St. Mark School
Ir al canal en Telegram
Saint Mark school offers its service in accordance with national and Finland's curriculum. 👉 Join for latest update and info
Mostrar más763
Suscriptores
Sin datos24 horas
+17 días
+1530 días
Archivo de publicaciones
Repost from StMarkIS Community
በጣም አስቸኳይ መልዕክት
የተከበራችሁ የሴንት ማርክ ስኩል ወላጆች የወይዘሪት ገነት (የፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ) ስልክ ማለትም +251912506471 የሚለው ስልክ ስለጠፋ ምንም አይነት መልዕክት እንዳትቀበሉ እናሳስባለን።
#ማስታወቂያ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ቀን፡ ቅዳሜ ፣ መስከረም 4 ቀን 2017 ዓ/ም
ማስታወቂያ ቁጥር፡ 0006/0924
***
ለውድ የሴንት ማርክ ኢንት. ስኩል ወላጆች/አሳዳጊዎች እና ተማሪዎች በሙሉ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ቀን፡ ማክሰኞ፣ ጳጉሜ 5 ቀን 2016 ዓ/ም
ለውድ የሴንት ማርክ ኢንት. ስኩል ማህበረሰብ በሙሉ
የተከበራችሁ የሴንት ማርክ ኢንት. ስኩል ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን መጪው 2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት የሰላም ፣የደስታ እና የስኬት እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን።
🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼
ሴንት ማርክ ኢንት. ስኩል
Repost from StMarkIS Community
#ዩኒፎርም
ቀን፡ ሐሙስ ፣ ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ/ም
ማስታወቂያ ቁጥር፡ 0008/0824
***
የዩኒፎርም ክፍያ መረጃ ለ(PreKG፣KG እና Prep) ወላጆች ፡-
- ባንክ፡ አቢሲኒያ
- አካውንት ቁጥር: 201899532
- መለያ ስም፡ ዮናስ ታደለ AND/ እምነት ንጉሴ
- ዋጋ፡ 1850 ብር (ሹራብ፣ ሱሪ እና ሸሚዝ ጨምሮ)
ከከፈሉ በኋላ የክፍያ ማረጋገጫዎን (ደረሰኝ) በቴሌግራም ይላኩልን ፡
👉 https://t.me/StMarkSchool
***
የዪኒፎርም ክፍያ ደረሰኝዎን ከሚከተሉት ዝርዝሮች ጋር ያያይዙልን፦
- የተማሪ ስም
- የተገዙ ሱሪዎች ወይም ቀሚሶች፣ ሸሚዞች እና ሹራቦች ብዛት
***
ተጨማሪ መረጃ ይፈልጋሉ?
በ ☎️ 0991-944040 ይደውሉልን
ከአክብሮት ሠላምታ ጋር
ሴንት ማርክ ኢንት. ስኩል
Repost from StMarkIS Community
Date: Thursday, August 29, 2024
Notice No. 0007/0824
Academic Year 2024-2025: Uniform Notification for St. Mark Int. School KG Students
***
Dear Parents (PreKG, KG and Prep),
Please find the payment information below:
Payment Details:
- Bank: Bank of Abyssinia
- Account Number: 201899532
- Account Name: Yonas Tadelle AND/Emnet Nigussie
- Price: 1850 birr (includes sweater, pants, and shirt)
Please deposit the fee into the account and notify us once the payment is made. After payment, kindly attach your proof of payment to our Telegram: https://t.me/StMarkSchool
***
Please submit your uniform payment receipt with the following details:
- Student's name
- Number of pants or skirts, shirts, and sweaters purchased
Upload your receipt here - @stmarkschool to confirm payment.
***
Need More Info?
Call us at ☎️ 0991-944040
Best regards,
St. Mark Int. School
ቀን፡ ረቡዕ ፣ ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ/ም
ማስታወቂያ ቁጥር፡ 0006/0824
***
የተከበራችሁ የሴንት ማርክ ኢንተርናሽናል ስኩል ተማሪ ወላጆች/ አሳዳጊዎች እንደሚታወቅው በተለያዩ ጊዜያት ልጆቻችንን እንድታስመዘግቡ ለማሳወቅ ሞክረናል እንዲሁም ያለን ቦታ ውስን በመሆኑና ተመዝገቡ ብለን ካሳወቅን ጊዜ ጀምሮ በቂ ጊዜ የሰጠን ቢሆንም ባለማስመዝገባችሁ ምክንያት የ22 ቅርንጫፍ ላይ ያለን ቦታ ስለሞላ ከሐሙስ፣ ነሐሴ 23፣2016ዓ.ም ጀምሮ ምዝገባ የምታካሂዱ የተማሪዎቻችን ወላጆች/ አሳዳጊዎች ወደ አዲሶቹ ቅርንጫፎች ለሚቀርባችሁ ቅርንጫፍ እንድምትሄዱ ለማስገንዘብ እንወዳለን።
የቅርንጫፍ አድራሻዎች
1. ጎተራ ቅርንጫፍ - ከ1-8 እና ቅድመ አንደኛ
2. መሪ ቅርንጫፍ - ቅድመ አንደኛ ደረጃ
ከአክብሮት ሠላምታ ጋር
ሴንት ማርክ ኢንት. ስኩል
Repost from StMarkIS Community
ማስታወቂያ ፡ የቅርንጫፍ ለውጥ ዕድል
ውድ ወላጆች (22 ቅርንጫፍ) ፣
ለአዲሱ የትምህርት ዘመን ስንዘጋጅ፣ ወላጆች የልጃቸውን የት/ቤት ቅርንጫፍ ለመቀየር ፍላጎት ካለዎት እድል መስጠት እንፈልጋለን።
ከታች ካሉት አማራጮች ለእርስዎ በጣም ምቹ (ለቤትዎ ወይም ለስራዎ ቅርብ የሆነውን ቦታ) የሆነውን ይምረጡ፦
1. ከ22 ወደ ጎተራ (ከኬጂ- 8ኛ ክፍል)
2. ከ22 ወደ መሪ (ኬጂ )
የልጅዎን የት/ቤት ቅርንጫፍ ለመለወጥ ፍላጎት ካሎት፣ እባክዎን በስልክ ቁጥር 0912506470/71 ያሳውቁን።
ከአክብሮት ሠላምታ ጋር
የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
የተከበራችሁ ወላጆች አሳዳጊዎች
ይሄ ከስር የሚገኘው ቻናል አዲሱ የ2017 ዓም ቻናላችን ሲሆን ልጆቻችሁን ለ2017ዓም የትምህርት ዘመን ያስመዘገባችሁ ወላጆች የልጆቻችሁን የምዝገባ ሁኔታ እና የተለያዩ መረጃዎችን የምታገኙበት ቻናል ስለሆነ ሊንኩን በመንካት ቻናሉን እንድትቀላቀሉ ስንል እናሳስባለን።
የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
Repost from Summer Program@St. Mark
📸 Highlights from the Summer Camp 📸
Join us for the Second Month
To register for the 2nd month of the summer program, please contact us at 0991-944040.Best regards,
Repost from Summer Program@St. Mark
📢 Important Notice for Summer Camp Parents 📢
Dear Parents,
We want to inform you that tomorrow, August 13th, marks the final day of the first month of our summer camp program.
Starting Thursday, August 14th, we will be kicking off the first day of the second month of the summer camp.
If your child has not yet registered for the second month, we kindly ask that you do so now.
Thank you for your participation in our summer camp.
To register for the 2nd month of the summer program, please contact us at 0991-944040.Best regards, https://t.me/summerstmark
