cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Students News Channel

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝ ➯ የሁሉንም ዩንቨርስቲዎች የጥሪ ቀን እና መረጃ በፍጥነት እናደርሳችኋለን። Comment : @freeActOfficialBot

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 330
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Hope
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#Update ፖሊስ ሰኞ ዕለት ያሰራቸውን የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ማኅበር ፕሬዝዳንትና ምክትል ፕሬዝዳንት ጨምሮ ያሰራቸውን አራት የዩኒቨርሲቲው መምህራን ዛሬ እንደለቀቀ ከምንጮቹ መስማቱን #አዲስ_ስታንዳርድ ዘግቧል። በዩኒቨርስቲው ከትናንት ጀምሮ የመማር ማስተማር ሂደት መቋረጡንና መምህራኑ መናገራቸውን ዘገባው ጨምሮ ጠቅሷል። ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት   👉 @freeActOfficialbot             Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @freeActOfficial  ♨️ ♨️ ♦️ @freeActOfficial  ♨️ ♨️ ♦️ @freeActOfficial  ♨️ ╚═══════════╝
Mostrar todo...
#Update በአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ ግቢዎች (ካምፓስ) ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙና በአራት ዓመታት ውስጥ መመረቅ የነበረባቸው ተማሪዎች አንድ ሴሚስተር ወደ ኃላ በመቅረታቸዉ ዘንድሮ አትመረቁም መባላቸዉን ተከትሎ ትምህርት የማቆም አድማ ላይ እንደሚገኙ ተናገሩ። ለ #አዲስ_ዘይቤ ቅሬታቸዉን ያቀረቡት በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጫሞ፣ ሳዉላ እና ኩልፎ ግቢዎች ትምህርታቸዉን በመከታተል ላይ የሚገኙት ተማሪዎች በየግቢዉ የሚገኙ አመራሮችና መምህራኖች ህዳር 20 ቀን 2015 ዓ.ም. ላይ ከተማሪዎች ጋር በነበራቸው ዉይይት “ተማሪዎች ያልተማሯቸዉ ቀሪ ሶስት ሴሚስተሮች በመኖራቸዉና በዚህም ምክንያት በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ተመራቂ የነበሩት በቀጣይ ዓመት ጥር ወር ላይ ትመረቃላችሁ" መባሉን ገልፀዋል። በዚህ ምክንያት ወደ ክፍል መግባት ካቆሙ ቀናቶች እንደተቆጠሩ የሚናገሩት ቅሬታ አቅራቢዎቹ ከሌሎች ጓደኞቻችን እኩል የክረምት ወራትን ጭምር ተምረን መስከረም ወይም ጥቅምት ወር 2015 ዓ.ም. ላይ መመረቅ ይኖርብናል ሲሉም ተናግረዋል። በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2013 ዓ.ም. ይመረቁ የነበሩ ተማሪዎች በ2014 ዓ.ም. ጥር ወር ላይ የተመረቁ ሲሆን በ2014 ዓ.ም. ትምህርታቸዉን ያጠናቀቁት ደግሞ በ2014 ዓ.ም. ሰኔ ወር አጋማሽ ላይ እና መስከረም 12 ቀን 2015 ዓ.ም. የምረቃት ስነ ስርዓት ተደርጎላቸዋል።  የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ በድሩ ሂርጎ የተማሪዎች ቅሬታን አስመልክተው ለአዲስ ዘይቤ እንደተናገሩት "ተከስቶ የነበረዉ የኮሮና ቫይረስ የትምህርት ስርዓቱን መቀየሩ እና ጊዜዉ እንዲዛባ አድርጎታል” ብለው ከዚህ ዉጪ ግን በመማር ማስተማር ላይ ምንም አይነት የተፈጠረ ክፍተት የለም" ብለዋል። የኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ የፈጠረዉን ክፍተት ለማስተካከል ዩኒቨርስቲው ስራዎችን እየሰራ ይገኛል የሚሉት የዩኒቨርሲቲው የኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ከዚህ ቀደም በየአመቱ አንድ ጊዜ ብቻ ነበር ተማሪዎች እንዲመረቁ የሚደረጉት ነገር ግን በቫይረሱ ምክንያት ግን ሊዛባ እንደቻለ እና በበፊቱ አሰራር መቀጠል እንዳልተቻለ አክለዋል።  ዩኒቨርስቲው "አላስመርቅም" አላለም ያሉት ዳይሬክተሩ "ተማሪዎች ሳይማሩ የቀሩትን ትምህርቶች በሚችሉት ደረጃ ከመምህራኖቻቸዉ ጋር ተናበዉ መዉሰድ ይችላሉ በዚህ ሁኔታ ኮርሶቻቸዉ የሚያልቁ ከሆነ መመረቅ ይችላሉ"። አሁን ግን የትምህርት አሰጣጡ እንደቀጠለ ነው ብለዋል። በአዲሱ የትምህርት ትግበራ ከ2012 ዓ.ም. ጀምሮ በሶስት ዓመት ይጠናቀቁ የነበሩት ትምህርቶች ወደ አራት ዓመት እንዲቀየሩ መደረጋቸዉ ይታወሳል። በዚህ ምክንያት ክረምትን ጨምሮ ተማሪዎቻቸውን ያስተማሩ ዩኒቨርስቲዎች በዘንድሮው የትምህርት ዘመን እንደሚያስመርቁ ባደረግነዉ ዳሳሳ ለማወቅ ችለናል ሲል የዘገበው አዲስ ዘይቤ ነው። ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት   👉 @freeActOfficialbot             Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @freeActOfficial  ♨️ ♨️ ♦️ @freeActOfficial  ♨️ ♨️ ♦️ @freeActOfficial  ♨️ ╚═══════════╝
Mostrar todo...
አደይ ምዕራፍ 2 ክፍል 54 በሰዓቱ  ተለቋል ገብታችሁ እዩ🙏 ምርጥ ድራማ👌 ያመለጣቹ ክፍል ካለ ቀላል መንገድ የክፍል ሊንኮቹን ነክተው ይመልከቱ👇 ክፍል 40 ክፍል 41 ክፍል 42 ክፍል 43 ክፍል 44 ክፍል 45 ክፍል 46 ክፍል 47 ክፍል 48 ክፍል 49 ክፍል 50 ክፍል 51 ክፍል 52 ክፍል 53 ክፍል 54
Mostrar todo...
Meda Tube--አደይ ድራማ 🌻

አደይ ከ 2 ቀን እረፍት በሁዋላ ዛሬ ይመለሳል ። ምዕራፍ 2 ክፍል 40 ማታ ይጠብቁን። Share 📥 ትክክለኛው የአደይ ድራማ ቻናል: 👇

https://t.me/+o-1Hz1HXOodlZGQ8

https://t.me/+o-1Hz1HXOodlZGQ8

━━━━━━━━━━

Photo unavailableShow in Telegram
#WallagaUniversity ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ከአንደኛ ዓመት ጀምሮ ያሉ የመደበኛ መርሃ ግብር ተማሪዎቹን በሦሥቱም ካምፓሶች (ነቀምቴ፣ ጊምቢ እና ሻምቡ) ኅዳር 27 እና 28/2015 ዓ.ም ምዝገባ ያካሂዳል። ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት   👉 @freeActOfficialbot             Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @freeActOfficial  ♨️ ♨️ ♦️ @freeActOfficial  ♨️ ♨️ ♦️ @freeActOfficial  ♨️ ╚═══════════╝
Mostrar todo...
የሞት ፍርድን በተመለከተ  ከህግ ባለሙያዎች  መልስ; ‼️ *በመደበኛ ፍርድ ቤት በኢትዮጵያ   የሞት ፍርድ የተወሰነበት ሰው  ለጠቅላይ ፍርድ ቤት እና  ለሰበር ችሎት አቤቱታ የማቅረብ መብት አለው። *የሞት ፍርድ ከተወሰነ በኋላ አቃቢ ህግ የሞት ፍርዱ እንዲወሰን  የሚጠይቅ ሲሆን ውሳኔ እንዲፈፀም   በሀገሪቱ ፕሬዝዳንት መፈረም አለበት። *የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሆኖ የሞት ፍርድ እንዲፈፀም የፈረመ  ሰው የለም። *የሞት ፍርድ ባይፈፀም   ጥፋተኛው ሰው እድሜ ልክ የሚታሰር ሲሆን የእድሜ ልክ  እስር ጣሪያው ደግሞ 25 አመት ነው። ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት   👉 @freeActOfficialbot             Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @freeActOfficial  ♨️ ♨️ ♦️ @freeActOfficial  ♨️ ♨️ ♦️ @freeActOfficial  ♨️ ╚═══════════╝
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#ፍትሕ_ሚኒስቴር የሁለት ህፃናትን ህይወት በአሰቃቂ ሁኔታ ያጠፋችው ህይወት መኮንን በዛሬው ችሎት ዐቃቤ ህግ በሞት እንድትቀጣ ካለ በኃላ ፦ - ከዚህ ቀደም ወንጀል ፈፅሜ የማላውቅ፣ - ወንጀሉን የፈጸምኩት ከእውቀት ማነስና ያልተማርኩ በመሆኔ መሆኑ፣ - እጄን ለፖሊስ አምኜ የሰጠው በመሆኔ ከግምት ገብቶ ቅጣቱ ይቅለልልኝ በማለት የቅጣት ማቅለያዎችን ከመንግስት በተመደበላት የተከላካይ ጠበቃ አማካኝነት  የጠየቀች ቢሆንም የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ሰው ግድያና ከባድ ውንብድና ወንጀል ችሎት ተከሳሿ ያቀረበችውን ማቅለያዋን #አልተቀበለውም፡፡ ፍርድ ቤቱ ሌሎች አጥፊዎችን ያስጠነቅቃል በማለት ተከሳሿ #በሞት እንድትቀጣ ሲል ወስኖባታል፡፡ ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት   👉 @freeActOfficialbot             Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @freeActOfficial  ♨️ ♨️ ♦️ @freeActOfficial  ♨️ ♨️ ♦️ @freeActOfficial  ♨️ ╚═══════════╝
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ያዘጋጁት የምሁራን መድረክ ነገ በአዲስ አበባ ይካሄዳል። መድረኩ “ለኢትዮጵያ ልዕልና የምሁራን ሚና” በሚል መሪ ጭብጥ ላይ በሀይሌ ግራንድ ሆቴል ይመክራል። መድረኩ "ምሁራን በነጻነት የሚወያዩበት፣ የሃሳብ ልዕልና የሚንፀባረቅበት እና ለወቅታዊ ችግሮች የሚበጁ ምክረ ሃሳቦች የሚቀርቡበት እንደሚሆን" የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ብርሃነመስቀል ጠና (ዶ/ር) ገልጸዋል። ምሁራን የሚጠበቅባቸውን ሚና ባለመጫወታቸው ምክንያት የነርሱ ሚና በሌሎች ተይዞ መቆየቱን ጠቁመዋል። ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን የሚያስቃኙ ሁለት የውይይት መነሻ ጽሑፎች ቀርበው ውይይት እንደሚካሄድባቸው ተገልጿል፡፡ የምሁራን ሀገራዊ ተሳትፎ ለማሳደግ ተከታታይ መሰል ውይይቶች እንደሚዘጋጁ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ደረጀ እንግዳ (ዶር) አመልክተዋል፡፡ ከ300 በላይ የሚሆኑ በዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ የምርምር ተቋማት ውስጥ የሚሰሩ ምሁራን እና ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት በመድረኩ እንደሚሳተፉ ይጠበቃል። ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት   👉 @freeActOfficialbot             Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @freeActOfficial  ♨️ ♨️ ♦️ @freeActOfficial  ♨️ ♨️ ♦️ @freeActOfficial  ♨️ ╚═══════════╝
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#alert እባካችሁ ይህንን መልዕክት ለቤተሰብዎና ጓደኛዎ ያስተላልፉ። ሰሞኑን አንዳንድ ህብረተሰቦች ከማይታወቁ ግለሰቦች ስልክ ጥሪ እየደረሳቸው እንደሆነና ስልክ ቁጥሩም፡፣ Tel: +375602605281 Tel: +37127913091 Tel: +37178565072 Tel: +56322553736 Tel: +37052529259 Tel: +255901130460 ወይም ማንኛውም ቁጥር በ+371,+375,+381የሚጀምሩ እንደሆነ አሳውቀዋል። እነዚህን ስልክ ቁጥር የሚጠቀሙት ግለሰቦች ሲደውሉ አንዴ ብቻ ከጠራ ብኋላ ይዘጉታል።እርስዎ መልሰው ሲደውሉ የርስዎን Contact List በ 3sec ውስጥ ወደ ራሳቸው ኮፒ በማድረግ እንዲሁ ሞባዬልዎ ላይ ስለ እርስዎ ባንክ ወይም ክሪዴት ካርድ መረጃ በአንዴ በመጥለፍ የማጭበርበር ስራ እየሰሩ ይገኛሉ።ከላይ በተጠቀሱት ስልክ ቁጥር ከተደወለሎት አይመልሱ ፡ወይም መልሰው አይደውሉ።እንዲሁም በማንኛውም ደዋይ #90 or #09 በመስመር እንዲነኩ ከተጠየቁ አይንኩ።ምክንያቱም በቀላሉ ሲማችሁን አክሰስ(በመጠቀም) በናንተ ስም የፈለጉት ወንጀል በመስራት እራሳቸውን ስለሚሸሽጉ ነው። ይህንን መልዕክት ለቻላችሁ ሰው ፎርዋርድ በማረግ ህዝባችንን ከዚ መሰል ማጭበርበሮች እንታደግ። #ፊደል ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት   👉 @freeActOfficialbot             Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @freeActOfficial  ♨️ ♨️ ♦️ @freeActOfficial  ♨️ ♨️ ♦️ @freeActOfficial  ♨️ ╚═══════════╝
Mostrar todo...
የ 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት እስከ ታህሳስ 25 ይፋ ይደረጋል። የ 2014 የ 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ከ 2ተኛው ዙር ተፈታኞች ውጤት ጋር በአንድ ላይ ይለቀቃል። የ 2ኛ ዙር ፈተና ከ ታህሳስ 11-14 ይሰጣል። የ 2ኛ ዙር ፈተና እርማት አንድ ሳምንት ባልሞለ ውስጥ ታርሞ ተማሪዎች ውጤታቸውን ያውቃሉ። በአጠቃላይ የ 2014 የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከጥር ወር ጀምሮ ወደ ዩኒቨርስቲ እንዲገቡ ይደረጋል። አዲስ ነገር ካለ እናሳውቃለን። ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት   👉 @freeActOfficialbot             Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @freeActOfficial  ♨️ ♨️ ♦️ @freeActOfficial  ♨️ ♨️ ♦️ @freeActOfficial  ♨️ ╚═══════════╝
Mostrar todo...