cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

❮❮ተውሒድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ ነው❯❯

አሏህ መልካም የሻለትን ዲኑን ያስገነዝበዋል/በቻናሉ ጠቃሚ መልእክቶችን ከቁርአን ከሀዲስ ያገኛሉ 🍂وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ🍃 🍂ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው!

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
229
Suscriptores
-124 horas
-17 días
-330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

03:57
Video unavailableShow in Telegram
اللَّهُمَّ إني أتبرأ من حولي وقوتي والتجأ إلى حولك و قوتك. اللَّهُمَّ أعني ولا تُعن عليّ وأنصرني ولا تنصر عليّ واهدني ويسر الهدى لي اللهم اغفر لي، وارحمني، واهدني، واجبرني، وعافني، وارزقني، وارفعني.
Mostrar todo...
10.26 MB
Photo unavailableShow in Telegram
«ሀያዕ»💎 «ውዷ ሲሚኝማ እንማከር ሀያዕ ፕሮፋይል አደለም እሱም አይገልፀውም።»             ➴ሀያዕ💎 «ሀያዕ ማለት ከውስጥም ከውጭም ከኛጋር ያለ እውነተኛ ማንነት ነው።» ❶ከዘልዛላ ማንነታችን ሳንታቀብ ፕሮፋይሉ ቢለብስ ምንም ትርጉም የለውም። ❷ካልተፈቀደልን አጂነበይ ጋር ጧት ማታ ቀልድ ዛዛታ መጀናጀን እኝኝኝኝ እያልን አሏህን እያስቆጣን ፕሮፋይል የሀያዕ ቢለብስ ትርጉም የለውም። ⓷ከሀያዕ ሁሉ ሀያዕ በድብቅ ነብስያችን መጥፎን ነገር ስታስብ አሏህ ፍሪ ብለን እራሳችንን ከዚያ መጥሮ ድርጊት ማሸነፍም ነው። ⓸ባጭሩ በሁሉም አካሄዳችን ከሰዎች ለመመሳሰል ሳይሆን(ሀያዕ) ምን እንደሁ እንወቅ።           ➴ኡኽታዬ ብልጦች እንሁን💎 ☞ እስኪ የእውነተኛ እንሁን ቢላሂ..በርግጥ ሰዎችጋ መልካም ቁጥብ መስለን ልንታይ ልንመሳሰል እንችላላን... ☞ወላኪን ከጥበበኛው ሁሉን ጠንቀቆ አዋቂ ከሆነው ጌታችን አሏህ ምንም የምትሰወር ነገር የለችም። ☞ይብቃን እንመለስ ማስመሰል ወላሂ አይጠቅምም። አስኪ እውነተኛ ማንነት እንልበስ በውጭም በውስጥም። "አሏህ ሀይ!እውነተኛ ያንተ መልካም ባሮች የተግባር ሰዎች አድርገን አሚን} منقول الهكاية....
Mostrar todo...
Repost from N/a
اللمحة البدرية.pdf51.51 MB
🔖የአላህን ዉዴታ የሚያመጡ ነገሮች ጥቂቶቹ ....!      ~ .ቁርአንን በማስተንተን መቅራት .ከዋጅብ ኢባዳዎች በኋላ ሱና ሠላቶችን ማብዛት .ዚክር ማብዛት .የአላህን ፍላጎትና ዉዴታ ከነፍስ ፍላጎትና ዉዴታ  ማስቀደም! =     
Mostrar todo...
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የአልቀዋዒዱል ሒሳን ኪታብ ደርስ -ክፍል 01- 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
Mostrar todo...
قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ትምህርቶች ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ቴሌግራም -

https://t.me/Sheikhmuhammedzainadam

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የአልቀዋዒዱል ሒሳን ኪታብ ደርስ -ክፍል 01- 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
Mostrar todo...
كم عدد أبواب الجنة ؟Anonymous voting
  • ٥ أبواب
  • ٦ أبواب
  • ٧ أبواب
  • ٨ أبواب
0 votes
00:25
Video unavailableShow in Telegram
ሐቅን መቀበል ኢማሙ ኢብኑ ተይሚያ (ረሒመሁሏህ) እንዲህ ይሉሃል:- (( من لم يقبل الحق أبتلاه الله بقبول الباطل )) مجموع الفتاوى «ሐቅን ያልተቀበለ ሰው አሏህ ባጢልን በመቀበል ላይ ይፈትነዋል» ኢማሙ ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይሉሃል:- «من عُرض عليه حقٌ فرده فلم يقبله، عُوقب بفساد قلبه وعقله ورأيه» مفتاح دار السعادة [1/160 « ሀቅ ቀርቦለት የመለሰ ያልተቀበለው ሰው ይቀጣል በአእምሮው ፣ በአቅሉና በአመለካከቱ በመበላሸት » 📚📚📚 ኢማሙ አልባኒ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይሉሃል:- « طالب الحق يكفيه دليل , وصاحب الهوى لا يكفيه ألف دليل , الجاهل يعلم , وصاحب الهوى ليس لنا عليه سبيل » «ሐቅ ፈላጊ አንድ መስረጃ ስሜቱን ተከታይ ግን አንድ ሺ መስረጃ አይበቃዉም ጃሂል ይማራል/ ያስተምሩታል የስሜት ባለቤቶች ግን ምንም ወደሱ መንገድ የለንም»
Mostrar todo...
6.28 MB
قال الشيخ صالح بن فوزان الفوزان ـ حفظه الله ـ في إعانة المستفيد بشرح كتاب التوحيد: فالحلف بغير الله من الشرك الذي يجري على ألسنة كثير من الناس، ولا يعلمون أنه شرك، فكثيرا ما يقول بعضهم: والنبي، والأمانة، وحياتك، وقد قال النبي صلى الله عليه وسلم: من حلف بغير الله فقد كفر، أو أشرك ـ والحلف بغير الله شرك أصغر، إن كان لا يقصد تعظيم المحلوف به كما يعظم الله، وإن كان يقصد تعظيم المحلوف به مثل ما يعظم الله، فإن الحلف يكون شركا أكبر. انتهى
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.