cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

👈أبـــو فـــوزان الســـلفي الأثــري

ይህ ቻናል የተከፈተበት አላማ ቁርአን እና ሀዲስን በሰለፎች አረዳድ ለኡማው ለማድረስ ነው በተጨማሪም የኡስታዞችን አጫጭር ምክሮችን ያገኙበታል ሼር ጆይን በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።

Mostrar más
El país no está especificadoAmárico5 995Religión y espiritualidad49 318
Publicaciones publicitarias
866
Suscriptores
Sin datos24 horas
+17 días
+430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

421_سلسة_خطب_التوحيد_1_أهمية_التوحيد_24_محرم1445هـ.mp312.82 MB
خطبة قيمة جدا لشيخنا الفاضل أبي عبد الرحمن رشاد بن أحمد الضالعي حفظه الله ووفقه وسدده
Mostrar todo...
﷽🎙 خطبة الجمعة من دار الحديث السلفية للعلوم الشرعية بالضالع حرسها الله🎙 سلسلة خطب :- التوحـــــيد أهميته - وما يتعلق به - وما ينافيه الخطبة الأولى "أهمية التوحيد " المـــــ ⌚️٣٤:٠٠⌚️ــــــدة لشيــــــخنا الفاضــــــل:أبـــي عبـــــد الرحمـــــــن رشـــــــــاد بن أحمـــــــــد الضـــــــالعــــــي حفظـه اللــه ورعـــــــــــــاه ٢٤ / محرم / ١٤٤٥هـ ═════ ❁✿❁ ══ ❁✿❁ ═ موقع الشيخ حفظه الله : https://www.sh-rashad.com/ للاشتراك في قناة الشيخ على التيلجرام اضغط على هذا الرابط 👇🏾👇🏾 https://t.me/rshad11 رابط المجموعة في واتساب. https://chat.whatsapp.com/FwZoKYTtLk44mxQbNVeT9L
Mostrar todo...
القناة الرسمية لفضيلة الشيخ أبي عبد الرحمن رشاد بن أحمد الضالعي

القناة الرسمية لفضيلة الشيخ المبارك أبي عبد الرحمن رشاد بن أحمد الضالعي. ينشر فيها دروس الشيخ وخطبه ومحاضراته وفتاويه....... لتواصل مع المشرف على التيلجرام :

https://t.me/aliashaab

على الواتساب :

https://is.gd/BCAv4v

💐የሰውልጅ በሙሉ በቁርአን ቢሰራ ሽርካ ሽርኩ ጠፍቶ ተውሂድ ባንሰራራ💯✅
Mostrar todo...
ሚስት ከፈለክ ዲን ያላትን ሱኒዋን ቆንጆ ፈልግ!። ------- በጣም የማምነው ጓደኛዬ መጥፎ ሚስት አግብቶ የሚከተለውን ብሎኛል ይላሉ አል-ኢማሙ አሽ-ሻፊዒይ፦ "تزوجت لأصون ديني ، فذهب ديني ودين أمي ودين جيراني. " ዲኔን ለመጠበቅ ብዬ አገባሁኝ: ግን የኔም ዲን የናትም ዲን የጎረቤቴም ዲን ጠፋ!" [መናቂቡ ሻፊዒይ ሊል በይሀቂይ 2/192] ልብ በሉ! የራሱም ዲን የእናቱም ዲን የጎረቤቱም ዲን የመበላሸት ትልቁ ምክንያት እርሱ: በስነ-ምግባሯም በዲኗም የወረደቺን ደካማ ሴት በመምረጡ ምክንያት ነው። እናም ሚስት ስፈልጉ ዲን ያላትን ሱኒዏን ቆንጆ ይሁን!!!። ሚስቱ የናቀቺውና ሁሌም የምታዋረደው የሆነ ግለሰብ ነበር። የሚስቱን ንቀት መቋቃም ሲያቅተው ወደ ሱፍያን ኢብኑ ዑየይናህ ስሞታ ሊያቀርብ መጣና ስሞታውን አቀረበ። ሱፍያን ኢብኑ ዑየይናህም: እርሷን መጀመሪያ የመረጥካት ልቅናን ፈልገህ ነበርዴ? ‹አሉት› ሰውየውም አዎን ልቅናን ፈልጌ ነበር አሏቸው። ሱፍያን ኢብኑ ዑየይናህም የሚከተለውን አሉ ፦ من ذهـب إلى العز ابتلي بالـذل ، ومن ذهـب إلى المال ابتلي بالفقـر ، و من ذهب إلى الـدين يجمع الله له العز و المال مع الـدين " ልቅናን ፈልጎ የሄዴ፣ በውርደት ይፈተናል። ገንዘብን ፈልጎ የሄደ በድህነት ይፈተናል። ዲንን ፈልጎ የሄደ ልቅናውንም ገንዘቡንም ከዲኑጋር አሏህ ይሰበስብለታል!። [ሒልየቱል አውሊያኧ 7/289] ልብ በሉ!። የዲኗን ጎን ሳታይ ገንዘቧን ብቻ ከሆነ አላማህ አሏህ በድህነት ሊያቆራምዳቹህ ይችላል። ልቅናን ብቻ ፈልገህ ከሆነ አሏህ በውርደት ሊሸብብህ ይችላል። ስለዚህ ዲን ያላትን ጭምቷን ምረጥ!። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 👉ሊንኩን መሠረዝም ሆነ መቀየር አልፈቅድም ⛔️ ቻናሉን ሼር & ጆይን እያላቹ👇👇 👉🔴https://t.me/ibnu_ali_1234 ♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲  ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ
Mostrar todo...
👈أبـــو فـــوزان الســـلفي الأثــري

ይህ ቻናል የተከፈተበት አላማ ቁርአን እና ሀዲስን በሰለፎች አረዳድ ለኡማው ለማድረስ ነው በተጨማሪም የኡስታዞችን አጫጭር ምክሮችን ያገኙበታል ሼር ጆይን በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።

📗 تبصير الحائر ببطلان إطلاق تكفير العاذر 🔴👉 ስለ ዓዚር መስአላ ጥሩ ትእሲል መያዝ ከፈለጋቹህ ይህን አንብቡት ከቁርአን   ከሀዲስ   ከዑለሞች   አቅዋል የተሰበሰበ   ጥሩ   ሪሳላ    ነው ። ገፁ  በአጠቃላይ  129 ገፅ  ነው። 🔴 በውስጡ ዐዚርን  በልቁ   ለማክፈር የሚንጠለጠሉባቸው  መመርኮዣዎች  ላይ  መልስ  ይሰጣል ። 🔴👉🔴https://t.me/ibnu_ali_1234 ♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲  ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ  
Mostrar todo...
👈أبـــو فـــوزان الســـلفي الأثــري

ይህ ቻናል የተከፈተበት አላማ ቁርአን እና ሀዲስን በሰለፎች አረዳድ ለኡማው ለማድረስ ነው በተጨማሪም የኡስታዞችን አጫጭር ምክሮችን ያገኙበታል ሼር ጆይን በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።

የዋትሳብ ግሩባችንን ለመቀላቀል ከታች ያለችውን ሊንክ ተጭነው ይግቡ https://chat.whatsapp.com/EpbDo9uMyfD4V0HoRFW5px
Mostrar todo...
አቂዳን እና መንሀጅን በተመለከተ መወያያ ግሩፕ

WhatsApp Group Invite

🎐「 ከሰው ፊት ስትሞገስ . . 」💌 ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬ 📮:ብዙውን ግዜ ፊትለፊትህ የሚያሞካሹህ ሰዎች እንደ ማይጠቅሙህ ሁሉ ሳይመክሩህ ከጀርባህ የሚተቹህም አይጎዱህም። 📌:የዚድ ቢን መይሰራ ረሂመሁላህ እንዲህ ይሉ ነበር ፦ « አንድ ሰው በፊትለፊትህ ካሞጋገሰህ #ተቃወመው ፣ ቆጣ በል ፣ አድናቆቱንም እንዳታፀድቅለት። » #በልም☞ « አምላኬ አላህ ሆይ ! እነሱ በሚሉት ነገር እንዳትይዘኝ ፣ የማያውቁትንም #ጥፋቴን ማረኝ። » 📕:ሂልየቱል አውሊያእ ⋮ ቅፅ 5 ገፅ 240 ∬ 📌:كان يزيد بن ميسرة – رحمه الله - يقول: « إذا زكّاكَ رجلٌ في وجهِكَ فأَنْكِرْ عليهِ واغضبْ ولا تُقِرَّ بذلكَ » #وقلْ: « اللهمَّ لا تؤاخذْني بما يقولونَ، واغفرْ لي ما لا يعلمون.» 📕:حلية الأولياء (5/240) 👉🔴https://t.me/ibnu_ali_1234 ♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲  ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ ወደ ጉርባችን ለመቀላቀል 👇👇👇👇👇👇 👉🔴https://t.me/ibnu_ali_1234
Mostrar todo...
👈أبـــو فـــوزان الســـلفي الأثــري

ይህ ቻናል የተከፈተበት አላማ ቁርአን እና ሀዲስን በሰለፎች አረዳድ ለኡማው ለማድረስ ነው በተጨማሪም የኡስታዞችን አጫጭር ምክሮችን ያገኙበታል ሼር ጆይን በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።

① አንድ ጥያቄ አለኝ ለሀዚሚዮች አድርሱልኝ እንዲመልሱልኝ 👇👇 አንድ አካል لا إلـٰه إلا الله እያለ ትልቁን ሽርክ ቢሰራ ለምሳሌ ሸሆቹ ድረሱልኝ ቢል ወይም ደግሞ ሸሆቹ ልጅ ስጡኝ ቢል ይህንን የመሳሰሉ ንግግሮችንም ሆነ ከነ ተግባራቸው ቢያስገኝ  ይሄ አካል በትክክል ሙሽሪክ  ይባላል ጃሂል እንኳ ቢሆን ዱንያ ላይ የካፊሮችን የሙሽሪኮችን ሙአመላም ይደረጋል ✍ጥያቄየም ይሄን ይመስላል  :–ነገር ግን  እነዚህን አላከፍርም ያለ የሆነ ሰው ማለትም በጅህልና ኡዝር እሰጣቸዋለሁ ያለ የሆነ አካል እንዴት ልክ ሽርክ እንደሰራው ሰውየ እረ እንደውም አዚር ከየሁዶች እና ከነሷሮች ኩፍሩ የጠና ነው እያላችሁ ነው ከምን ይዛችሁት ነው ⁉️ ✍كيف يكفر العاذر قبل إقامة الحجة  ⁉️      ✍እንዴት አዚር ያለ በያን ስተቱ ግልፅ ሳይደረግለት  ይከፈራል ⁉️ ✍هل تكفير المشركين من أصل الدين أو  من مسألة الظاهرة أم من المسألة الخفية ⁉️ ✍ለሆኑ ሙሽሪኮችን ማክፈር የሚባለው ነገር አስለ ዲን ነው እንዴ❓ ግልፅ ከሆኑት ነጥቦች አንድ አካል ቢወድቅበት ለምሳሌ ሙሽሪክን አላከፍርም ቢል ጅህልና ኡዝር ከማይሆንባቸው ነጥቦች ነውን ⁉️ ነው ወይስ ድብቅ ከሆኑት ማበየን ከሚያስፈልጋቸው ነጥቦች ነው⁉️ #الواقع شاهد # ✍ተጨባጩ የምንመለከተው ነገር ምስክራችን ነው💯 👉🔴https://t.me/ibnu_ali_1234 ♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲  ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ 👉ሊንኩን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፍይ ይሁኑ
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.