🕌{اقوال عــلـــمــــاء الســـلـف} የሰለፍ አሊሞች ንግግር🕌
❞التوحيد: أصــل الإيمان، وهــو الڪلام الـفارق بين أهل الجنة وأهل النار، وهو ثمن الجنة، ولا يصح إسلام أحد إلا به ـــــــــــــــــ ◆ابن تیمیة'رحمە الله' ◆الــفتاوى |235/24| عَلَيْكَ بِآثَارِ مَنْ سَلَفْ وَإنْ رَفَضَكَ النَّاسُ https://t.me/kunalbesira
Mostrar más1 347
Suscriptores
+624 horas
+207 días
+14130 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Photo unavailableShow in Telegram
ضوابط خروج المرأة 🌹
وَقفةٌ مُختصَرة معَ أهَم هَذهِ الضَّوابِط وَالآدابِ:
١)- الحِجابُ.
٢)- أنْ لاَ تَخرُج إلاَّ لِحاجَة.
٣)- أنْ لاَ تَخضَع بِالقولِ إنْ تَحَدثَت مَع أَحدٍ لِحاجَة.
٤)- أن لاَ تَجلِس فِيٰ خُلوَة مَع رجُل أَجنَبيٰ عَنها.
٥)- أنْ لاَ تُخالِط الرِّجالَ.
٦)- أنْ لا تُسافِر إلاَّ مَع ذِيٰ مَحرَمٍ.
٧)- أنْ لاَ تضَع شيئًا مِن الطِّيب علَىٰ مَلابِسهَا عِند خُروجِها.
٨)- أنْ لا تُحاوِلَ لَفتَ أنْظَارَ الرِّجالِ الأجَانِب إلَيهَا.
۱۰)- أنْ تُحافِظ علَىٰ طَاعةِ ربِّها وَعِبادتِهِ.
رَسائل تهمُّ المَرأَةَ المُسلِمَة لِلشَّيْخِ عَبْدِ الرَّزَّاقِ البَدْرِ (ص ٤٧/٤٨)
💯 2
Repost from أبو قصي المدني
📚 للتحميل pdf 📚
كتاب: التحقيق والإيضاح لكثير من مسائل الحج والعمرة والزيارة
للشيخ الإمام ابن باز رحمه الله
بتحقيق الشيخ صالح بن مقبل العصيمي
التليجرام:
https://t.me/AbuQusaiAlMadani/1374
انشر واشترك في قناتنا ويصلك الجديد
02:36
Video unavailableShow in Telegram
شروط الرقية _ صالح بن عبد العزيز آل الشيخ حفظه الله
💯 2
Photo unavailableShow in Telegram
👉 የመላኢካና የሸይጧን ባንዲራ
عن أبي هريرة – رضي الله عنه – عن النبي – صلى الله عليه وسلم – قال :
" ما من خارج يخرج إلا ببابه رايتان : راية بيد ملك، راية بيد شيطان ، فإن خرج لما يحبه الله اتبعه الملك برايته ، فلم يزل تحت راية الملك حتى يرجع إلى بيته . وإن خرج لما يسخط الله اتبعه الشيطان برايته، فلم يزل تحت راية الشيطان حتى يرجع إلى بيته "
أخرجه الإمام أحمد في المسند ( 8269 )
وقال أحمد شاكر إسناده صحيح
🔹 አቡ ሁረይራ ነብዩ እንዲህ ብለዋል ይላሉ : –
" አንድ ከቤቱ የሚወጣ ሰው በሩ ላይ ሁለት ባንዲራዎች ቢኖሩ እንጂ አይወጣም ። በመላኢካ እጅ ያለ ባንዲራና በሸይጧን እጅ ያለ ባንዲራ, አላህ ለሚወደው ነገር ከወጣ መላኢካው በባንዲራው ይከተለዋል ። ወደ ቤቱ እስኪመለስ ድረስ በመላኢካ ባንዲራ ስር ከመሆን አይወገደም ።
አላህን ለሚያስቆጣ ነገር ከወጣ ሸይጧኑ በባንዲራው ይከተለዋል ። ወደ ቤቱ እስኪመለስ ድረስ በሸይጧን ባንዲራ ስር ከመሆን አይወገደም "።
ሸይኽ አሕመድ ሻኪር ሰነዱ ሶሒሕ ነው ብለውታል ።
https://t.me/bahruteka
💯 1
🔹 ዛሬ ከኢኽዋን መሪዮች አንዱ የሆነው ኢልያስ አሕመድ ሱፍዮችና ኢኽዋኖች የአንድነት ስምምነት በተፈራረሙ ጊዜ ያደረገው ረድ ። በውስጡ የተካተቱ ነጥቦች : –
– ከሽርክና ቢዳዓ ማስጠንቀቅ የጭቅጭቅ ነጥብ ሆኖ አያውቅም ።
– ከሆነም በሙስሊሞችና በሙሽሪኮች መካከል ነው ሊሆን የሚችለው ።
– በተለያየንባቸው ነገሮች ላይ ዑዝር እንሰጣጥ ኢኽዋኖች እንደባንዲራ የሚያርገበግቡት መርሆ ነው ።
– ከሙብተዲዖች ጋር እጅ ለእጅ ተጨባብጠው አንድ ላይ ሆነው ታያቸዋለህ ።
– ዑዝር መሰጣጠት የሚባለው ነገር ከቁርኣን ጋር ይጋጫል ይላል ።
– መጀመሪያ እንሰባሰብ በሚሉ ኢኽዋኖች ላይ አስደናቂ ረድ ያደርጋል ።
– የሸይኹል ኢስላም አስደናቂ ንግግር ከኢኽዋኖች ጋር አገናኝቶ የሚገርም ምላሽ ይሰጣል ።
– ከኢኽዋኖች ጋር መስማማት ነብዩና ሶሓቦች ዋጋ የከፈሉለትን ዲን ዋጋ ማሳጣት ነው: ።
– እኛ በኢኽዋኖች ላይ ከመናገር ዝም የምንለው እነርሱ ዝም ሲሉ ነው ።
እኛ ለኢልያስ አሕመድ ዛሬ ቃል በቃል ላንተ ይሁን እንለዋለን ።
አላህ ልባችንን በሐቅ ላይ ያፅናን ።
https://t.me/bahruteka
Photo unavailableShow in Telegram
تزينت الجنة للخطَّاب فجدُّوا في تحصيل المهور !
"بدائع الفوائد" (531)📚
💯 2
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ መፅሐፍ
▬▬▬▬▬
በአላህ ፈቃድ በቅርብ ቀን
"ለሚንሃጁል ፊርቀቲን ናጂየቲ ወጥጥጧኢፈቲል መንሱረቲ"
➴➴➴➴➴
====================
በሸይኽ ሙሐመድ ብን ጀማል ዘይኑ ረሂመሁሏህ ተዘጋጅቶ
➴➴➴➴➴
====================
በአቡ ዓብዱልዓዚዝ/ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ ወደ አማረኛ የተመለሰ
➴➴➴➴➴
====================
በዚሁ ቻናል በPDF ተዘጋጅቶ ለአንባቢያን የሚተላለፍ ይሆናል
➴➴➴➴➴
====================
የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
በሰለፎች ጊዜ ...
⇉ ከእያንዳንዱ ታላቅ ወንድ ጀርባ
እራሷን ምትጠብቅ (ድንቅ) ሴት አለች...
☞ አሁን ደግሞ
⇉ ከእያንዳንዷ ተገላላጭ (ሀያእ የሌላት)
ሴት ጀርባ ...
ደዩስ የሆነ ወንድ አለ...
#ደዩስ ማለት
ለቤተሰቡ ቅናት (ደንታ) የሌለው
ቤተሰቡ ውስጥ አፀያፊ ነገር ቢከሰትም ።
💯 4
Photo unavailableShow in Telegram
➡️ህብረተሰቡ ከእውነታው በራቀ ቁጥር
ሀቅ ለሚናገሩ ሰዎች ያላቸው ጥላቻ
እየጨመረ ይሄዳል ።
🥀🌱🫧
💯 4👍 1🍓 1
Photo unavailableShow in Telegram
ከኢማሙ አሕመድ ዱዓዎች ውስጥ አንዱ እንዲህ የሚል ነበር
اللهم مَن كان مِن هذه الأمة على غير الحق وهو يظن أنه على الحق ، فرُدَّه إلى الحق ؛ ليكونَ من أهل الحق
"አላህ ሆይ! ከዚህ ህዝብ ውስጥ ሐቅ ላይ እንደሆነ በማሰብ ከሐቅ ያፈነገጠን ሁሉ ከሐቅ ሰዎች ይሆን ዘንድ ወደ ሐቅ መልሰው።" [አልቢዳያ ወንኒሀያ: 10/329]
[አልቢዳያህ ወኒሃያህ፡ 10/329]
=
💯 2