cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መዝሙር ዘመሠረተ ሕይወት

Publicaciones publicitarias
222
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
-130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ሐምሌ አንድ ሰርክ ጉባዔ የሚቀርቡ መዝሙራት። 1,ሰማያት ዘመሩ 2,ሰላም ሰላም ለኪ 3,ደምፀ እገሪሁ ለዝናም 3,ኢያቄም ወለዳ
Mostrar todo...
Photo unavailable
🙏 2
አዲስ የሚጠና መዝሙር
Mostrar todo...
ይህ ቁርባን ክቡር ነው ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ……….. ይህ ቁርባን ክቡር ነው ፍጹም ሰማያዊ /2/ እንዳይመስለን ተራ አይደለም ምድራዊ /2/ ……….. ዋ ምን አፍ ነው የሚቀበለው ዋ ምን ጥርስ ነው የሚያላምጠው ዋ ምን ሆድ ነው የሚሸከመው ነበልባል ያለበት የሚያቃጥል ነው በንጽህና ሆኖ ላልተቀበለው ሕይወት አይሰጥም የሚጎዳ ነው አዝ….. አምላካችን ሆይ አንተ ይቅር ባይ እንደ ቸርነትህ በደልን አትይ /2/ አሜን አሜን ብለን ተቀብለናል በድፍረትም ሳይሆን በፍርሃት ቀርበናል /2/ ይህ ቁርባን ክቡር ነው………………….. አዝ….. ማክበር ይገባናል በንጽሕና ሆነን ደፍረን አናቅለው እንዳያቃጥለን /2/ እንደምታዩትም ይህ ቁርባን ፈራጅ ነው እንደሌላ ሳይሆን የተቀደሰ ነው /2/ ይህ ቁርባን ክቡር ነው………………….. አዝ….. ሱራፌል ኪሩቤል ፀወርተ መንበር ለመያዝ ያልቻሉት ፈርተውት በክብር /2/ እኛ ተመገብነው አገኘን ድኅነት ለነፍስ ለሥጋችን ሆነልን ሕይወት /2/ ይህ ቁርባን ክቡር ነው…………
Mostrar todo...
🙏 1
የተስተካከለ
Mostrar todo...
እሁድ ጠዋት አውደ ምሕረት የሚቀርቡ መዝሙራት። 1,ሰማያት ዘመሩ 2,ይህ ቁርባን 3,በመንፈስ የሃውር
Mostrar todo...
👍 2
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
1
Photo unavailable
👍 7
የምሥረታ በዓል .png3.38 KB
እዚህኛው ላይ ጥር 10እና 11የሚለው አያስፈልግም ምክንያቱም ጥምቀት ሁሉም ቦታ ስለሚከበር።ታህሳስ 19 ቢሆን ጥሩ ነው።በዛውም ስንት በስንት እንደሆነ ቢገለፅ
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.