cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ኢትዮጵያ ቡክ ፎረም - Ethiopia Book Forum

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
3 690
Suscriptores
+324 horas
+187 días
+22130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ግጭት መንሥኤ እና መፍትሔ - ዶ/ር ደጃ. ዘውዴ ገብረ ሥላሴ በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል በ1990 በተደረገው ጦርነት እና ታሪካዊ ዳራዎቹ ዙሪያ በተጻፈው መጽሐፍ ዙሪያ የኢትዮጵያ ቡክ ፎረም አሰናኞችና ተሳታፊዎች ውይይት ያደርጋሉ።
Mostrar todo...
3
ከአድማስ ባሻገር - በአሉ ግርማ (Replay) https://www.clubhouse.com/room/mJgKpoek?utm_medium=ch_room_pxr
Mostrar todo...
ከአድማስ ባሻገር - በዓሉ ግርማ የበዓሉ ግርማ የመጀመሪያው የድርሰት መጽሐፍ በሆነው "ከአድማስ ባሻገር" ልብ-ወለድ መጽሐፍ ዙሪያ የኢትዮጵያ ቡክ ፎረም አሰናኞችና ተሳታፊዎች ውይይት ያደርጋሉ።
Mostrar todo...
👍 2 1
ሰምና ወርቁ ተሰማ እሸቴ - ይድነቃቸው ተሰማ (Replay) https://www.clubhouse.com/room/PAJ8Wl2A?utm_medium=ch_room_pxr
Mostrar todo...
3👍 2
"ሰምና ወርቁ ተሰማ እሸቴ-ይድነቃቸው ተሰማ" የብዙ ሙያዎች ባለቤት የነበሩት ነጋድራስ ተሰማ እሸቴ ስለተለያዩ ጉዳዮች ያቀረቧቸው ቅኔዎችን በያዘው መጽሐፍ ዙሪያ የኢትዮጵያ ቡክ ፎረም አሰናኞችና ተሳታፊዎች ውይይት ያደርጋሉ። https://www.clubhouse.com/invite/p7bHJk40RRVDnq4wlVlRq1dYe5ppt306zkV:5o6RF7xEHVClZ4yy6CS2CZrS4JdL5HVPuj3294E3IM8
Mostrar todo...
ልጅነት - ሰሎሞን ዴሬሳ (Replay) https://www.clubhouse.com/room/xVlwaJn3?utm_medium=ch_room_pxr
Mostrar todo...
8🥰 2👍 1
"ልጅነት - ሰሎሞን ደሬሳ" የሰሎሞን ደሬሳ የመጀመሪያ የግጥም መድብል በሆነው መጽሐፍ ዙሪያ የኢትዮጵያ ቡክ ፎረም አሰናኞችና ተሳታፊዎች ውይይት ያደርጋሉ። https://www.clubhouse.com/invite/kgXSl0X45V9nn1zv80n4kWyEpW2DtRWvBa0:nUoTyzh8xCjO381IEDqwf7w0hu7Aec4t_kv37BlYpR8
Mostrar todo...
5👍 1
Cutting for Stone - Abraham Verghese (Replay) https://www.clubhouse.com/room/PDOXNZyb?utm_medium=ch_room_pxr
Mostrar todo...
3👍 2