cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ዝብርቅርቅ

ቃል😍

Mostrar más
Etiopía10 791El idioma no está especificadoMotivación y presupuesto47 876
Publicaciones publicitarias
200
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
I can't fr fr🤣🤣🤣🤣
Mostrar todo...
Please,Hi and hy is not the same all of you guys Hy is "how's you"
Mostrar todo...
Send this to your best friend 𝑇𝒉𝑎𝑛𝑘 𝑦𝑜𝑢 𝑓𝑜𝑟 𝑛𝑜𝑡 𝑡𝒉𝑖𝑛𝑘𝑖𝑛𝑔 𝑖'𝑚 𝑤𝑒𝑖𝑟𝑑. 𝐼 𝑚𝑒𝑎𝑛 𝑤𝑒 𝑏𝑜𝑡𝒉 𝑘𝑛𝑜𝑤 𝑖'𝑚 𝑤𝑒𝑖𝑟𝑑, 𝑏𝑢𝑡 𝑦𝑜𝑢 𝑎𝑐𝑐𝑒𝑝𝑡 𝑖𝑡.𝑎𝑛𝑑 𝑡𝒉𝑎𝑡 𝑚𝑎𝑘𝑒𝑠 𝑚𝑒 𝒉𝑎𝑝𝑝𝑦 𝑊𝑒𝑖𝑟𝑑 𝒉𝑎𝑝𝑝𝑦😁
Mostrar todo...
♥️የፈረንጅ እና የሐበሻ ሚስት #ልዩነቶች😆 ☞ #የፈረንጅ_ሚስት ማታ ባልዋ ወደ ቤት ሲገባ: እንደገባ ጠቅሳ ቢጃማ ለብሳ😜 ፀጉራን ነስንሳ ሽቶ አፍሳ ሳልሳ ደንሳ💃😋 ሻማ ለኩሳ እራት #አጉርሳ🥰 ትቀበልሃለች፣ ታስደስትሃለች ሳ። ☞ #የሀበሻ_ሚስት ደግሞ ማታ ባልዬ ከች ሲል፦ እሷ ጥርሷን ነክሳ😬 እሳት ለብሳ እሳት ጎርሳ😡 ጠባብ ጅንስ ለብሳ ቅቤ ተለውሳ🤧 ተቆጥታ እንዳንበሳ አስቤዛ #ጨርሳ ሰርታልህ ጨጨብሳ ቦጫጭራና ነክሳ👹 ትዳሯን አፍርሳ በፍርድ ቤት #ከሳ☹️ ትበላለች #ካሳ።🤦‍♂ 😅😂🤣 🗣 ኮሜዲያን #ዜዶ ☞ ማሳሰብያ ጨዋና አስተዋይ ሚስቶችን አያካትትም!🤗
Mostrar todo...
Beyesusm Liverpool beyesusm
Mostrar todo...
I'd Rather Break Up With him Than Saying The Word "አፈቅርሀለሁ" That Word Is ሰቅጣጭ,ይነዝረኛል Fr😭💯
Mostrar todo...
✍🏿ቶሂ 🖤_0%...ግን ለምንድን ነው ፍቅር ሞቷል ፍቅር የለም የምትሉት ፍቅረኛችሁ ስላስቀየማችሁ or ያመናችሁት ስለካዳችሁ🧐ፍቅር ማለት እኮ ፍቅረኛ አይደለም ፍቅር ማለት ሁሉ ነገር ነው ፍቅር ፈጣሪ ፡ሀገር ፡ እናት ፡አባት፡ ቤተሰብ ነው🥹 so ፍቅረኛችሁ ከድቷችሁ ፍቅር ሞተ ካላችሁ ፈጣሪም የለም ሀገርም የለም እናትም ሞታለች አባትም አይኖርም😞 wudochye ፍቅር አይደለም የሞተው አመለካከታችን ነው ሰውን በገንዘብ ለክተን ገንዘብ ሲልቅ የምንከዳ ፤ በቁንጅናም ገብተን ውበት ሲረግፍ የምንርቅ ፤ ለጊዜያዊ ለአይን ፍቅር ብለን ቀርበን ስንደባበር የምንራራቅ.... በነዚህ ሁሉ ድክመቶች ገብተን ስንጣላ ፍቅር ሞቷል ብለን እራሳችንን እናሳምናለን ግን ፍቅር ሞቶ አያቅም ም/ም ፍቅር ያሸንፋል❤️                         
Mostrar todo...
Gn gn koy Q ena X tetekmw type kemiyadergu sewoch gar endet nw mingbabaw 😩
Mostrar todo...
Liverpool ተገለበ እኮ ወገን😭😭😭
Mostrar todo...