cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ፍቅር እና ግጥም ❤

ህይወት ያለው ምስል በአእምሮዬ ይታየኛል ♡ ሳቅሽም ሳቄ ይሆናል ከዛ ፈገግ እላለሁ ..♡ @yene_1431💙 Cross @Aloneyg #እውነት_ፍቅር_ተስፋ ለመቀላቀል 𝐑𝐄𝐐𝐔𝐄𝐒𝐓 𝐓𝐎 𝐉𝐎𝐈𝐍 1ዴ ይጫኑት

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
3 134
Suscriptores
-324 horas
-127 días
+2230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🚨Tapswap በቅርቡ ሊስት እንደሚደረግ ይጠበቃል ሊስት ሲደረግ ግን የአገልግሎት ክፍያ/Gas Fee መጠየቁ አይቀርም ለዚህም ቶን ኮይን ያስፈልገናል ይህ ኮይን በቴሌግራም ዋሌት ላይ ባሁኑ ሰአት ከ650 - 700 ብር ድረስ ይሸጣል ነገር ግን ይሄን ኮይን ቀላል ታስኮችን በመስራት ብቻ በነፃ የሚሰጡን ቦቶች አሉ 🔰ከነዚህ ቦቶች ውስጥ አንዱ ፕሪቶን ድሮፕ የሚባል ቦት አለ ለመጀመር ይሄን ሊንክ በመንካት ማስጀመርhttps://t.me/preton_drop_bot?start=50cea0ec-a495-4f18-9a95-089fd84d6452 🔰በመቀጠል የሚመጣውን ቻናል(https://t.me/preton_eng )ጆይን ማድረግ ከዛም የሚሰጣችሁን ሊንክ ለሌሎች በማጋራት $TON ኮይን በቀላሉ ማግኘት ይቻላል ። 🔰ልክ 0.5 TON እንደደረሳችሁ በቀጥታ ወደ ዋሌታችሁ ማስተላለፍ ትችላላችሁ 🎉 🎁ሌሎች ብዙ ቦቶችም አሉ እኛ አረጋግጠን ትክክለኛውን ብቻ አምጥተን ለናንተ ሼር እናረጋቹኅለን✌️
Mostrar todo...
$PRETON DROP

Preton community: @preton Preton community: @preton_cis Chat: @chat_preton Cooperation: @eleidans

እናት አለም ውዴ.....አባት አለም የኔ ጀግነና አንበሳዬ ......ያኑራችሁሁሁሁሁ!!!!!
Mostrar todo...
ቀሚስስስስስስስ......ሲያምርብሽ................!!!!😍😍😍😍😍😍😍😍
Mostrar todo...
እግዜሩ ሆይ የ እለት እንጀራዬን አታሳጣኝ ......ትልቅ ጸሎት ነው አትርሱት ደሞ !!!!!
Mostrar todo...
🙏 2
መጣች ተቀመጠች ከ አጠገቤ ፈገገች ሳያት ግን ጥርሷ ያለቅሳል አቀፍኳት አቀፈችኝ አሁን ግን አይኗም ማንባት ጀመረ እስከ ወድያኛው አነባች እኔም እስከ ወድያኛው ወደድኳት አይ አጋጣሚ!!!!!!!!
Mostrar todo...
👍 7
ደሞ አይገርምሽም አትናፍቂኝም....... ብሽቅ ብሽቅ ነሽ.......😡😡😡😡😡😡😡😡
Mostrar todo...
ትዝታ.......እስርቤት ነው...ነጻ ውጡ ዛሬን ኑሩ ዛሬ የትላን ነገ ስለሆነ........
Mostrar todo...
ተራ ተራ ቀጣዩ ሰው በሉ ግቡ ያለፈውን ደሞ ልርሳው : የበፊቱን ለትዝታ ዛሬን ልኑር ሳልምታታ : ነይ ለዛሬ ነይ ለነገ ዛሬ ይላል ትላንትናን መንቀሳቀስ ያልፈለገ : ለኔ ዛሬ ነገዬ ነው ትላንትና ትዝታዬ መደበቄ መሸሸጌ ለመኖር ነው ዝምታዬ። ዮሴፍ።።።።።።።።
Mostrar todo...
👍 3
ነይ ደሞ............በናትሽ አብረን እናርጅ👵👴
Mostrar todo...
በይ ነይ እቀፊኝ🥺🥺🥺🥺🥺🥺ከሄድሽበት ሀገር ተመለሺ በይ ነይ!!!❤
Mostrar todo...
🔥 1