cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Christ and him crucified

ህዝበ ክርስቲያን የራስ አክሊሉ፣የአንገት ጌጡ፣የልብ ትርታው፣የአዕምሮው ምግብ፣የህይወቱ መልህቅ ሊያደርገው የተገባ፤የቤተክርስቲያን ስር መሠረት እና ራስ ስለሆነው ስለተሰቀለው ኢየሱስ ክርስቶስ እናውጋ፡፡

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
223
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
We Are No Longer Saved -- Paul Washer

The gospel of Jesus Christ must not be overshadowed by anything else. We must not say the gospel and...We Are No Longer Saved -- Paul WasherOriginal Sermo...

3
Verse 1 Beneath the cross of Jesus I find a place to stand, And wonder at such mercy That calls me as I am. For hands that should discard me Hold wounds which tell me come. Beneath the cross of Jesus My unworthy soul is won. Verse 2 Beneath the cross of Jesus, His family is my own. Once strangers chasing selfish dreams; Now, one through grace alone. How could I now dishonor The ones that You have loved? Beneath the cross of Jesus, See the children called by God. Verse 3 Beneath the cross of Jesus The path before the crown, We follow in His footsteps Where promised hope is found. How great the joy before us To be His perfect bride. Beneath the cross of Jesus, We will gladly live our lives. ሊገድሉኝ የተገቡ እጆች ስለእኔ ተጎድተው ነፃ አወጡኝ!!ክብር ምሥጋና ለታረደው በግ!!
Mostrar todo...
Beneath_The_Cross_Of_Jesus_(Hymn_286)(256k).mp36.14 MB
2
Photo unavailableShow in Telegram
መንፈስ ቅዱስ ሆይ ልባችንን አጥራ፣መንገዳችንን አሳየን፣ጥከርሻው ማንነታችን ለውጥ!!!!
Mostrar todo...
4
ሞኝነት?!! "የእኔ ጀግና ጠንካራ፣ሀያል፣አለምን በንግግሩ እና በጨካኝነቱ ያንቀጠቀጠ፣ብዙ ሀያላን የተባሉ የዓለም ነገሥታትን ድል የነሳ፣ስሙ ሲነሣ ሰዎች በፍርሀት የሚርዱለት እርሱ ነው፤እንደዚህማ ካልሆነ ምኑን ጀግና ሆነው" ይላል አንዱ!! ሌላኛው ደግሞ "አይ አይ የኔ ጀግና ለተገፉት ወገኖች ጠበቃ የሚቆም፣የሰው መብት ተሟጋች፣ለዚህም ግብሩ ታላቅ ክብርን ከአለም የተቀዳጀ መሆን አለበት" ይላል፡፡"አይደለም አይደለም" ይላል ሌላው ቀጠል አድርጎ "የኔ ጀግና ለነገሮች ሥር መሠረት የሆነውን ምክንያት ጥልቅ በሆነው አስተሳሰቡ መልስ ለማግኘት የሚሻ፣ጥረቱም ደግሞ የዓለምን ታሪክ እስከሚለውጥ ድረስ ተፅዕኖ የሚያሳድረውን ጠቢብ ፈላስፋ ነው" ይላል፡፡ ሁሉም አስተያየተቻውን ከሰጡ በኃላ ትኩረት ሁሉ በዝምታ ሲያዳምጥ ወደነበረው ወደ አንድ ሰው ሆነ፡፡እስከአሁን ድረስ በእያንዳንዱ ጀግና ሲገረምና ሲደነቅ የቆየው ህዝብ ሌላ ድንቅ ጀግና ለማግኘት የጓጓ ይመሥላል፡፡ይህ ሰው ከመቀመጪያው ብድግ አለና ንግግሩን ጀመረ፡፡ "የኔ ጀግና" ብሎ ሲጀምር ግን እንባው ቀደመው!! ከስሜቱ ጋር ሲታገል የሚያየው ህዝብ "ማን ቢሆን ነው?" እያለ ጀግናውን ለማወቅ ጉጉቱ ይበልጡን ጨመረ፡፡ ሰውየው ስሜቱን ዋጥ አድርጎ "የኔ ጀግና በመሥቀል ላይ ተሰቅሎ የሞተ ነው" አለ፡፡ ለትንሽ ሰከንዶች ዝምታ ጉባዬውን ሞላው፡፡ህዝቡ በሰማው ነገር ቀልቡ የተገፈፈ ይመሥላል፡፡ከመካከላቸው አንዱ ንዴትና ግርምት የሞሉትን አይኖቹን እያጉረጠረጠ "ስለጀግናዎቻችን እያወራን መሆኑን ተረድተሀል አይደል" አለው፡፡ ሰውየውም "አዎን በሚገባ" አለው፡፡ንዴቱ ገንፍሎ ሊወጣበት የደረሰው ጠያቂው "ታዲያ እንዴት ጀግናዬ የሞተ ሰው ያውም በመሥቀል ተሰቅሎ ትለናለህ? መቼም ሰው ተሰቅሎ የሚገደለው ወንጀለኛ ሲሆን ነው፡፡ ይህ ያልከውን ሰው የአስተሳሰብ ድህነት ያሳያል፡፡ በተጨማሪም ይህ ሰው ሀይል ስለሌለው በወታደሮች ተይዞ፣ ተንገላቶ ምናአልባትም ተገርፎና ተዋርዶ ነው የሚሠቀለው፡፡ይህ ሰው ሀይል ቢኖረው ምሥማር እጁና እግሩ ላይ ሲቸነከር ዝም ብሎ የሚያይ ይመሥልሀል? ይህ ሰው ጀግና ቢሆን አለም ንቆት የሚገድለው ይመሥልሀል? ደሞኮ በሰው እጅ ሞተ ነው ያልከኝ አይደል? ብሎ ንዴቱ ወደንቀት ተቀይሮ የንቀት ሳቅ ሳቀበት፡፡ህዝቡም ተከትሎ ሁሉም ይሄ ሞኝ እያለ እያላገጠ ሳቀበት፡፡ሰውየው ግን ቆይ አንድ ነገር አድምጡኝ አላቸው፡፡እነሱም ለሌላ ቀልድ በመዘጋጀት ጆሮቻውን ሰጡት፡፡ "እውነት ነው የኔ ጀግና ተዋርዷል፣ሥጋው ከአጥንቱ እስኪላቀቅ ድረስ ተገርፏል፣ተተፍቶበታል፣ ተዘብቶበታል፣እናንተ እንደሳቅሁብኝ ተላግጦበታል፣ልብሱን አውልቀው አዋርደውታል፣ከከተማ ውጪ እንደ ወንጀለኛ የሚሠቀልበትን መሥቀል አሸከመው ሰቅለውታል፣ደሙ ፈሷል፣በሸላቾቹ ፊት ዝም እንደሚል በግ አፉን አልከፈተም፣ ይልቁን በመሥቀል ለጠረቁት ሰዎች ምልጃ ከአባቱ ጠይቋል፡፡ ይህን የተቀበለው ወንጀለኛ ስለነበር ተግብቶት አልነበረም፡፡ሀይልም አንሶት ሳይችል ቀርቶ እንዳይመሥላችሁ እርሡ የዘላለም አምላክ ነውና!! ነገር ግን እግዚአብሔር አባቱ የእርሱ የሆነውን መከራን እንዲቀበል አስቀድሞ በነቢያቱ ሁሉ አፍ የተናገረውን ይፈፀም ዘንድ ነው፡፡ በዚህም በሀጢያት ባርነት ውስጥ ለነበርኩት ምሥኪንና ተስፋ ያልነበረኝ እኔን ከባርነት ለማላቀቅ ደሙን አፈሰሰ፡፡ንፁህ የሆነው አምላክ አዳምና ሄዋን ባጠፉት ጥፋት ሀጢያተኛና በበደሌ ሙት የነበረኩትን በደሙ ህይወትን ዘራበኝ፡፡ክብሩን ጥሎ ክብር ሆነኝ፣ህይወቱን አጥቶ የማይጠፋ ዘላለማዊ ህይወትን ሰጠኝ፣ ተገርፎና ተዋርዶ አከበረኝ፣ ራሱ ሀጢያት ሆኖ ፃድቅ አደረገኝ፣በሞቱ ብርሀን አየሁ፡፡አሁን ፍፁም ነፃ ነኝ፣ለእግዚአብሔር የፅድቅን ፍሬ አፈራ ዘንድ ቻልኩኝ!!! ታዲያ ይህን ባለውለታዬ ጀግናዬ ነው ብል ምን ያስገርማል!!የዓለም ነገሥታት የማይችሉትን ዲያብሎስ በጦርነት ሳይሆን በሞቱ ድል የነሣ ጀግና ነው ያለኝ፡፡ እርሱ ጥበቤ፣ፅድቄ፣ቅድስናዬና ቤዛዬ ነው፡፡ "ለመሆኑ ማነው ስምህ? ጀግናዬ ያልከውስ ማነው ስሙ?" "አዳኜና ጀግናዬ ክርስቶስ ኢየሱስ ይባላል፡፡አኔ የጫማውን ጠፍር ልፈታ የማይገባኝ የእርሱ ባሪያ ክርስትያን እባላለሁ፡፡ ኑ ወደዚህ ጌታ እንደእኔ እረፉ!!! ለሚያምን ሁሉ ክርስቶስ ታርዷልና!!!! የመሥቀሉ ጥበብ የእናንተን ጥበብ ያስናቃልና ኑ!!!!!! ሞኝነት ሳይሆን ጥበብ ነው!!! 1ኛ ቆሮንቶስ 1 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁸ የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉ ሞኝነት ነው፤ ለእኛ ለምንድ ነው ግን የእግዚአብሔር ኀይል ነው፤ ³⁰ በክርስቶስ ኢየሱስ ለመሆን የበቃችሁት ከእርሱ የተነሣ ነው፤ እርሱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበባችን፣ ጽድቃችንና ቅድስናችን፣ ቤዛችንም ሆኖአል። =>join @justsovereign
Mostrar todo...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የሀጢያተኛውን ሀጢያት ሳይሰለች ይቅር የሚል የእግዚአብሔር ምህረት!!!
Mostrar todo...
3
ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእንግዲህ ምንስ ያሻኛል ምድር ከሚታየው ሃብት ይልቅ የአምላኬ ፍቅር ማርኮኛል የምድር ዝና ከበሬታ ሃላፊ ነው ትቼዋለሁ የአምላኬ ክብር ባለበት የእኔስ ሃገር በሠማይ ነው ኦ ቃሉ እንደሚናገረው ሃሌሉያ (፬) እኔስ በአደባባዮቹ መዋል ማደር ይሻለኛል የአምላኬ ክብር ሲገለጥ ውስጤን ልቤን ያረካኛል የኢየሱስ ፍቅር ብርቱ ነው ዘወትር አይለወጥም በቸርነቱ ይዞኛል ከቤቱ የትም አልሄድም አዝ ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእንግዲህ ምንስ ያሻኛል ምድር ከሚታየው ሃብት ይልቅ የአምላኬ ፍቅር ማርኮኛል የምድር ዝና ከበሬታ ሃላፊ ነው ትቼዋለሁ የአምላኬ ክብር ባለበት የእኔስ ሃገር በሠማይ ነው ኦ ቃሉ እንደሚናገረው ሃሌሉያ ለእኔስ ማረፊያ ጌታ የዘለዓለም መኖሪያዬ ክብሩን አይቼ እጠግባለሁ ሞገስ ፈሷል በላዬ ከእርሱ ጋር መሆን እመርጣለሁ የእርሱ ክብር በሞላበት መኖሪያዬን አድርጐታል እግዚአብሔር በሚገኝበት። ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእንግዲህ ምንስ ያሻኛል ምድር ከሚታየው ሃብት ይልቅ የአምላኬ ፍቅር ማርኮኛል የምድር ዝና ከበሬታ ሃላፊ ነው ትቼዋለሁ የአምላኬ ክብር ባለበት የእኔስ ሃገር በሠማይ ነው ኦ ቃሉ እንደሚናገረው ሃሌሉያ ጌታዬ በሚገኝበት ንጉሱ በሚገኝበት ሁሉን ቻይ በሚገኝበት
Mostrar todo...
ዳንኤል_አምደሚካኤል_ደስታዬ_በጌታ_ሙሉ_ነው_Daniel_AmdeMichael_Destaye_Be_Geta_Mulu.mp38.53 MB
2
ነፍሴ ሆይ!!! ጥያቄሽ ምንድን ነው? ስለምን የተቤዠሽን ጌታ ትረሻለሽ?እርሱ ክብሩን ጥሎ፣ራሱን ባዶ አድርጎ፣የባሪያን መልክ ይዞ፣ስለአንቺ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ፣በደሙ የሀጢያትሽን ዋጋ ከፍሎ፣ከዲያብሎስ ግዛትና ሙትነት እንደገዛሽ ለምን ትዘነጊያለሽ? ከዚህ ቀደም በራስሽ ጥረት ከሚገኘው የመርገም ጨርቅ ከሆነው ከንቱ ልፋት በፀጋው እንዳሳረፈሽ እና ጌታሽን የሚያስደስት ፍሬ ታፈሪ ዘንድ መንፈሱን እንዳፈሰሰብሽ እንዳታስተውይ ማነው አዚም ያደረገብሽ?የሰው እጅ ያልሰራው፣ልቡም አስቦት የማያውቀውን የማይጠፋ፣የማይበላሽና፣የማይለወጥ የዘላለም ርስት እንደተሰጠሽ እስከመቼ ተስፋ ባለማድረግ በምሬትና ደስታ በማጣት ትኖሪያለሽ? ምንድን ነው የምትፈልጊው? ሀብት?የተሳካ ትዳር?ጤነኛ ቤተሰብ?የወደፊት ርዕይ?ዝና? ወይስ ምን?ካለሽ ነገር ጋር ሲወዳደሩ ኢምንት፣ባዶ ናቸውና እባክሽ በአምላክሽ ላይ ልብሽን አሳርፊ!! የፈለግሺውን ባታገኚ፣አለኝ የምትዪውም ቢጠፋ በአንቺ ሥራ ላይ ያልተመሠረተ ታላቅ ፀጋ የታደልሽ፣ማንም ሊወስድብሽ በማይችለው በረከት የተባረከሽ፣ አንዳች ያልጎደለብሽ ሙሉ ነሽና ደስ ይበልሽ!!ሀሴትም አድርጊ!!! ደስታሽ ሙሉ ይሁን!!! =>Join @justsovereign
Mostrar todo...
2
ይህ መፀሐፍ በገፅ ብዛቱ የማይለካ እጅግ በጣም ጥልቅ የሆነውን የሰው ልጅ ትምክህትና ትዕቢት ድንቅ በሆነ መንገድ የሚያብራራ መፀሐፍ ነው፡፡ Timothy Keller በሶስት ምዕራፎች የተፈጥሮው የእኔነት ስሜት(Ego) ባህርይ በመነሣት መለወጥ ያለበትን ማንነት በማሳየት እንዴት አድርገን ይህን ማንነት ማግኘት እንዳለብን ያሳዩናል፡፡ መልካም ንባብ!!!!
Mostrar todo...
The Freedom of Self Forgetfulne - Timothy Keller(1).pdf4.86 KB
6
Photo unavailableShow in Telegram
የሀጠያት ሁሉ ሥር የሆነውን ትዕቢትና እኔነት ጌታ ያስወግድልን!!!
Mostrar todo...
7
This hymn was written by Horatio Gates Spafford who was a prominent American lawyer and Presbyterian church elder. He is best known for penning the Christian hymn 'It Is Well With My Soul'following the death of his four-year-old son and the Great Chicago Fire along with a family tragedy in which his four daughters died aboard the S.S. Ville du Havre on a transatlantic voyage. Overflowing peace and overflowing Joy in the midst of trouble and heart brokenness..The power of the precious Gospel of God🙏
Mostrar todo...
3
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.