cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

⨳⨳⨳⨳

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
1 406
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

sticker.webp0.56 KB
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻 🌻 እንኳን ለዓዲሱ ዓመት በሰላም ፣ በፍቅር ፣ በጤና አደረሰን ፣ አደረሳችሁ 🌻🌻 🌻🌻ዓመቱ ያሰባችሁት የሚሳካበት ያድርግላችሁ 🌻🌻 💚💛❤ሰላም ለሀገራችን ፣ ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤ 🌻🌻🌻🌻🌻 2015 НΑΡΡУ ИЄω Уєαя🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Mostrar todo...
🌻
sticker.webp0.32 KB
🌻
Photo unavailable
ድላላ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቷል 😁😁😁 @our1channelbot
Mostrar todo...
😂
rhvggj
Mostrar todo...
👍
👎
አሜሪካን ያለው አጎትህ ደውሎ ምን እያረግህ ነው ሲልህ ° ° ልብሴ ተቀዶ ላሰፋ ስሄድ ጫማዬ ተበጥሶ ዝቅ ስል ስልኬ ተሰበረ 😬😬😬😬😬
Mostrar todo...
😁
አሜሪካን ያለው አጎትህ ደውሎ ምን እያረግህ ነው ሲልህ ° ° ልብሴ ተቀዶ ላሰፋ ስሄድ ጫማዬ ተበጥሶ ዝቅ ስል ስልኬ ተሰበረ 😬😬😬😬😬
Mostrar todo...
😁
Channel የሚገዛ ካለ በ @our1channelbot በኩል ያናግረኝ ትክክለኛ ገዢ ብቻ
Mostrar todo...
ቢቀርስ....😂😂😂😂
Mostrar todo...
FB_IMG_16561795763255878.jpg2.02 KB
😂
Photo unavailable
[ Photo ] አንድ በጣም የሚያሳስበኝ ጉዳይ ሲኖር፣ ኦርቶዶክስ ተጠቃ ስትል፣ ሙስሊሙ "የእኛ" ጊዜ የት ነበርክ ይልሀል፤ መስጅድ ተቃጠለ ስትል፣ ቤተ ክርስቲያን የባሰ ግፍ ደርሶባታል ትባላለህ፤ ኦሮሚያ ላይ ሰው ሞተ ስትል፣ አማራ ላይ ወንጀል ሲሰራ የት ነበርክ ትባላለህ፤ አማራ ላይ እልቂት ደርሷል ስትል፤ የኦሮሚያውን የረሳን መሰለህ ወይ ትባላለህ። የሆነ የህመም ፉክክር ያለብን ነው የምንመስለው። እኛኮ የአንድ እናት ልጆች ነን የአንዱ ህመም የሁላችንም ህመም ሊሆን ይገባል። የምንስቀው የምንጫወተው ሀገር ስትኖር ነው በኦሮሚያ በአማራ በትግራይ እና በሌሎቹም ክልሎች ለሚሞቱት ለሚቆስሉት የሰው ልጆች ሁሉ የተሰማንን መሪር ሀዘን እየገለፅን ፍትህ ለተበደለ ሁሉ በማለት በTiktok ቻናላችን ስም እንጠይቃለን። ሁላችንም በየሀይማኖታችን እንፀልይ🙏🙏 #ሠላም_ለሀገራችን ! 💚💛❤️ @OUR1CHANNELBOT
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.