cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ዜና ቼልሲ Fan™

ሰሚያዊዎቹ ! ለወዳጅ ለዘመድዎ የቼልሲ ደጋፊዎች ሼር በማድረግ ቻናሉን እናሳድግ 👉 | አዳዲስ ስለ ቼልሲ የሚወጡ መረጃዎቹ 👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች ስለ ቼልሲ 👉 | ትንተናዎች |የቼልሲ የጎል ቻናል @zenachelseagoal Cʀᴇᴀᴛᴏʀ. Sømë øñë Share https://t.me/zenachelseafan

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
699
Suscriptores
-124 horas
-17 días
-2430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#BREAKING 🚨ቼልሲ ለክርስቶፈር ንኩንኩ የዝዉዉር ጥያቄ ቀርቦለታል! ነገር ግን ቼልሲ በክረምቱ እሱን መልቀቅ አይፈልግም። ንኩንኩም ቢሆን በክለቡ መቆየት ይፈልጋል። 🔗 Sky Germany @zemachelseafan
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ማውሪስዮ ሳሪ : ቼልሲ መልቀቄ ትልቁ ስህተቴ ነበር አውሮፓ ሊጉን አሸንፌ ነበር ለመቆየት በጣም እድሉ ነበረኝ ነገር ግን ወደ ጣልያ መመለስ ፈልጌ ትልቅ ስህተት ሰርቻለው ሲል ከ sky ስፖርት ጋር በነበረው ቃለ መጠየቅ ተናግሯል። [ Fabrizio Romano ] @zenachelseafan
Mostrar todo...
t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_46IwBgTmKe Join me on Blum and let's earn together! Use my invite link to join the fun. 🌟
Mostrar todo...
Blum

Trade, connect, grow and… farm Blum Points! Made by @blumcrypto team 🌸

Photo unavailableShow in Telegram
እንግሊዝ ከ አይስላንድ በምታደርገው ጨዋታ ፓልመር ቋሚ ሲሆን ጋላገር ቤንች ሆኖ የሚጀምር ይሆናል @zenachelseafan
Mostrar todo...
00:43
Video unavailableShow in Telegram
oUBh6n1HEAJMcIiFcfIUCOxhEjACKoIlQpAFiz.mp45.92 MB
1
ጠያቂ : “ ብራዚላዊ ያልሆኑ ግን የብራዚል ተጫዋች አይነት ጨዋታ የሚጫወቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ? የቀድሞ የብራዚል ሌጀንድ ተከላካይ (ሮቤርቶ ካርሎስ) : " ኮል ፓልመር ፣ ፎደን እና ጁድ ቤሊንግሃም ። " @zenachelseafan
Mostrar todo...
ጠያቂ : “ ብራዚላዊ ያልሆኑ ግን የብራዚል ተጫዋች አይነት ጨዋታ የሚጫወቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ? የቀድሞ የብራዚል ሌጀንድ ተከላካይ (ሮቤርቶ ካርሎስ) : " ኮል ፓልመር ፣ ፎደን እና ጁድ ቤሊንግሃም ። " @zenachelseafan
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ሞውሪዚዮ ሳሪ ይናገራል :- 🗣️ ቼልሲን መልቀቄ ለኔ ትልቁ ስህተቴ ነው እዚያ ለመቆየት እና በክለቡ ለመቀጠል ጥሩ መሰረት ነበረኝ በዚያ ቅጽበት ትልቅ ስህተት ሰርቻለሁ የዩሮፓ ሊግ አሸንፈናል ፕሮጀክቱ በጣም ጥሩ ነበር  ነገር ግን በሚያሳዝን ሁኔታ ወደ ጣሊያን መመለስ ፈልጌ ነበር ሲል ለስካይ ስፖርት ተናግሯል። Fabrizio romano @zenachelseafan
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ቼልሲዎች የቦካ ጁኒየርሱን የመሀል ተከላካይ አንሴልሚኖን ለማስፈረም በጣም ይፈልጋሉ እና እሱን በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ወደ ቡድኑ ማከል ይፈልጋሉ። PlanetaBoca @zenachelseafan
Mostrar todo...
New leader 😤 @zenachelseafan
Mostrar todo...