cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Loza Health Jobs

ያገለግላሉ የህክምና ማሽኖችን እንገዛለን እንሸጣለን፥የህክምና ባለሙያዎችን ለግል ጤና ተቋማት አገናኝ ህጋዊ ፈቃድ ያለው ኤጀንሲ፤ድርጅቶችን ብዙ ሺ ተከታይ ባለን በ3ቱም የቴሌግራም ቻናሎቻችን ማስታወቂያ እንሰራለን፤ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍል ከመንግስትና ከግል ተቋማት የሚወጡ የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን በቻናላችን እናጋራለን፤ትኩስና ወቅታዊ የጤና መረጃዎችን እናጋራለን 0917171781/0918706464

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
5 051
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
+4930 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
ባህር ዳር ለነርስ ባለሙያ የቅጥር ማስታወቂያ 📌 degree or dipoma 📌 2 ዓመት ልምድ ያለው 📌ለመካከለኛ ክሊኒክ 📌ፆታ ወንድ 👉0917171781 👉0918706464 @loza
Mostrar todo...
#Attention ⚠️ " ራኒቲዲን #ካንሰርን ሊያመጣ የሚችል ንጥረ ነገር በውስጡ በመገኘቱ ምክንያት #ታግዷል " -  የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ለጨጓራ ተያያዥ ህመሞች በመድኃኒትነት ጥቅም ላይ ሲውል የነበረው ' ራኒቲዲን ' የተባለው መድሃኒት በኢትዮጵያ ውስጥ ጥቅም ላይ እንዳይውል #ማገዱን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አሳውቋል። የባለስልጣኑ የመድኃኒት ደህንነት ክትትልና የሕክምና ሙከራ መሪ ስራ አስፈጻሚ አስናቀች ዓለሙ ፤ " በመጀመሪያ ደረጃ በሌሎች ሀገር የወጡ ሪፖርቶችን አይተን ነበር። ስለዚህ በሀገራችንስ ይሄ መድሃኒት እንዴት ነው ?  የሚለውን በማገናዘብ የላብራቶሪ ምርመራ አድርገናል " ብለዋል። በዚህም መድሃኒቱ ካንሰር ሊያመጣ የሚችል   ' N-nitrosodimethylamine ወይም NDMA ' የተሰኘ ንጥረ ነገር እንደተገኘበት መሪ ስራ አስፈፃሚዋ ገልፀዋል። " በመሆኑም ይህንን መድሃኒት ከምዝገባ ፋይላችን አውጥተናል። የተሰራጩ መድሃኒቶችም #እንዲሰበሰቡ እና ጥቅም ላይ እንዳይውሉ መልእክት አስተላልፈናል " ብለዋል። " በዚህ በሰረትም ጥቅም እንዳይውል #ታግዷል " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጠዋል። " የጤና ባለሙያዎችም፣ የጤና ተቋማትም ሌሎች አማራጭ መድሃኒቶችን እንዲያዙ እና እንዲጠቀሙ ይህንን መድሃኒት #እንዳይጠቀሙ " ሲሉም አሳስበዋል። 👉👉tikvahethiopia
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የሚረከብ መድሀኒት መደብር አለን ባህርዳር አባይ ማዶ 40 ሜትር አስፓልት ላይ የሚገኝ 20 ሺህ ኪራይ 0917171781 0918706464
Mostrar todo...
Repost from Loza Health Jobs
Photo unavailableShow in Telegram
ለፋርማሲ ባለሙያ የቅጥር ማስታወቂያ 📌 degree or dipoma 📌 zero experience 📌ለprivate ክሊኒክ 📌 የስራ ቦታ ሰሜን ጎንደር  ቋራ ደለጎ ወረዳ 📌ፆታ ሴት 👉0917171781 👉0918706464 @loza
Mostrar todo...
Repost from Loza Health Jobs
የቀለበት ስነ ስርዓቴን ምክንያት በማድረግ እንኳን ደስ አለህ ያላችሁኝ ሁሉ አመሰግናለው 👉ሎዛ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ለፋርማሲ ባለሙያ ቅጥር 📌 degree or dipoma 📌 6 ወር 📌ለprivate ክሊኒክ 📌 የስራ ቦታ ሰሜን ጎንደር  ቋራ ደለጎ ወረዳ 📌ፆታ ሴት 👉0917171781 👉0918706464 @loza
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ላብራቶሪ ባለሙያ ቅጥር 📌 degree or dipoma 📌 6 ወር chemistry and cbc machine ላይ የሰራ 📌ለprivate ክሊኒክ 📌 የስራ ቦታ ሰሜን ጎንደር  ቋራ ደለጎ ወረዳ 📌ፆታ ሴት 👉0917171781 👉0918706464 @loza
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ለነርስ ወይም የጤና መኮነን ባለሙያ ቅጥር 📌 degree or dipoma 📌 6 ወር 📌ለprivate ክሊኒክ 📌 የስራ ቦታ ሰሜን ጎንደር ቋራ ደለጎ ወረዳ 📌ፆታ ሴት 👉0917171781 👉0918706464 @loza
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
👉Used OR equipment መግዛት እንፈልጋለን 0917171781 0918706464 @loza
Mostrar todo...
የቀለበት ስነ ስርዓቴን ምክንያት በማድረግ እንኳን ደስ አለህ ያላችሁኝ አመሰግናለው
Mostrar todo...