cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የልደታ ሙስሊም ሴቶች ጀመአ

قال رسول الله (صلي الله عليه وسلم) ،"الدين النصيحة" ، قلنا :لمن؟، قال،"لله ولكتابه ولرسوله ولأءمة المسلمين وعامتهم" رواه مسلم

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
234
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
-430 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
ከደጋግ ሰለፎቻችን የዱንያ እሳት ሲመለከቱ የኣኺራዉን እሳት አስታዉሶቸዉ እራሳቸዉን ስተዉ የሚወድቁ ነበሩ ይህ እንግዲህ በኢባዳ ትጉ አላህን የሚፈሩ ከመሆናቸዉ ጋር ነዉ እኛ ደግሞ የወንጀል በሀር ዉስጥ እየዋኘን ብዙ ጊዜያችንን በሶሻል ሚድያዉ በሳቅ በጫዋታ በዛዛታ እናሳልፉለን አላህ ይድረስልን ። قال الله تعالى : {اقْتَرَبَ لِلنَّاسِ حِسَابُهُمْ وَهُمْ فِي غَفْلَةٍ مُّعْرِضُونَ} {ለሰዎች እነርሱ በዝንጋቴ ውስጥ (መሰናዳትን) የተው ኾነው ሳሉ ምርመራቸው ቀረበ፡፡} #እኛስ 5 http://t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
280Loading...
02
🥣የአረፋ ቀን ፆም መፆም እንዳትረሳ! ከአቢ ቀታዳ (▫️) ተይዞ፡ ነቢዩ (▫️) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِيَةَ والْباقِيَةَ﴾ “ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 ማስታወሻ፦ የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ቅዳሜ ሰኔ 8 ነው። ✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ✉️፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📞፦ https://bit.ly/486xnrS ✉️፦ https://bit.ly/41zEZkk 📷፦ https://bit.ly/4arMbTx ❌፦ https://bit.ly/41tIUPv 📹፦ https://bit.ly/3UTTSwh
500Loading...
03
አንዳድ  ሰዎች  ኒቃቢሥት(ሙተነቂብ)  ሴት  ማለት ኪታብ የምታገላብጥ  ቁርአን  የምትቀራ  ዒባዳ  አብዝታ የምትፈፅም  ብቻ እንጂ ስለሙያ ስለ ቤት አያያዝ ስለ ፍቅር  ስለ ቀልድ  ስለ ፅዳት....ወዘተ ጉዳይ የማትል  የማታቅ  ይመሥላቸዋል ራሡ ኒቃብ  የለበሱ  እንስቶችም  በቃ ቁርአን ከቀሩ  ኪታብ ከተማሩ  በቃ ሰለፍይነት ይሄ  ይመሥላቸዋል። ነዉ እንዴ ግን?? ኖኖ እንደዚህ አይደለም   ኒቃቢሥቷ ሴት  በሁሉም  ነገር  እንቁ ነች 🎈በሙያ ቢገባ ጣት የሚያሥቆረጥም  ሙያ ያላት 🎈በፅዳት ቢገባ ከእሷ ቤት ከወለወሉ  ቢበላም አያፀይፍ የሚባልላት 🎈በጨዋታ ቀልዷ ብትታይ  ምነዉ በሳቀች  ምነዉ  ባወራች  የምትባል ተናፋቂ 🎈በቤት አያያዝ ቢኬድ  የቤት አያያዝስ በእሷ ይብቃ የሚባልላት 🎈በፍቅር ብትታይ የፍቅሯ  አሰጣጥ የሚያንበረክክ 🎈ልጅ አስተዳደጓ  እናትስ እሷ ነች ልጅን እሷ ትዉለደዉ የሚባልላት ........ይህች ነች ኒቃቢስቷ እንስት ሰለፍይነት  ዲንን መማር  ብቻ አይደለም  የእኛ  ሞዴሎች  የድሮ  እንስቶቻችን  በሁሉም  ዘርፍ  ቢበረበሩ  የተዋጣላቸዉ  ጀግና ሴቶች  ናቸዉ። ስለዚህ  ከሆንን  ሙሉ በሙሉ  እንደነሡ ለመሆን  እንጣር! ምንድን ነዉ አንዱን ጥሎ አንዱን አንጠልጥሎ! #Join &Share ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/nhwdr https://t.me/nhwdr https://t.me/nhwdr
490Loading...
04
⭕️👉ረጅም ተክቢራ,,ቀጥታ ስርጭት ስናስተላልፊ የነበረው!! ጣፋጭ በሆነ ድምፅ ,,,ሼር አድርጉ,,, ⭕️👉አል``ቀመር``ሚድያ- 🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑 👇 ለመቀላቀል በዚህ ሊንክ ግቡ👇 https://t.me/abumuazibrahim/3064 https://t.me/abumuazibrahim/3064
541Loading...
05
🔪     የኡዱሕያ መስፈርቶች!! 1ኛው, ከቤት እንስሳ መሆን አለበት። እነርሱም            ✅  ግመል              ✅  ከብት              ✅   በግ          እና ✅  ፍየል     2ኛው, በሸሪዐ ለተገደበው እድሜ መድረስ አለበት።          🍖 ግመል ከሆነ   👉👉  5 ዓመት          🍖  ከብት  ከሆነ  👉👉  2 ዓመት           🍖  ፍየል  ከሆነ   👉👉  1 ዓመት            🍖  በግ    ከሆነ   👉👉 6 ወር የሞላው          3ኛው, ከነውር (ከዓይብ) የጠራ መሆን አለበት።        🛑 ግልፅ  ከሆነ መታወር         🛑 ግልፅ  ከሆነ በሽታ          🛑 ግልፅ  ከሆነ አንካሳነት            🛑 መቅኔ የሌለበት ከሆነ ከሲታማነት   አንድ ሰው ኡዱሒያ ማረድ ከፈለገ በሚያርደው እንስሳ ላይ ከተጠቀሱ ነውሮች መጥራት አለበት። 🛖ቅርጫ ማድረግ የፈለገ ሰው……     በግ ወይም  ፍየል ከሆነ ለ1 ሰው ብቻ     በሬ ወይም ግመል ከሆነ ለ7 ሰው መካፈል ይቻላል። 👇 https://t.me/nhwdr
560Loading...
06
📍ከዚህ በፊት በወንድም ኢብኑ ሙሐመድ ዘይን «ስለ ዙልሒጃ የመጀመሪያዎቹ አስር ቀናቶች፣ ኡዱህያን የተመለከቱ የተለያዩ ነጥቦችና ስለ ዓረፋ ቀን ፆም»የተፃፉ ጠቃሚ ፅሑፎችን ከዚህ በታች ያሉትን ሊንኮች በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ! ☞ለሌሎችም ሼር በማድረግ አጅር ማገኘትንም አይዘንጉ! ___ ①➥ ከዙል ሒጃ የመጀመሪያዎቹ አስር ቀናቶች ያላቸው ትሩፋት⇘ t.me/IbnuMuhammedzeyn/1240 ②➥ ኡዱሕያ ማረድ ላሰበ ሰው⇘ ሊጠነቃቃቸው እና ሊያውቃቸው የሚገቦ ወሳኝ ቁም ነገሮች t.me/IbnuMuhammedzeyn/1242 ③➥ ለኡዱሕያ የምትታረድ እንስሳ ከነወር የፀዳች መሆን አለባት⇘ https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1264 ④➥ ያልተገደበ እና የተገደበ ተክቢራ⇘ https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1268 ⑤➥ ኡዱሕያ የሚታረድበት የመጀመሪያ እና የመጨረሻ ጊዜ⇘ https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1273 ⑥➥ ከኡዱሕያ ጋር የተያያዙ ሌሎች ነጥቦች⇘ https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1276 ⑦➥ ኡዱሕያን በጋራ ማረድን የተመለከቱ ሁለት ወሳኝ ነጥቦች⇘ https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1280 ⑧➥ ለሞተ ሰው ኡድሕያ ማረድ⇘ https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1282 ⑨➥ የዐረፋን ቀን መፆም ያለው ቱሩፋት⇘ https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1284
930Loading...
07
ልቅ (ያልተገደበ) ተክቢራ ማለት የሚጀምረው የዙልሂጃ ጨረቃ ከታየችበት ጊዜ አንስቶ(ከዙልሂጃ 1) እስከ ዙልሂጃ 13ኛ ፀሀይ እስከምትጠልቅበት ድረስ ሲሆን የተገደበው ተክቢራ ደግሞ ከአረፋ ከ(9ኛው) ቀን የ ፈጅር ፈርድ ሰላት ካለቀ በኋላ አንስቶ የሚጀምር ሲሆን የሚያበቃው ደግሞ በ ዙልሂጃ 13 የአስር ሰላት ከተጠናቀቀ በኋላ ይሆናል የተክቢራ አባባል በሸይክ ዶክተር . د. عبدالله بن محمد الطيار የተገደበ እና ያልተገደበው የተክቢራ አባባል እንዲህ ሊል ነው الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد. እንዲህ ቢልም الله أكبر الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر الله أكبر ولله الحمد ጥሩ ነው ይህን ቢጨምርም الله أكبر كبيرا والحمد لله كثيرا وسبحان الله بكرة وأصيلا ምንም ችግር የለውም وصلى الله وسلم على نبينا محمد ይህ ከአረብኛ ፅሁፍ ተወስዶ ወደ አማርኛ በጦለሃ አህመድ የተተረጎመ ነው በመልካም ዱዓችሁ አትርሱኝ የምወዳችሁ ወንድም እህቶቼ
681Loading...
08
የዙል ሂጃ አስቱ ቀናት በላጭነት አሏህ ይዘንላቸው ኢብኑ ኡሠይሚን እንዲህ ይላሉ፦"ሰዎች በነዚህ በአስርቱ ቀናት ላይ ዝንጉ ናቸው ፣እውቀትን ፈላጊዎች ደግሞ ለህዝቡ በላጭነቷን ማብራራት አለባቸው ፤ህዝቡ ደግሞ ኸይርን ይወዳል ፤ነገር ግን እውቀትን ፈላጊዋች በርግጥም ከማመላከት ተዘናግተዋል ።" [መጅሙአል ፈተዋ እና ረሳኢሉ ሸይኽ ኢብኑ ኡሠይሚን አሏህ ይዘንላቸው የተወሠደ] ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓         @tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛ 📩ማንኛውም ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላቹ በ @tolehaahmedbot መላክ ትችላላችሁ
570Loading...
09
📢 አስደሳች ዜና ለተፍሲር እውቀት ፈላጊዎች! 📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ 📚 የሚጀመረው ደርስ :- تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان ✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- الشيخ العلامة عبد الرحمن بن ناصر السعدي -رحمه الله- 🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት :- ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁላህ- 🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ 🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ እስከ 5:00 🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ሰኞ ዙልሒጃህ 18,1445 ሂጅሪ (ሰኔ 17,2016 E.C) - * ለሴቶች በቂ ቦታ አለ * በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ። የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
970Loading...
10
አሁን ጨረቃ በመታየቷ ምክንያት ነገ [ግንቦት 30/ 07 ጁን] 01 ዙልሒጃህ ሲሆን እሁድ 09 ሰኔ 2016 ዒድ አልአድሐ ይሆናል።
972Loading...
11
የሐጅ ምንዳን የሚያስገኙ ተግባራት (1) ለወላጆች መልካም መዋል! አንድ ሰው የአላህ መልእክተኛ (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ጋር መጥቶ ፦"ጅሃድ ማድረግ እፈልጋለሁ ግን አቅሙ የለኝም።" አላቸው። እሳቸውም፦ "ከወላጆችህ አንዱ በህይወት አሉን?" በማለት ጠየቁት።  እርሱም፡-"አዎ! እናቴ በህይወት አለች።" በማለት መለሰላቸው። እሳቸውም፦" አላህን በጽድቋ ተገናኘው፡ ይህን ካደረክ ፣ ሐጅ፣ ዑምራ እና የጂሃድ ምንዳን ታገኛለህ።" አሉት።፡ 📚አል ሓፊዝ አል ዒራቂይ ሐዲሰን ሐሠን ብለውታል።
900Loading...
12
Media files
940Loading...
13
ርብርብ ለጋራ ግብ ~ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በዚህ የብዙ ሴቶች አለባበስ በተበላሸበት ዘመን ጂልባብ እና ኒቃብ መልበስ እየፈለጉ በችግር ምክንያት ያን ማድረግ ካቃታቸው እህቶች ጎን መቆም ድንቅ ስራ ነው። ችግሩን ለመቅረፍ የበኩላችንን እንወጣ ዘንድ ይመለከተኛል የሚልን በሙሉ አካታች የሆነ ሰፊ ሀሳብ ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህም የጂልባብ እና የኒቃብ ባንክ መክፈት ነው። ስራዉን በሚሰሩ ወይም በሚመለከታቸዉ እህቶች ስም የባንክ አካውንት የተከፈተ ሲሆን   1. ገንዘብ በማሰባሰብ ኒቃብና ጅልባብ መግዛት፣ 2. ቅያሪ ኒቃብና ጅልባብ ኖሯቸዉ መስጠት ለሚፈልጉ እህቶች ያሉበት ሰፈር ድረስ ሄዶ በመቀበል ለተቸገሩ እህቶቻችን ማድረስ ናቸው። የድርሻችንን እንወጣ። በችግር ምክንያት መልበስ ላልቻሉ እህቶቻችን እንድረስላቸው። የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ➛ 1000588690486 Hikma and/or Ahlam and/or Muhiba ለየትኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት፣ ጥቆማና ጥያቄ እነዚህን አማራጮች መጠቀም ትችላላቹ። እህቶች በዚህ👇 @AhluYeWereilua @nikab_new_wbetea  ወንድሞች በዚህ👇 @FuadBezu @red_one1212 ስልክ 0913666695          0903939033 የቴሌግራም  ቻናላችን👇 t.me/NikabJilbab የቴሌግራም  ግሩፓችን 👇 t.me/nikab_jilbab_group
700Loading...
14
አግቢ ስላሉሽ እንዳታገቢ ፈላጊሽ ስለበዛም ዘለሽ እንዳታገቢ በቃ ማግባት አለብኝ ብለሽ ስትወስኒ ያኒ አግቢ በራስሽ ዉሳኔ በሰዉ መገፋፋት በጭራሺ ሂወት እንዳትጀምሪ !! ይህ ሂወት አንቺ የምትኖሪዉጅ ሌሎች የሚኖሩት አይደለም ስለዚህ ንቂ ለማለት ነዉ ኋላ......! #ትዳር =
861Loading...
15
#የወንድማችንጠቃሚፅሁፍ👇👇 ሴትልጅ ሀያእ ስትይዝ ነው የሚያምርባት እንጅ በየኮሜንቱ ላይ ስገለፍጥ አይደለም በተለይ ደግሞ በሱና ስም በሰለፍይ ስም ሲሆን እጅጉን ይደብራል። እህቴ ማናገር የፈልግሻትን እህት በውስጥ አናግሪያት እንጅ እንደሌሎች በሱንይ ስም ተሸፍነው በየኮሜንቱ ላይ በቃላት መረጣ ከሚገለፍጡት ሀያእ ቢሶች አትሁኒ አላሁል ሙስተዓን እንደነዚህ አይነቶችን ሀያእ የቀለላቸው ሴቶች ምን አበዛቸው? ✍ Ibnu Muhammedzeyn https://t.me/Abulabashsen https://t.me/Abulabashsen ​
920Loading...
16
🗞 ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ✍ ዝግጅት፦ አቡጁነይድ ሳላህ አሕመድ ህዳር 2004 🔗 የፅሁፉ ሊንክ https://d1.islamhouse.com/data/am/ih_articles/single/am_Virtues_of_the_Ten_Days_of_Dhul_Hijjah.pdf 🔗 telegram Share Link https://t.me/abujunaidposts/374 ---------------- 📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች @abujunaidposts
862Loading...
17
🕋 አስር ቁም ነገሮች ስለ ዙል ሒጃ አስር ቀናቶች ========================= // የተለየ ደረጃ እንዳላቸው ሚጠቁሙ ማስረጃዎች// ❶ በነዚህ አስር ለሊቶች አላህ ቁርአን ላይ ምሎባቸዋል። {ﻭَﺍﻟْﻔَﺠْﺮِ . ﻭَﻟَﻴَﺎﻝٍ ﻋَﺸْﺮٍ } ‏[ ﺍﻟﻔﺠﺮ 2-1: ‏] (( በንጋት እምላለ ⓵ በአስሩም ለሊቶች ⓶)) {ሱረት ፈጅር 1-2} ➻ኢብን ከሲር  በዚህ የቁርአን አየቀፅ የተፈለገው አስሩ የዙል ሒጃ እንደሆነ ይጠቅሳል። ይህንን ደግሞ ኢብን አባስ: ኢብን ዙበይር: ሙጃሒድ እና ሌሎችም ብለውታል። ❷ በሀዲስም እንደመጣው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል ‏« ﻣﺎ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﻓﻲ ﺃﻳّﺎﻡ ﺃﻓﻀﻞ ﻓﻲ ﻫﺬﻩ ﺍﻟﻌﺸﺮﺓ ‏» << ምንም ስራ የለም በየትኛውም ቀን የሚሰራ በነዚህ ቀናቶች ከሚሰራ የሚበልጥ።>> ጅሀድም ቢሆን? ብለው ሰሀቦች ጠየቋቸው። <<ጅሀድም ቢሆን በነፍሱና በገንዘቡ ሊዋጋ ወጥቶ በምንም ያልተመለሰ ሰው ሲቀር>> አሏቸው።  {ቡኻሪ ዘግቦታል} ❸ አላህ እንዲህ ማለቱ ﻭَﻳَﺬْﻛُﺮُﻭﺍ ﺍﺳْﻢَ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻓِﻲ ﺃَﻳَّﺎﻡٍ ﻣَّﻌْﻠُﻮﻣَﺎﺕٍ { ‏[ ﺍﻟﺤﺞ 28: ‏] (( አላህንም በታወቁት ግዜያቶች ሊያወሱ)) {ሀጅ 28} ➻ኢብን አባስ አሱሩ ቀናቶች ብሎ  ፈስሮታል ❹ በሌላ ሀዲስም እንደመጣው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል ‏« ﻣﺎﻣﻦ ﺃﻳّﺎﻡ ﺃﻋﻈﻢ ﻋﻨﺪ ﺍﻟﻠﻪ ﺳﺒﺤﺎﻧﻪ ﻭﻻ ﺃﺣﺐ ﺇﻟﻴﻪ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﻓﻴﻬﻦ ﻣﻦ ﻫﺬﻩ ﺍﻷﻳﺎﻡ ﺍﻟﻌﺸﺮ، ﻓﺄﻛﺜﺮﻭﺍ ﻓﻴﻬﻦ ﻣﻦ ﺍﻟﺘﻬﻠﻴﻞ ﻭﺍﻟﺘﻜﺒﻴﺮ ﻭﺍﻟﺘﺤﻤﻴﺪ ‏» . ‏( ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﻄﺒﺮﺍﻧﻲ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﻌﺠﻢ ﺍﻟﻜﺒﻴﺮ ‏) << የትኛውም ቀን የለም አላህ ዘንድ ትልቅ የሆነ እና ስራ የተወደደበት ከነዚህ አስር ቀኖች ይበልጥ። በዛ ላይ ላሊላሀኢለላህ, አላሁ አክበር አልሐምዱሊላህ ከማለት አብዙ >> {ኢማሙ ጠበራኒ ዘግበውታል} ➠ ኢብን ሀጀር እንዲህ ይላል ➻"ያ ግልፅ የሚሆነው አስሩ የዙልሒጃ ቀናቶች ከሌሎች የተለዩበት ምክንያት የኢባዳ እናቶች ስለ ተሰበሰቡበት ነው እነሱም #ሰላት_ፆም_ሰደቃ_ሀጅ ይህ በሌላ ግዜ አይመጣም። ======================== // በነዚህ አስር ቀናቶች የሚወደድ ተግባር// ----- ❺ ሰላት   _ዋጅብ ሰላት ላይ ከሌላው ግዜ በበለጠ መልኩ ይበልጥ መጠናከር ሱና ሰላትንም ማብዛት ይወደዳል። ➻ምክንያቱም ሰላት ከትልልቆቹ መልካም ስራዎች መሐከል ነው በነዚህ ቀናቶች ደግሞ መልካም ስራ አብዙ ተብሏል -------- ❻ ፆም ____ መልካም ስራ ከሚለው ውስጥ ፆምም ስለሚገባ። የአላህ መልእክተኛም ዘጠኙን የዙልሒጃ ቀናቶች ይፆሙ እንደነበር የመጣ ሐዲስ ስላለ ➻ኢማመ ነወዊ ዘጠኙን የዙልሒጃ ቀናቶች መፆም የጠነከረ ሱና መሆኑን ይገልፃሉ ----- ❼ ተክቢራን ማብዛት ____ ከላይ ተራ ቁጥር ❹ ላይ የጠቀስነው ሀዲስ ለዚህ በቂ ማስረጃ ነው። ኢብን ኡመርና አቡ ሑረይራ ወደ ሱቅ ወጥተው ተክቢራ ያደርጉ ነበር ሰዎችም የነሱን ተክቢራ ሰምተው ተክቢራ ያደርጉ ነበር። ➻ተክቢራውን ጮክ ብሎ ማለቱ ይወደዳል ----- ❽ ከሰሀቦች እና ታብእዮች የመጡ የተክቢራ አይነቶች ◅ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ ﻛﺒﻴﺮًﺍ . ◅ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻّ ﺍﻟﻠﻪ، ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻭﻟﻠﻪ ﺍﻟﺤﻤﺪ . ◅ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻّ ﺍﻟﻠﻪ، ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻭﻟﻠﻪ ﺍﻟﺤﻤﺪ . ------❾ የአረፍ ፆም ➻የሁለት አመት ወንጀል እንደሚያስምር ኢማም ሙስሊም በዘገቡት ሀዲስ ላይ መጥቷል ﻗﺎﻝ ﻋﻦ ﺻﻮﻡ ﻳﻮﻡ ﻋﺮﻓﺔ : ‏« ﺃﺣﺘﺴﺐ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻥ ﻳﻜﻔﺮ ﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﻟﺘﻲ ﻗﺒﻠﻪ ﻭﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﻟﺘﻲ ﺑﻌﺪﻩ ‏» ‏( ﺭﻭﺍﻩ ﻣﺴﻠﻢ ‏) . ------❿ ሰደቃ ➻መልካም ስራ በነዚህ ቀናቶች የተወደደ ነው ተብሏል። ሰደቃም ደግሞ ከመልካም ስራዎች ውስጥ ነው። እያለቁብን ነውና በኢባዳ እንበርታ @husnel_khuluk @husnel_khuluk
1113Loading...
18
“እዝነት እና መተዛዘን” ግንቦት 20/2016 በሜክሲኮ ጀርመን ግቢ ተባረክ መስጂድ የቀረበ ሙሓዶራ = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
1581Loading...
19
Media files
3302Loading...
20
📢#ደርስ_ይከታተሉ! በነሲሓ ቲቪ ሲተላለፍ የነበረው በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ የተሰጠውን  አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ ደርስ ወደ ኦዲዮ በመመለስ እና ለመከታተል በሚያመች መልኩ አጠር ባሉ ክፍሎች ተዘጋጅቶ በሳምንት ሁለት ቀናት ሰኞ እና ሐሙስ በዚህ ቻናል ይለቀቃል። ደርሱ ተደራሽነት ይኖረው ዘንድ ሼር ያድርጉ! 📗የኪታቡ ስም ፡ "العقيدة الواسطية" "አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ"  (መሰረታዊ የአህሉስ-ሱንና ወልጀመዓን ዐቂዳ የሚያብራራ ኪታብ ) ▪️ዘወትር ሰኞ እና ሐሙስ   ⏰ ከቅኑ 10፡00 👤የደርሱ አቅራቢ ፡ ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ  https://www.facebook.com/ustathilyas t.me/ustazilyas
1710Loading...
21
ቆንጆ ብትሆኚ ገዳይ በውበትሽ ታምራለች እያሉ ሺ ወንድ ቢያደንቅሽ እወቄ የኔ እህት ፀባይ ዲን ከሌለሽ ሲም የሌለው ቀፎ ቁመና ብቻ ነሽ የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/MenhajuAsselefiya
1791Loading...
22
🗓 በጉጉት የሚጠበቅ ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም 🍂 የአዲስ አበባ እምብርት በሆነችው ሜክሲኮ ጀርመን ግቢ ተባረክ መስጅድ በአይነቱ ልዩ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እናንተን ይጠብቃል።  ተጋባዥ ዳዒዎች:  1⃣ ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ 2⃣ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 3⃣ ኡስታዝ ሳዳት ከማል ለሴቶችም በቂ እና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል።  🚗 መኪና ይዘው ለሚመጡ በቂ መኪና ማቆሚያ አለ።  🗓 ቀን: ማክሰኞ ዙልቂዳህ 20 /45  ወይም ግንቦት 20/2016 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ☎️ ለበለጠ መረጃ  : +251936650001                                 : +251921543862                                 : +251941961928 አዘጋጅ: የሸይኽ  ጃማዕ እና ተባረክ መስጅድ ወጣቶች! ⚠️ ድንገት መምጣት ላልቻሉ በቴሌግራም የቀጥታ ስርጭት ለመከታተል: 👇👇                  t.me/nurmesjed መቅረት አይደልም ማርፈድ ያስቆጫል‼ t.me/Darutewhide
1690Loading...
23
♻️አሳዛኝ አጭር ታሪክ ከቁርዓን ጥያቄ:–ሰቀር (ጀሀነም)ምን አስገባችሁ? መልስ:–እነርሱም:–ከሰጋጆች አልነበርንም                             ይላሉ!! https://t.me/ibrahim_furii
1602Loading...
24
ዝምታ እና ፈገግታ ሁለት ሃይለኛ መሳሪያዎች ናቸው። ➡️ ፈገግታ ብዙ ችግሮችን መፍታት ሲችል ➡️ ዝምታ ደግሞ ብዙ ችግሮችን ማስወገድ ይችላል። t.me/Darutewhide
1590Loading...
00:35
Video unavailableShow in Telegram
ከደጋግ ሰለፎቻችን የዱንያ እሳት ሲመለከቱ የኣኺራዉን እሳት አስታዉሶቸዉ እራሳቸዉን ስተዉ የሚወድቁ ነበሩ ይህ እንግዲህ በኢባዳ ትጉ አላህን የሚፈሩ ከመሆናቸዉ ጋር ነዉ እኛ ደግሞ የወንጀል በሀር ዉስጥ እየዋኘን ብዙ ጊዜያችንን በሶሻል ሚድያዉ በሳቅ በጫዋታ በዛዛታ እናሳልፉለን አላህ ይድረስልን ። قال الله تعالى : {اقْتَرَبَ لِلنَّاسِ حِسَابُهُمْ وَهُمْ فِي غَفْلَةٍ مُّعْرِضُونَ} {ለሰዎች እነርሱ በዝንጋቴ ውስጥ (መሰናዳትን) የተው ኾነው ሳሉ ምርመራቸው ቀረበ፡፡} #እኛስ 5 http://t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
Mostrar todo...
4.09 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🥣የአረፋ ቀን ፆም መፆም እንዳትረሳ! ከአቢ ቀታዳ (▫️) ተይዞ፡ ነቢዩ (▫️) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِيَةَ والْباقِيَةَ﴾ “ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 ማስታወሻ፦ የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ቅዳሜ ሰኔ 8 ነው። ✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ✉️፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📞፦ https://bit.ly/486xnrS ✉️፦ https://bit.ly/41zEZkk 📷፦ https://bit.ly/4arMbTx ❌፦ https://bit.ly/41tIUPv 📹፦ https://bit.ly/3UTTSwh
Mostrar todo...
አንዳድ  ሰዎች  ኒቃቢሥት(ሙተነቂብ)  ሴት  ማለት ኪታብ የምታገላብጥ  ቁርአን  የምትቀራ  ዒባዳ  አብዝታ የምትፈፅም  ብቻ እንጂ ስለሙያ ስለ ቤት አያያዝ ስለ ፍቅር  ስለ ቀልድ  ስለ ፅዳት....ወዘተ ጉዳይ የማትል  የማታቅ  ይመሥላቸዋል ራሡ ኒቃብ  የለበሱ  እንስቶችም  በቃ ቁርአን ከቀሩ  ኪታብ ከተማሩ  በቃ ሰለፍይነት ይሄ  ይመሥላቸዋል። ነዉ እንዴ ግን?? ኖኖ እንደዚህ አይደለም   ኒቃቢሥቷ ሴት  በሁሉም  ነገር  እንቁ ነች 🎈በሙያ ቢገባ ጣት የሚያሥቆረጥም  ሙያ ያላት 🎈በፅዳት ቢገባ ከእሷ ቤት ከወለወሉ  ቢበላም አያፀይፍ የሚባልላት 🎈በጨዋታ ቀልዷ ብትታይ  ምነዉ በሳቀች  ምነዉ  ባወራች  የምትባል ተናፋቂ 🎈በቤት አያያዝ ቢኬድ  የቤት አያያዝስ በእሷ ይብቃ የሚባልላት 🎈በፍቅር ብትታይ የፍቅሯ  አሰጣጥ የሚያንበረክክ 🎈ልጅ አስተዳደጓ  እናትስ እሷ ነች ልጅን እሷ ትዉለደዉ የሚባልላት ........ይህች ነች ኒቃቢስቷ እንስት ሰለፍይነት  ዲንን መማር  ብቻ አይደለም  የእኛ  ሞዴሎች  የድሮ  እንስቶቻችን  በሁሉም  ዘርፍ  ቢበረበሩ  የተዋጣላቸዉ  ጀግና ሴቶች  ናቸዉ። ስለዚህ  ከሆንን  ሙሉ በሙሉ  እንደነሡ ለመሆን  እንጣር! ምንድን ነዉ አንዱን ጥሎ አንዱን አንጠልጥሎ! #Join &Share ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/nhwdr https://t.me/nhwdr https://t.me/nhwdr
Mostrar todo...
የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል

💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው። 🕌በደረጃ የሚለቀቁ 1:-ነህው 2:-ሶርፍ 3:-ተጅዊድ 4:-ተፍሲር 5:-ፍቅህ 6:-አቂዳ 7:-መንሀጅ 8:-ሀዲስ 9:-ሲራ 10:-ሙስጦለህ 11:-ቀዋኢደል ፍቅህ 12:-ኡስሉል ፊቅ 13:-አህላቅ ወል አዳብ 14፡-ስለሴቶቻችን 15:-ንፅፅር

⭕️👉ረጅም ተክቢራ,,ቀጥታ ስርጭት ስናስተላልፊ የነበረው!! ጣፋጭ በሆነ ድምፅ ,,,ሼር አድርጉ,,,
⭕️👉አል``ቀመር``ሚድያ-
🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑 👇 ለመቀላቀል በዚህ ሊንክ ግቡ👇 https://t.me/abumuazibrahim/3064 https://t.me/abumuazibrahim/3064
Mostrar todo...
ተክቢራ_74.mp356.25 MB
🔪     የኡዱሕያ መስፈርቶች!! 1ኛው, ከቤት እንስሳ መሆን አለበት። እነርሱም            ✅  ግመል              ✅  ከብት              ✅   በግ          እና ✅  ፍየል     2ኛው, በሸሪዐ ለተገደበው እድሜ መድረስ አለበት።          🍖 ግመል ከሆነ   👉👉  5 ዓመት          🍖  ከብት  ከሆነ  👉👉  2 ዓመት           🍖  ፍየል  ከሆነ   👉👉  1 ዓመት            🍖  በግ    ከሆነ   👉👉 6 ወር የሞላው          3ኛው, ከነውር (ከዓይብ) የጠራ መሆን አለበት።        🛑 ግልፅ  ከሆነ መታወር         🛑 ግልፅ  ከሆነ በሽታ          🛑 ግልፅ  ከሆነ አንካሳነት            🛑 መቅኔ የሌለበት ከሆነ ከሲታማነት   አንድ ሰው ኡዱሒያ ማረድ ከፈለገ በሚያርደው እንስሳ ላይ ከተጠቀሱ ነውሮች መጥራት አለበት። 🛖ቅርጫ ማድረግ የፈለገ ሰው……     በግ ወይም  ፍየል ከሆነ ለ1 ሰው ብቻ     በሬ ወይም ግመል ከሆነ ለ7 ሰው መካፈል ይቻላል። 👇 https://t.me/nhwdr
Mostrar todo...
የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል

💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው። 🕌በደረጃ የሚለቀቁ 1:-ነህው 2:-ሶርፍ 3:-ተጅዊድ 4:-ተፍሲር 5:-ፍቅህ 6:-አቂዳ 7:-መንሀጅ 8:-ሀዲስ 9:-ሲራ 10:-ሙስጦለህ 11:-ቀዋኢደል ፍቅህ 12:-ኡስሉል ፊቅ 13:-አህላቅ ወል አዳብ 14፡-ስለሴቶቻችን 15:-ንፅፅር

📍ከዚህ በፊት በወንድም ኢብኑ ሙሐመድ ዘይን «ስለ ዙልሒጃ የመጀመሪያዎቹ አስር ቀናቶች፣ ኡዱህያን የተመለከቱ የተለያዩ ነጥቦችና ስለ ዓረፋ ቀን ፆም»የተፃፉ ጠቃሚ ፅሑፎችን ከዚህ በታች ያሉትን ሊንኮች በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ! ☞ለሌሎችም ሼር በማድረግ አጅር ማገኘትንም አይዘንጉ! ___ ①➥ ከዙል ሒጃ የመጀመሪያዎቹ አስር ቀናቶች ያላቸው ትሩፋት t.me/IbnuMuhammedzeyn/1240 ②➥ ኡዱሕያ ማረድ ላሰበ ሰው⇘ ሊጠነቃቃቸው እና ሊያውቃቸው የሚገቦ ወሳኝ ቁም ነገሮች t.me/IbnuMuhammedzeyn/1242 ③➥ ለኡዱሕያ የምትታረድ እንስሳ ከነወር የፀዳች መሆን አለባት⇘ https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1264 ④➥ ያልተገደበ እና የተገደበ ተክቢራ⇘ https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1268 ⑤➥ ኡዱሕያ የሚታረድበት የመጀመሪያ እና የመጨረሻ ጊዜ⇘ https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1273 ⑥➥ ከኡዱሕያ ጋር የተያያዙ ሌሎች ነጥቦች⇘ https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1276 ⑦➥ ኡዱሕያን በጋራ ማረድን የተመለከቱ ሁለት ወሳኝ ነጥቦች⇘ https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1280 ⑧➥ ለሞተ ሰው ኡድሕያ ማረድ⇘ https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1282 ⑨➥ የዐረፋን ቀን መፆም ያለው ቱሩፋት⇘ https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1284
Mostrar todo...
ልቅ (ያልተገደበ) ተክቢራ ማለት የሚጀምረው የዙልሂጃ ጨረቃ ከታየችበት ጊዜ አንስቶ(ከዙልሂጃ 1) እስከ ዙልሂጃ 13ኛ ፀሀይ እስከምትጠልቅበት ድረስ ሲሆን የተገደበው ተክቢራ ደግሞ ከአረፋ ከ(9ኛው) ቀን የ ፈጅር ፈርድ ሰላት ካለቀ በኋላ አንስቶ የሚጀምር ሲሆን የሚያበቃው ደግሞ በ ዙልሂጃ 13 የአስር ሰላት ከተጠናቀቀ በኋላ ይሆናል የተክቢራ አባባል በሸይክ ዶክተር . د. عبدالله بن محمد الطيار የተገደበ እና ያልተገደበው የተክቢራ አባባል እንዲህ ሊል ነው الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد. እንዲህ ቢልም الله أكبر الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر الله أكبر ولله الحمد ጥሩ ነው ይህን ቢጨምርም الله أكبر كبيرا والحمد لله كثيرا وسبحان الله بكرة وأصيلا ምንም ችግር የለውም وصلى الله وسلم على نبينا محمد ይህ ከአረብኛ ፅሁፍ ተወስዶ ወደ አማርኛ በጦለሃ አህመድ የተተረጎመ ነው በመልካም ዱዓችሁ አትርሱኝ የምወዳችሁ ወንድም እህቶቼ
Mostrar todo...
الله_أكبر_الله_أكبر_لا_إله_إلا_الله.mp31.82 MB