es
Feedback
Learn Tigrigna with AFRO💊💊💊https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC

Learn Tigrigna with AFRO💊💊💊https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC

Ir al canal en Telegram

Learn Tigrigna with me, You will be fluent soon 💯💯💯 Join my YouTube channel.... https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC

Mostrar mĂĄs
455
Suscriptores
-124 horas
+47 dĂ­as
+830 dĂ­as
Archivo de publicaciones
2015 ርሑስ ሓድሽ ዓመት ይግበረልና ኵናት ዘብቅዓሉ ዓመት ይኹነልና ሃገርና ሰላማ ትረኽበሉዓመት ይግበረልና🙏🏽 Happy new year to all my students 👨🏾‍💻

በዛውም ይህችን ተጋበዙልኝ አንብቤ ስለወደድኳት ነው። የአሳ አጥማጁ ሉል👇👇🐋🐋 አንድ በሥራው ታታሪ የሆነ ዓሳ አጥማጅ ነበር።ይህ አጥማጅ በየቀኑ ዓሳ ያጠምድና አስከሚያልቅ ድረስ ይጠቀማል። ልክ ሲያልቅ ወደ ባህር ዳርቻ በመሄድ ሌላ ያጠምዳል። ከእለታት አንድ ቀን የዓሳ አጥማጁ ሚስት ባሏ ያመጣላትን ዓሳ በመቆራረጥ ላይ ሳለች አሰገራሚ ነገር ታያለች። ይህች ሰው የተመለከተችው እጅግ የከበረ ሉል ነው ። በጣም እየተገረመች በዓሳ ሆድ ውስጥ ሉል ...? አያለች ባሌ... ባሌ... ባሌ... እያለች ባሏን መጥራት ጀመረች ከዚያም "ምን እንዳገኘሁ ተመልከት ሉል እኮ ነው!! ሉል ... ከዓሳው ሆድ ውስጥ " አለችው ። እሱም " እንዴት አሰደሳች ሚስት ነሽ እስኪ አቅርቢው ለዛሬ ለቤት ቀለባችን መግዣ ትሆነናለች ..... ከዓሳ ሌላ ምግብ እንበላለን!!" አላት..... ይህ ዓሳ አጥማጅ ሉሉን በመያዝ ወደ ሉል ገዢና ሻጭ በመሄድ ያሳየዋል። ገዢውም "እኔ ይህንን ሉል የመግዛት አቅሙ የለኝም፤ ዋጋው ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሳ ይህንን ሱቄንና መኖሪያ ቤቴን ብሸጠው እንኳን ልገዛህ አልችልም። ይልቁንስ እከሌ የሚባል ሀብታም ነጋዴ አለ እርሱ ሊገዛህ ይችላልና ወደርሱ ሂድ። አለው ። ዓሳ አጥማጁ ሉሉን በመያዝ ወደ ተባለው ሀብታም ሰው በመሄድ ጉዳዩን ነገረው። ይህ ታላቅ ነጋዴም "እኔ አልችልም ይህ የያዝከው ሉል በገንዘብ የሚተመን አይደለምና እኔ መፍትሔ ብዬ የማስበው ወደ ከተማው አስተዳዳሪ ሄደህ ብታሳየው ነው እንደዚህ አይነት ውድ ሉል ከርሱ ውጭ የመግዛት አቅም አለው ብዬ የማስበው ሰው የለም " አለው። ጉዞውን ወደ ተባለው አስተዳዳሪ በማድረግ ቤቱ እንደደረሰ ወደ ህንፃው ለመግባት ፈቃድ እስኪያገኝ ድረስ መጠበቅ ጀመረ። (እንደገባም) ለአስተዳዳሪው የያዘውን ሉል ሲያሳየው አጅግ ተገረመ። "እንደዚህ አይነት ሉል ስፈልገው የነበረ ነው…እንዴት ተመኑን እንደምከፍልህ አላውቅም… ነገር ግን ለየት ወዳለው ካዝናዬ እንድትገባ እፈቅድልሃለሁ። እዛ ውስጥም ለስድስት ሰዓታት በመቆየት የቻልከውንና የፈለከውን ንብረት ተሸክመህ መውጣት ትችላለህ። ይህ እንግዲህ የሉልህ ክፍያ ነው።" በማለት ወደ ካዝናው እንዲገባ ጋበዘው። ዓሳ አጥማጁም "አለቃዬ ሆይ! ስድስት ሰዓት…!! እንደኔ ላለ ዓሳ አጥማጅ በጣም ብዙ ነው እንደው ሁለት ሰዓት ብታደርግልኝ " ሲል ጠየቀው። አስተዳዳሪውም "በጭራሽ አይሆንም ስድስት ሰዓት ሙሉ ከካዝናዬ የፈለከውንና የምትችለውን ያህል ይዘህ መውጣት አለብህ " አለው። ዓሳ አጥማጁ ወደ ካዝናው ሲገባ በጣም የሚያስደንቅ ሁኔታን ተመለከተ። በሦስት የተከፈለ ሰፊ ክፍል ☞ አንደኛው ክፍል በአልማዝ፣ በወርቅና በተለያዩ ጌጣጌጦች የተሞላ ክፍል ነው። ☞ሁለተኛው ክፍል ለመተኛት ምቹ የሆኑ ለየት ያሉ ፍራሾች ያሉበት ክፍል ነው። ☞ ሦስተኛው ክፍል አጠቃላይ በሚፈለጉና ውድ በሆኑ የምግብና የመጠጥ ዓይነቶች የተሞላ ነው። ዓሳ አጥማጁ ከራሱ ጋር መነጋገር ጀመረ። "ስድስት ሰዓት!! እንደኔ ላለው ድሃ ዓሳ አጥማጅ በጣም ብዙ ነው በዚህ ስድስት ሰዓት ምን ማድረግ አለብኝ? ጥሩ! በሦስተኛው ክፍል ባሉት ምግብና መጠጥ መጀመር አለብኝ ምክንያቱም ብዙ ወርቅ ለመሸከም የሚያስችለኝን ኃይል አገኝበታለሁ። " በማለት ወደ ሦስተኛው ክፍል በመሄድ መብላት ጀመረ። ይበላል… ይበላል… ይጠጣል… ከስድስቱ ሰዓታት በመብላት ሁለቱን ሰዓት ተጠቀመ። ልክ ሲጨርስ ወርቁንና ጌጣጌጡን ለመሸከም ወደ አንደኛው ክፍል በመሄድ ላይ ሳለ በሁለተኛው ክፍል ያለውን ያማረ ምቹ ፍራሽ ተመለከተና እራሱን ማናገር ጀመረ። "አሁን በጣም ጠግቤያለሁ ለምን ትንሽ በመተኛት በደንብ ለመሸከም የሚያስችለኝን እረፍት አልወስድም? ይህንን እድል ደግሜ አላገኘውምና ለምን አበላሸዋለሁ?" በማለት ወደ ፍራሹ በመሄድ በጀርባው ተዘረጋ በጣም ጭልጥ ያለ እንቅልፍም ወሰደው። ከተወሰነ ሰዓታት በኃላ "ተነስ ተነስ ቁም አንተ ጠባብ የሆንክ ዓሳ አጥማጅ ተነስ… ቁም...... ጊዜው አልቋል " አለው። ዓሳ አጥማጁም " እ እ እንዴ ምንድነው...?" አለ። ሰውዬውም " አዎ! ወደ ውጭ ውጣ " አለው። አጥማጁም "ኧረ ምንም በቂ ዕድል አላገኘሁም " አለ። ሰውዬውም "ስድስት ሰዓታት ሙሉ በዚህ ካዝና ውስጥ ሆነህ ጊዜህን ሳትጠቀም ቀርተህ አሁን ትባንናለህ? ከዚያም ሰዓት እንዲጨመርልህ ትጠይቃለህ? እነዚህን አልማዝና ወርቆች በፍጥነት ሰብስበህ በመውጣት የፈለከውን ምግብና መጠጥ እንዲሁም ያሰኘህን አይነት የመኝታ ፍራሽ መግዛት ትችል ነበር። ነገር ግን አንተ ዝንጉና ጠባብ በመሆንህ በዙሪያህ ያለውን እንጂ ሩቅ ያለውን ነገር አታስብም።" በማለት "ወደ ውጭ አስወጡት! " አለ። አጥማጁም "ኧረ ባካችሁ!! ኧረ!… እባካችሁ አንድ እድል ይሠጠኝ " ቢልም ሊሆንለት አልቻለም። ታሪካችን አለቀ በውስጡ ያለው ትምህርት ግን አላለቀም...... ልብ በሉ ይህ ሰውዬ እጅግ የከበረ ጸጋ ተሰጥቶት አልተጠቀመበትም ባለችው ጊዜያዊ ምግብና መኝታ ተታሎ እጅግ የበለጠ ጥቅሙን አጣ። የሰው ልጅ ህይወት እንደዚሁ ነው። ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ከሆነ ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው ይጨመርለታል። እግዚአብሔር ይሞላዋል።

Lesson 2 ክፍል ሁለት How to say am doing something.... Or how to show that the action is continuous ድርጊቱ የሚቀጥል መሆኑን እንዴት እናሳያለን ለምሳሌ: እየበላሁ ነው_ይበልዕ ኣለኹ እየጠጣሁ ነው_ይሰቲ ኣለኹ እየሄድኩ ነው_ይኸይድ ኣለኹ እየመጣው ነው _ይመፅእ ኣለኹ Base word...ስርወ ቃል ይበልዕ _መብላት_ምብላዕ ይሰቲ _መጠጣት_ምስታይ ይኸይድ _መሄድ_ምኻድ ይመፅእ_መምጣት_ምምፃእ How to change them to other forms of sentence ከላይ የተፃፉት ቃላት እንዴት ወደ ትዕዛዛዊ ሐተታዊ ጥያቅያዊ እና ኣሉታዊ ዐረፍተነገር እንደምንቀይራቸው እንይ ለምሳሌ :-ሐተታዊ መምጣት ስርወ ቃሉ ሲሆን እመጣለሁ(ክመፅእ)ካልን ወደፊት ስለሚከናወን ተግባር እየገለፅን ነው።where as እየመጣው (ይመፅእ) ካልን ድርጊቱ ላልተወሰነ ጊዜ የሚቆይ መሆኑን ያሳያል ወዘተ...

እንዴት አመሻችሁ ሰዎች

Lesson one ክፍል አንድ -ክፍሊ ሓደ ዐረፍተ ነገር ምንድን ነው? ሙሉእ ሓሳብ እንታይ እዩ የሓረጋት የቃላት ስብስብ ሲሆን ትርጉም ያለው መልእክት ሚያስተላልፍ ከሰዋስው ክፍሎች አንዱ ነው ። ናይ ሓረጋት እኩብ ኮይኑ ትርጉም ዘለዎ መልእኽቲ ዘመሓላልፍ ካብ ክፍልታት ሰዋስው እቲ ሓደ እዩ። የ ዐረፍተ ነገር ክፍሎች ናይ ሙሉእ ሓሳብ ክፍልታት ስም- ሽም ግስ -ግስ መስተዋድድ -መስተዋድድ Etc...የቀሩትን ወደፊት ምናያቸው ይሆናል በዛሬው ክፍላችን እነኚህን እንያቸው። እስኪ ምሳሌ ለምትሉኝ ስም የኣንድ ነገር መጠርያ ሲሆን እንደየ ቦታው እንደ ቋንቋው ሊለያይ ይችላል ለምሳሌ ንኣብነት ፅብቕቲ ቆንጆ ቅጭን ቆንጆ ሃላይ ጅል ዓሻ ጅል ሃሳስ ጅል ግስ የዐረፍተ ነገሩ ማሰርያ ሲሆን ትርጉም ሚሰጠውም ይህ ክፍል ነው። ይህ ክፍል ከመስተዋድድ ጋር ሲጣመር የተለያዩ ክፍሎችን ይሰጣል ትዕዛዛዊ ዐ.ነገር ጥያቅያዊ ሐተታዊ አጋኖ ስላቅ ..... ብለን እንከፍላቸዋለን እስኪ በምሳሌ እንመልከት ለምሳሌ ንኣብነት -ሐተታ በላ -በሊዑ በልዐ በላች በሊዓ በልዐት በላሁ በሊዐ በላዕና በላን በሊዕና በሉ በልዑ -ትዕዛዛዊ ብላ ብላዕ ብዪ ብልዒ ብሉ ብልዑ እንብላ ንብላዕ maybe invitation as well ንቀደም በሉ አብረን እንብላ -ጥያቅያዊ አትበላም ኣይትበልዕን also can be she won't eat or u won't eat አትበዪም ኣይትበልዕን አትበሉም ኣይትበልዑን አንበላም ኣይንበልዕን...this can be descriptive which is negative actually it depends on the that we pronounce while speaking intonation አጋኖ አቤት አበላል! ኣቤት ኣበላልዓ! ስላቅ ለሆዳም ሰው እሱ/እሷ/እኮ አትበላም ንከብዳም ሰብ እሱ እሳ እኮ ኣይትበልዕን Eski gd night any comments drop message for me here join us for more https://t.me/tigrignaye

ANIMALS= እንስሳታት ================== 🐩ከልቢ= Dog= ውሻ 🐈ድሙ= Cat= ድመት 🐘ሓርማዝ= Elephant= ዝሆን 🦁ኣንበሳ= Lion= አንበሳ 🐅ነብሪ= Tiger= ነብር 🐺ዝብኢ= Hyena= ጅብ 🐪ገመል= Camel= ግመል 🐖ሓሰማ= Pig= አሳማ 🐄ላም= Cow= ላም 🐎ፈረስ= Horse= ፈረስ 🐎አድጊ= Donkey= አህያ 🐏በጊዕ= Sheep= በግ 🐐ጤል= Goat= ፍየል 🦌ዓጋዘን= Deer= ሚዳቆ 🐓ደርሆ= Chicken= ዶሮ 🦃ታኪን= Turkey= አውራ ዶሮ 🐇ማንቲለ= Rabbit= ጥንቸል 🕊ዑፍ= Bird= ወፍ 🦅ሌፍ= Hawk= ንስር አሞራ 🦇መንካዕ= Bat= የለሊት ወፍ 🐀አንጭዋ= Mouse/Rat= አይጥ 🏴‍☠ሀመማ= Fly= ዝንብ 🐝ንህቢ= Bee= ንብ 🦟ጣንጡ= Mosquitoes= ወባ 🕷ሳሬት= Spider= ሸረሪት 🐠ዓሣ= Fish= ዓሣ 🐸እንቁርዖብ ቁርዖ= Frog= እንቁራሪት 🦂ዕንቅርቢት= Scorpion= ጊንጥ 🐢ጎብየ= Turtle= ኤሊ 🐍ተመን= Snake= እባብ ☣ቁማል= Lice= ቅማል 🐛ሓሰኻ= Worm= ትል 🦋ጽንብላሊዕ= Butterfly= ቢራቢሮ https://t.me/tigrignaye

Can u pronounce those tigrigna words by your voice let me hear all of the members of the channal?

Answer for the assignment that i gave u last time ጃርት ቅንፍዝ እስስት ነፋሒቶ

Repost from Learn tigrigna
Sayhon tigrigna zefenoch translate eyaregkulachhu new ena adamtut

ይህንን እስኪ ስሙልኝ እና any comment ካለ...

እስኪ ድገሚልኝ -እስከ ድገምለይ እባክህ ፃፈው -ጸሓፎ በጃኻ እባክሽ ፃፊው- ጸሓፍዮ በጃኺ እንግሊዘኛ ታወርያለሽ- እንግሊዝኛ ትዛረቢዶ? እንግሊዘኛ ታወራለክ- እንግሊዝኛ ትዛረብዶ? ትግርኛ ትዛረቢ ዶ -ትግርኛ ታወርያለሽ ትግርኛ ትዛረብዶ -ትግርኛ ታወራለክ ኣዎ -እወ ትንሽ ትንሽ -ቁሩብ ቁሩብ ይህ በትግርኛ ምን ይባላል -እዚ ብትግሪኛ እንታይ ይበሃል ? ይቅሬታ ግበረለይ-ይቅርታ አድርጊልኝ ይቅሬታ ግበርለይ-ይቅርታ አድርግልኝ ይህ ዋጋው ስንት ነው- እዚ ክንደይ እዩ እባክህ -በጃኻ! እብክሽ- በጃኺ! አመሰግናለሁ -የቐንየለይ! ያክብርልኝ- ክብረት ይሃበለይ! ዋጋህ ነው- ገንዘብካ እንደ ዋጋሽ ነው -ገንዘብኪ እንደ ናፈቅከኝ -ናፊቐካ! ናፈቅሽኝ -ናፊቐኪ! እወድሃለው -ይፈትወካ እየ! እወድሻለው -ይፈትወካኪ እየ! አፈቅርሃለው -የፍቅረካእየ! አፈቅርሻለው -የፍቅረኪእየ! ይማርህ- ምሕረት የውርደልካ። ይማርሽ -ምሕረት የውርደልኪ። ዞር በል -ኺድ ረሓቕ! ዞር በይ -ኺዲ ረሓቒ! ብቻየን ተወኝ/ተይኝ -በይነይ ግደፈኒ/ግደፍኒ አግዙኝ/እርዱኝ/- ርድኡኒ! ርድኡኒ! ቃጠሎ (እሳት)-ባርዕ! ቁም (ቁሚ)-ጠጠው በል (በሊ)

ኣለኹም ዶ እስኪ ዛሬ በደምብ እናውራ የትላንት ጥያቄ መልስስ ምን ሆነ ሞክሩ እንጂ