cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የኢናያ ደብዳቤዎች💨

ደብዳቤ የተፃፈለት 💌lovely all membersቤተሰቦቼ ናቸሁ ውዳችዋለው ደብዳቤ የፃፈ እውነተኛ ትረካ https://t.me/httpstmeyawahnberku 💛

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
593
Suscriptores
-124 horas
-37 días
+2430 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
አሁን ቅድም ታክሲ ውስጥ ተጋፍቼ ተጋግጬ ገብቼ ባትሪ ላይ ቦታ አገኘው ይሁን ምንም አይደል ብዬ ድፍን 200 ብር መዝረጥ አድርጌ መክፈል ሰውዬው ዝርዝር የለኝም ብሎ ሹፌሩን. መጠየቅ ሲያጣ ተሳፋሪውን. ሁላ አልቀረውም ይታይልችሁ እንግዲ መቼም ለ 10ብር መንገድ 200ብር አላስረክብም ብዬ አይኑን ባየው ሊሰጠኝ ነው እው 🥹 ተይልኝ ተውልኝ እየተያየን. ምወርድበትን መንገድ አሳልፌ ሲጨንቀኝ በቃ አባ ያለህን ብቻ ስጠኝ ባይሞላም😭 አልኩት የሞት ሞቴን 130ብር ቁጭ እጄ ላይ  ይበላው ከጠቀመው ቱ ከንቱ አለም
920Loading...
02
❤️ UNLIMITED MOBILE DATA or VOICE Packages ❤️ ገደብየለሽ ኢንተርኔት ወይም የድምፅ አገልግሎት መጠቀም ለምትፈልጉ በታላቅ ቅናሽ እኛ ጋር ያገኛሉ። ✔️ወርሃዊ       - በ 500 ✔️የሶስት ወር  - በ 1500 ✔️አመታዊ      - በ 4500 መግዛት የምትፈልጉ አናግሩኝ👇 :-                          ❤ @Hustle7x                           📞 0974299525
350Loading...
03
Me and Saturday ሳፋ ውስጥ ውሃ ሞልቼ  በጅቡቲ ኦሞ  የውስጥ ልብሶቼን   ማጠብ የቅዳሜ እቅዴ ውስጥ ነው ሁሌም  ቅዳሜ ሲነጋ ጠዋት ለማኝ ሳይፀዳዳ ተነስቼቼ  ጎረቤት ሳይነሳ በሳፋ ውሃ ሞልቼ  ያዝ በል እንግዲ አያቴ የርቀት ሹፌር ስለነበር ዘወትር ሲመጣ ከጅቡቲ  ለኔ ብሎ በነጭ እና ቢጫ ማሸጊያ የዱቄት ሳሙናዎችን ያመጣልኝ   ነበር ማለዳ  የሰፈር ልጆች ሲንጫጩ እናቶች ቁርስ ሲያዘጋጁ ጎረምሶች ፊታቸውን ታጥበው ፀጉራቸውን ሲፈርዙ እኔ ግን ተንጠራርቼ ፓንቶቼን ገመድ ላይ ሰቅላለው 😂 🫶enaya
6484Loading...
04
Me and Saturday ሳፋ ውስጥ ውሃ ሞልቼ  በጅቡቲ ኦሞ  የውስጥ ልብሶቼን   ማጠብ የቅዳሜ እቅዴ ውስጥ ነው ሁሌም  ቅዳሜ ሲነጋ ጠዋት ለማኝ ሳይፀዳዳ ተነስቼቼ  ጎረቤት ሳይነሳ በሳፋ ውሃ ሞልቼ  ያዝ በል እንግዲ አያቴ የርቀት ሹፌር ስለነበር ዘወትር ሲመጣ ከጅቡቲ  ለኔ ብሎ በነጭ እና ቢጫ ማሸጊያ የዱቄት ሳሙናዎችን ያመጣልኝ   ነበር ማለዳ  የሰፈር ልጆች ሲንጫጩ እናቶች ቁርስ ሲያዘጋጁ ጎረምሶች ፊታቸውን ታጥበው ፀጉራቸውን ሲፈርዙ እኔ ግን ተንጠራርቼ ፓንቶቼን ገመድ ላይ ሰቅላለው 😂
10Loading...
05
Just ስለምንወዳቸው ስለነበር ነው የኛን ህግ የሰበርንላቸው። ❤️
1723Loading...
06
ፒያሳ-ን ምወዳት ትምህርት ቤቴ እዛ ስላለ ብቻ አይደለም የዛሬን አድርገው እና ከዶሮ ማነቂያ ማህሙድ ጋ አራዳ ህንፃ ባቅላቯ ቤት በነገራችን ላይ ከቤት ቁርሴን ሳልበላ ስለምወጣ ሁሌ ነበር ቁርስ ምሳ እያደረኩ ባቅላቯ ምበላው😁 አይ ፒያሳ ወርቅ ቤቶች መሀከል አቶ ጌታቸው ሚባሉ የድሮ photographs እና ጋዜጣ የነበራቸው አባት ነበሩ ነፍሴ ስትደክም ወይም የምወደው ሰው ሲናፍቀኝ እነሱ ጋ ሄጄ ትንፍስ እል ነበር☺️ የኔ ፒያሳ ❤️🤎 የኢናያ ደብዳቤዎች
3220Loading...
07
የመለያየት ምክንያት ፍፁም ነፍስ ፍለጋ መባተል ነው...👍
3072Loading...
08
🦋🤎4 ስንንኝ :ፍቅር ቤትሽ ይግባ ለልብሽ በሩን ክፈችለት ፍቅር ቤትሽ ይግባ ያተረማምስሽ በደስታ ያስክርሽ በመንገድ እየሄድሽ ዝለይ ይበልሽ በቀልድ በቁም ነገር ሳቅ ሳቅ ያድርግሽ ኢናያ ምሽት
3081Loading...
09
🦋🤎4 ስንንኝ :ፍቅር ቤትሽ ይግባ ለልብሽ በሩን ክፈችለት ፍቅር ቤትሽ ይግባ ያተረማምስሽ በደስታ ያስክርሽ በመንገድ እየሄድሽ ዝለይ ይበልሽ በቀልድ በቁም ነገር ሳቂ ሳቂ ይበልሽ ተፃፈ በኢናያ በምሽት 2:10
120Loading...
10
በየቀኑ አዳዲስ ስእሎችን ይመልከቱ ..........ለወዳጆቻቹ Share እና forward በማድረግ ጥበብን ይደግፉ ........አመሰግናለሁ
3280Loading...
11
አንዳንድ ቁስል አንዳንድ ቁስል አለ የማይታይ ተዳፍኖ ሽሯል ድኗል ሲሉት የሚፋጅ ቀን ቆጥሮ እንደ ተዳፈነ እንደ ፍሙ እሳት የጠፋ ይመስልና የሌለው ትኩሳት ጠባሳን ይጭራል ሲነኩት ድንገት አንዳንድ ህመም አንዳንድ ቁስል የህይወት አጋር የሆነ አንድ አካል.. ጓደኛ ይመስል.. ከውስጥ መሽጎ ለመውጣት ያቅማማል። አንዳንድ ቁስል አለ ህያው ካንተ ጋ ነገህን አስረስቶህ ከትላንተ የሚያዋጋ ቆርጠህ የማትጥለው የማይድን ታክሞ አንዳንድ ቁስል አለ..... አንዳንድ ህመም አለ.... ከሀዘን የሚጥል ከሀሴት ነጥሎ። ከትካዜህ ወግኖ ከሳቅህ የሚታገል ከውስጥህ ተቀምጦ ካንተውጋ የሚኖር አንዳንድ ህመም አለ አንዳንድ ቁስል!!!! ገጣሚ ፋሲል ፀጋዬ
601Loading...
12
እንኳን አደረሳችሁ ❤️
670Loading...
13
🤎🤎አላዳንኩህም🤎🤎 "ስመረቅ ሁለት ክፍያ አዘጋጅና አንዱን ላንቺ አንዱን ለእናቴ"ይል ነበር
99511Loading...
14
የኢናያ ደብዳቤዎች ቤተሰቦች ሰናይ ቅዳሜ ብያለው ዛሬ አላዳንኩህም 😔የተሰኘ ምርጥ ሪከርድ አለን🤎
3760Loading...
15
Media files
340Loading...
16
ሁሉም ሰው ከ ልብ ጓደኛው ጋር ሲገናኝ አይምሮውን ያጣል 💯
4539Loading...
17
You have beautiful eyes መልካም ምሽት ቤተሰቦቼ Because they shining on you🤎
4393Loading...
18
📻ዛሬ የኔን ታሪክ ነው ከሶስት ዐመት በፈት ሪከርድ የተደረገ ስለሆነ ድምፅ ጥራት ይቅርታ ጠይቃለው 🦋 30 ቀናት ብቻ የቆየውበት ለረጅም ጊዜ አልታደልኩም🔥🔥 ✨ ፈቅዳቹ አብራችሁኝ ስላላችሁ ወዳችዋለው✨ ህያውነት ያለው ሪከርድ
4138Loading...
አሁን ቅድም ታክሲ ውስጥ ተጋፍቼ ተጋግጬ ገብቼ ባትሪ ላይ ቦታ አገኘው ይሁን ምንም አይደል ብዬ ድፍን 200 ብር መዝረጥ አድርጌ መክፈል ሰውዬው ዝርዝር የለኝም ብሎ ሹፌሩን. መጠየቅ ሲያጣ ተሳፋሪውን. ሁላ አልቀረውም ይታይልችሁ እንግዲ መቼም ለ 10ብር መንገድ 200ብር አላስረክብም ብዬ አይኑን ባየው ሊሰጠኝ ነው እው 🥹 ተይልኝ ተውልኝ እየተያየን. ምወርድበትን መንገድ አሳልፌ ሲጨንቀኝ በቃ አባ ያለህን ብቻ ስጠኝ ባይሞላም😭 አልኩት የሞት ሞቴን 130ብር ቁጭ እጄ ላይ  ይበላው ከጠቀመው ቱ ከንቱ አለም
Mostrar todo...
😁 4😭 2❤‍🔥 1🤝 1
Photo unavailableShow in Telegram
❤️ UNLIMITED MOBILE DATA or VOICE Packages ❤️ ገደብየለሽ ኢንተርኔት ወይም የድምፅ አገልግሎት መጠቀም ለምትፈልጉ በታላቅ ቅናሽ እኛ ጋር ያገኛሉ። ✔️ወርሃዊ       - በ 500 ✔️የሶስት ወር  - በ 1500 ✔️አመታዊ      - በ 4500 መግዛት የምትፈልጉ አናግሩኝ👇 :-                          ❤ @Hustle7x                           📞 0974299525
Mostrar todo...
👍 3
Me and Saturday ሳፋ ውስጥ ውሃ ሞልቼ  በጅቡቲ ኦሞ  የውስጥ ልብሶቼን   ማጠብ የቅዳሜ እቅዴ ውስጥ ነው ሁሌም  ቅዳሜ ሲነጋ ጠዋት ለማኝ ሳይፀዳዳ ተነስቼቼ  ጎረቤት ሳይነሳ በሳፋ ውሃ ሞልቼ  ያዝ በል እንግዲ አያቴ የርቀት ሹፌር ስለነበር ዘወትር ሲመጣ ከጅቡቲ  ለኔ ብሎ በነጭ እና ቢጫ ማሸጊያ የዱቄት ሳሙናዎችን ያመጣልኝ   ነበር ማለዳ  የሰፈር ልጆች ሲንጫጩ እናቶች ቁርስ ሲያዘጋጁ ጎረምሶች ፊታቸውን ታጥበው ፀጉራቸውን ሲፈርዙ እኔ ግን ተንጠራርቼ ፓንቶቼን ገመድ ላይ ሰቅላለው 😂 🫶enaya
Mostrar todo...
😁 6 1👍 1
Me and Saturday ሳፋ ውስጥ ውሃ ሞልቼ  በጅቡቲ ኦሞ  የውስጥ ልብሶቼን   ማጠብ የቅዳሜ እቅዴ ውስጥ ነው ሁሌም  ቅዳሜ ሲነጋ ጠዋት ለማኝ ሳይፀዳዳ ተነስቼቼ  ጎረቤት ሳይነሳ በሳፋ ውሃ ሞልቼ  ያዝ በል እንግዲ አያቴ የርቀት ሹፌር ስለነበር ዘወትር ሲመጣ ከጅቡቲ  ለኔ ብሎ በነጭ እና ቢጫ ማሸጊያ የዱቄት ሳሙናዎችን ያመጣልኝ   ነበር ማለዳ  የሰፈር ልጆች ሲንጫጩ እናቶች ቁርስ ሲያዘጋጁ ጎረምሶች ፊታቸውን ታጥበው ፀጉራቸውን ሲፈርዙ እኔ ግን ተንጠራርቼ ፓንቶቼን ገመድ ላይ ሰቅላለው 😂
Mostrar todo...
Just ስለምንወዳቸው ስለነበር ነው የኛን ህግ የሰበርንላቸው። ❤️
Mostrar todo...
👍 3
ፒያሳ-ን ምወዳት ትምህርት ቤቴ እዛ ስላለ ብቻ አይደለም የዛሬን አድርገው እና ከዶሮ ማነቂያ ማህሙድ ጋ አራዳ ህንፃ ባቅላቯ ቤት በነገራችን ላይ ከቤት ቁርሴን ሳልበላ ስለምወጣ ሁሌ ነበር ቁርስ ምሳ እያደረኩ ባቅላቯ ምበላው😁 አይ ፒያሳ ወርቅ ቤቶች መሀከል አቶ ጌታቸው ሚባሉ የድሮ photographs እና ጋዜጣ የነበራቸው አባት ነበሩ ነፍሴ ስትደክም ወይም የምወደው ሰው ሲናፍቀኝ እነሱ ጋ ሄጄ ትንፍስ እል ነበር☺️ የኔ ፒያሳ ❤️🤎 የኢናያ ደብዳቤዎች
Mostrar todo...
❤‍🔥 8
የመለያየት ምክንያት ፍፁም ነፍስ ፍለጋ መባተል ነው...👍
Mostrar todo...
👏 2💔 2👍 1 1
🦋🤎4 ስንንኝ :ፍቅር ቤትሽ ይግባ ለልብሽ በሩን ክፈችለት ፍቅር ቤትሽ ይግባ ያተረማምስሽ በደስታ ያስክርሽ በመንገድ እየሄድሽ ዝለይ ይበልሽ በቀልድ በቁም ነገር ሳቅ ሳቅ ያድርግሽ ኢናያ ምሽት
Mostrar todo...
❤‍🔥 9 1
🦋🤎4 ስንንኝ :ፍቅር ቤትሽ ይግባ ለልብሽ በሩን ክፈችለት ፍቅር ቤትሽ ይግባ ያተረማምስሽ በደስታ ያስክርሽ በመንገድ እየሄድሽ ዝለይ ይበልሽ በቀልድ በቁም ነገር ሳቂ ሳቂ ይበልሽ ተፃፈ በኢናያ በምሽት 2:10
Mostrar todo...
Repost from Agaz seud arts

👍 5😁 1