cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Ono motivation

Publicaciones publicitarias
193
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#Morning_Motivation ዛሬ! ''በጊዜ ውስጥ ትናንት የትዝታ፣ ነገ ደግሞ የተስፋ ጎተራ ናቸው። ካመለጠ ትናንት ያልመጣ ነገ ይሻላል። በእጅ ያለ #ዛሬ ግን ከሁሉም ይበልጣል። ዛሬ ሁሌም ያለ እየመሰለ የማይደገም ተመልሶም የማይመጣ ላንድ አፍታ ለቅፅበት ታይቶ ዳርቻ ከሌለው የዘላለም ጠፈር ገብቶ የሚሰወር በትናንትና በነገ መሃል የተሸነቆረ እንቁ ነው። የዛሬ ሚስጥሩና ጉልበቱ ያለው ‘አሁን’ ላይ ነውና። ‘ቅድም’ እና ‘በኃላ’ ግን ያለቦታቸው ዛሬ ውስጥ የተደነቀሩ የትናንትናና የነገ ሽርፍራፊዎች ናቸው።''- ዶ/ር ምህረት ደበበ ከ''ሌላ ሰው'' [ገፅ: 36_37] ዛሬያችንን እንስራበት! መልካም ቀን! @onomitiku
Mostrar todo...
#Morning_Motivation ራስህን ሁን! ቻርሊ ቻፕሊን፣ ዊል ሮጀርስ፣ ሜሪ ማርጋሬት፣ መክብራይድ፣ እነ ጆን ኦትሪና ሌሎችም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ታላላቅ ሰዎች ራስን የመሆንን ነገር የተማሩት ከብዙ ጊዜ ጥረትና ሙከራ በኋላ ነው። ቻርሊ ቻፕሊን ፊልም መሥራት እንደጀመረ አዘጋጁ አንድ የታወቀ የጀርመን ኮሜዲያን እያስመሰለ እንዲሠራ ደጋግሞ ይነግረው ነበር፡፡ ሆኖም ቻርሊ ቻፕሊን በራሱ መንገድ መሥራት እስኪጀምር የተሳካለት ኮሜዲያን ሊሆን አልቻለም ነበር፡፡ ቦብ ሆፕም ተመሳሳይ ችግር ደርሶበታል። ምንም እንኳን ለአያሌ አመታት በዘፋኝነትና በዳንስ ሥራ ላይ ቢቆይም ራሱን አውቆ በራሱ እስኪሰራ ድረስ ታዋቂነትን አላገኘም ነበር። ጂን ኣትሪ ከቴክሳስ የመጣ ቢሆንም እሱ ግን የቴክሳስን የአነጋገር ቅላፄና አለባበስ ትቶ እንደ ኒው ዮርክ ሰው ለመልበስና ለመናገር ሲሞክር መሳቂያ መሳለቀያ ሆኖ ነበር፡፡ ነገር ግን ባንጆ የተባለውን ክራር መሰል የሙዚቃ መሳሪያ እየመታ የቴክሳስ እረኞችን ዘፈን ሲዘፍንና ይህንንም ሥራዬ ብሎ ሲይዘው የተዋጣለትና በመላው አለም የታወቀ ዘፋኝ ሆነ፤ 🔹(የፅሁፉ መልዕክት)=> በዚች ምድር ላይ አንተን የሚመስል ሰው የለም፡፡ በዚህም ደስ ሊልህ ይገባል። ተፈጥሮ ባደለችህ ጸጋ ተጠቀምበት። ሁሉም ነገር የሚወጣው ከራስህ ነውና ማዜም፣ መሳል የምትችለው ያንተ የሆነውን ብቻ ነው። አካባቢህ፣ ልምድህ፣ ከዘር የወረስከው ባህርይ ያደረጉህን ብቻ መሆን አለብህ። ለማንኛውም የራስህ የሆነውን ነገር አዳብረው። 🔹የመንፈስ ዕረፍትንና ደስታን አዳብሮ ከጭንቀት ነፃ ለመሆን የሚከተለውን ልብ በል፦ ▸ ሌሎችን ለመምሰል አንሞክር ▸ ራሳችንን እንፈልግ ▸ ራሳችንን እንሁን ከ"ጠብታ ማር" የተቀዳ የሕይወት ስንቅ መልካም ቀን! @onomitiku
Mostrar todo...
አስተማሪ ታሪክ የሒሳብ መምህርት ክፍል ስታስተምር   ፃፈች ሰሌዳው ላይ እንዲህ ያለ ቁጥር 4x2=9 4x3=12 4x4=16 4x5=20 4x6=24 4x7=28 4x8=32 4x9=36 4x10=40 4x11=44 ፅፋ እንደጨረሰች  ተማሪውን ስታይ ሁሉ ይስቅባታል አትኩሮ ሰሌዳው ላይ የመጀመሪያውን እኩሌታ አፃፃፍ ተሳስታለችና መምህርቷ ስፅፍ ይህን አይችና መምህርቷ እንዲህ አለች ስህተት የፃፍኩት ለአላማ ነው ከነገሩ ትምህርት እንድትወስዱ ስል ነው ይኸውም በህይወታቹህ ውስጥ በውጪ አለም ያለው እንዴት እንደሚቀበሏቹህ ታውቁ ዘንድ ብዬ ነው 9 ትክክል ፃፍኩ ግን አላያችሁትም አንዳቹም ስለዛ አላበረታችሁኝም ከርሱ ይልቅ ግን ስለ ሰራሁት አንድ ስህተት ሳቃችሁብኝም ነቀፋችሁኝም። ትምህርቱም ይህ ነው 99 ትክክል ብንሰራ እርሱን ይረሳዋል የሠራነውንም አንዱን ስህተትክን ቆጠራ ይገባል መሳሳትን አይቶ ለመንቀፍ ከሚሮጥ ከ100 ትክክል አንድ ሀሰትን ሚመረጥ የሰው ልጅ የሰው ነው የሚገለባበጥ  ከብረትም ዝገት ከሰው ልጅም ስህተት አይጠፋም አንዳንዴ ያጋጥማል በህይወት ግን ስህተትን ማረም አዲስ ተስፋ ማንገብ ስለ ትናንት ሳይሆን ስለ ነገ ማሰብ ከስኬት ያደርሳል ካቀድነው የሂወት ግብ የተማርነውን ልንረሳ እንችላለን የተሳሳትነውን ግን መቼም አንረሳውም  !!! ስህተት ስንሰራ ሳይሆን ከስህተታችን ሳንማር ድጋማ ያንን ስህተት ስንሰራው ነው ልናፍርና ልንሸማቀቅ የሚገባው ። ........... @onomitiku
Mostrar todo...
በንግግር ዙሪያ የተለያዩ አባባሎች 1<<ከብዙ ንግግር ብዙ ስህተት ይገኛል፡፡ 2<<በተናገርነው እንጂ ዝም ባልነው መቼም አናፍርም፡፡ 3<<ማዳመጥ ትልቁ የንግግር ጥበብ ነው፡፡ 4<<ጥሩ የንግግር ችሎታ ያላቸው ሰዎች ጥሩ የማድመጥ ችሎታ ያላቸው ናቸው፡>> መልካም ምሽት ! @onomitiku
Mostrar todo...
ጠላቴ ጠላቴን ስፈልግ ከጎረቤቶቼ፣ ጠላቴን ስፈልግ ከባልደረቦቼ፣ ጠላቴን ስፈልግ ከሩቅ ከቅርቦቼ፣ ለካስ ክፉ ጠላት ደመኛዬ ያለው፣ ከገዛ እኔነቴ ከራሴ ውስጥ ነው፡፡ ገጣሚ ሰለሞንሞገስ(ፉሲል) መልካም ምሽት @onomitiku
Mostrar todo...
When your intentions are pure, you don't lose anyone, they lose you. ✤Join @onomitiku
Mostrar todo...
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችው መልካም በዓል ይሁንላችው ! @onomitiku
Mostrar todo...