cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Channel121621

Well come to my channel! I hope you like this channel በዚህ channel pomes,quite, pics, jock,videos music,..&other things alu

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
210
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
በሽተኛ አፍቃሪ እሱ:- ውዴ ፍቅሬ ሆዴ ዛሬ ምን ሁነሻል እንደተለመደው ዛሬንም አሞሻል? እኔ:- አላመመኝሞ እሱ:-ታዲያ ምን ሁነሻል? አፍሽ ለመናገር ያሰበ ይመስላል ልታወሪ ስትይ ጉሮሮሽ ያንቅሻል አይኖችሽም ሊያዩኝ የፈሩኝ ይመስላል እባክሽ ንገሪኝ ልቤ ተረብሿል እኔ:-እ.....ምን መሰለህ ዛሬ የመጣሁት እውነቱን ልነግርህ ከሆዴ ያለውን ሁሉን ላጫውትህ ነውና እንዳታቋርጠኝ አዳምጠኝ ዝምብለህ እንደሚታወቀው ከተዋወቅን አንስቶ ሁልጊዜ ያመኛል ያጥወለውለኛል ሆዴን ይቆርጠኛል ብዙ ብዙ ነገር ያደራርገኛል ግን እውነቱን ልንገርህ መስሜትን ትሻለህ በቃ ውሸቴን ነው ታምሜ አላውቅም ራሴን ደና ነኝ ሆዴን አያመኝም በተገናኘን ቀን..... ብርድብርድ ብሎኛል እያልኩ ማስመሰሌ ስለሚገኝ ነው ከቅፍህ ሰላሜ የውሸት መንቀጥቀጤ እንዲያ መንዘርዘሬ ስለቴ ሁኖ ነው በቅፍህ መኖሬ እንድታቅፈኝ 'ኮነው እንዲያ እንዲ መሆኔ ደሞ በሌላ ቀን...... ዛሬ ደና አድለው ራሴን አሞኛል መቆምም አልቻልኩም በጣም አዙሮኛል ላንተ ባይገባህም እኔ ግን ያንን ስል ማለቴ ነበረ ግንባሬን ብትስመኝ በ1ዴ ይሻለኛል ደሞ በሌላ ቀን....... መራመድ አቃተኝ ጉልበቴ ታመመ እግሬ እምቢ ብሎኛል አልላወስ አለ ልቤ ግን ነበረ እዘለኝ እያለ አንተ ግን እየገባህ ይሆን ወይ እየጠረጠርክ ራሴን አመመኝ ስልህም እየሳምክ ብርድ ብርድ ብሎኛል ስልህም እያቀፍክ መራመድ አልቻልኩም ስልህም እያዘልክ ይህን ሁሉ እያ'ረክ አብረን ቆይተናል በሽተኛ አፍቃሪህ ያሰበችው ሁሉ ተሰካክቶላታል ካላደፈረሰው የውሸት ህመሜ ስለምወድህ 'ኮ ነው የዋሸሁ አለሜ ብዙ ስለዋሸህ ይቅርታ እባክህ እሱ :-በመገረም በፈገግታ እያያት የኔ በሽተኛ.. ብሎ አቀፋት By @Meswatttt @channel121621 @onelove121621 @onelove121621
Mostrar todo...