በስደስተኛው ቀን ከሐዋርያት መካከል ሦሥቱን ይዞ ወደ ታቦር ተራራ ከወጣ በኋላ ብርሀነ መለኮቱን ገለጠላቸው ከዚያም ሙሴን ከመቃብር ኤልያስን ከብሄረ ህያዋን ጠርቶ ያመጣቸው ሙሴ ክብርሀን አሳየኝ ብሎት ነበር (ዘጸ. 33÷17-23) ጌታችን ግን በሕይወተ ሥጋ እያለ እኔን ሊያይ የሚቻለው ማንም የለም ቢለውም ከመቃብር አስነስቶ ልመናውን ፈጽሞለታል ፡፡ ስለ እርሱም ማንነት ግራ ለተጋቡ ጴጥሮስ መንፈስ ቅዱስ ገልጾለት እንደተናገረው የህያው እግዚአብሔር ልጅ እንጂ ከነብያት አንዱ አለመሆኑንና ለዘለአለምም ሰዎች በዚህ እንዳይሰናከሉ በተግባር አስተምሯቸዋል፡፡ ከዚያም ደመና ጋረዳቸውና አብ ከሰማይ "የምወደው ልጄ ይህ ነው አርሱን ስሙት" ሲል መሰከረ፡፡ ማቴ 17÷ 2 ሉቃ 9÷29፡፡ እግዚአብሔር ከበዓሉ በረከት ያሳትፈን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖቴ ኩራቴ @twoqueens_te😍
Mostrar todo...
00:58
Video unavailableShow in Telegram
13😍😍😍😍😍
Mostrar todo...
🌹 ፍቅር 🌹 ሴት ልጅን ለማቆየት እሚረዱ 10 ነጥቦች ************ 1 ሁል ጊዜ በፍቅር እያት! 2 ሲኒማ ስትገባ በእጅህ እቀፋት.....በትንፋሽህም አሙቃት! 3 ሲደክማት በሙቅ ውሃ ቀስ ብለህ እያጫወትክ እግሩዋን እጠባት! 4 ከስራ ስተመጣ ምግብ ሰርተህ ..ቤቱን አጽድተህ ጠብቃት! 5 ወገቡዋንም ሆነ ትከሻዋን ማሳጅ አድርጋት! 6 ለስለስ ያለ ዘፈን እየዘፈንክ አቅፈህ ወደ አልጋዋ ውሰዳት! 7 በፍጹም አትምታት! 8 በፍጹም አትቆጣት! 9 በፍጹም አትዋሻት! 10 በፍጹም ልብህ እመናት! . . . ከዛ ይሄን ካረክላት ከ 1 ወር በውሃላ አናትህ ለይ ወታ አሳ በለው በለው ትጨፍርብሃለች ::😂ሁሉንም ሴቶች አይጨምርም ክብር ለማይወድላት ነው😂😂 አንብቦ ላሽ የለም like like አርጉ @fkrnneeee
Mostrar todo...
Someone :- you wanna kill somebody Me:- yeah Someone:- then who Me:- just Myself🥀💔
Mostrar todo...