cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

🌍አይ_እቺ_አለም_አይሞላላት😱🌍®️

@Ashu_man5318 በዚ ቻናል የሚለቀት የ TikTok video ሲሆን ከዛ ውጪ አባባሎች ቀልዶች እና የ group ማስታወቂያዎ ፣ አዳዲስ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
196
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

አትውቀሷት እኔ ችለዋለው የሆንኩትን ልሁን፣ ይቅር ማዘናቹ አትውቀሷት እሷን፣ ብትሆንም ምክንያት እንዲህ ለመሆኔ፣ ሁሉን እረስቼ ከሷ ቢቀር አይኔ፣ ለሷ ብቻ ባስብ አላማየን ትቼ፣ እሷን ብቻ እያልኩኝ ፈጣሪን ዘንግቼ፣ እሱ የሰጠኝን ህይወቴን ሰጥቼ፣ ሁሌ ለሷ ብዬ ፈጣሪን ገፍቼ፣ እሷን ብቻ እያልኩኝ ብዙ ጊዜ ሙቼ፣ የሰጠኝን ህይወት እራሴው አጥፍቼ፣ ምህረቱ በዝቶልኝ ከሞት ተነስቼ፣ አሜን ተመስገን አንደማለት አሁንም ድጋሚ ለሷ ብሰቃይም ሽህ ጊዜ ብሞትም፣ ሽህ ጊዜ ብሰዋም፣ ዘላለሜን ባብድም፣ እራሴን ብረሳም... እንዲህ የመሆኔ      ምክንያት ብትሆንም ተዋት አትውቀሷት፣ በሷ ነው ብላችሁ ስሟን እንዳጠሯት። ትቼው የኔን መማር ደጇ ስመላለስ፣ አጅቤ ወስጃት አጅቤ ስመልስ፣ ሰው አይኔ ባይገባ ከሷ አልመጥን ብሎ፣ ልቤም ሄዶ ቢቀር እሷን ተከትሎ፣ ብቻዬን ባወራ ያለች ጎኔ መስሎኝ፣ ያሰብኩት ቢጠፋኝ ቀልቤ ከኔ ርቆኝ፣ ሽህ ጊዜ ህልሜን ብታስጠፋኝ፣ ህይወቴን ብትነጥቀኝ፣ እብድ ብታደርገኝ፣ እንዲህ የመሆኔ ብትሆን ምክንያቴ፣ በሷ ቢጀምርም ጨለማው ህይወቴ፣ በሷ ነው ብላችሁ ስሟን እንዳጠሯ፣ እኔ ምንም ልሁን እሷን አትውቀሷት። ብጓዝ በለሊቱ በማረፊያው ሰአት፣ ብቀመጥ ከሳቱ ከማብሰያው ማጀት፣ ማይሆነውን ባረግ ያልሆንኩትን ብሆን፣ እኔው ችለዋለው አትውቀሷት እሷን! አናቴ ቢናውዝ በፍቅሯ ተነክቶ እርቃኔንም ብሆን ልብስ ከኔ ወልቆ፣ የጫቱን ገራባ ሀይላንዱንም ይዤ፣ ብታዩኝ አብጄ በፍቅሯ ደንዝዤ፣ በሷ ነው ብላቹ ስሟን እንዳጠሯት፣ እኔ ምንም ልሁን እሷን አትውቀሷት፡፡ ካገኛችኋት እወድሻለሁ በሉልኝ ✍️ @Delinquet #ከወደዱት_ለወዳጅ_ዘመድዎ #share @Ashu_man5318_2 Join&share 👉 @Ashu_man5318_2 @Ashu_man5318_2 @Ashu_man5318_2 For any comment&question 👇 ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Melkam beal wedoche🥰
Mostrar todo...
   #ውጋት ሌት ተቀን ሳስባት ስወዳት ሳፈቅራት ግራ ጎኔ እንድቶን ስመኝ ስጠብቃት ግራ ጎኔ ያልኳት ግራ ጎኔን ወግታ ውጋት ሆነችብኝ ስጠብቃት ቀርታ   #____ላንች_ነዉ   #ከወደዱት_ለወዳጅ_ዘመድዎ #share @Ashu_man5318_2 Join&share 👉 @Ashu_man5318_2 @Ashu_man5318_2 @Ashu_man5318_2 For any comment&question 👇 ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ
Mostrar todo...
[🥀] ማናችንም ማንንም ዝቅ ለማድረግ የሚያስችል ከፍታ ላይ አልተቀመጥንም!                 -- Unknown --
Mostrar todo...
00:41
Video unavailableShow in Telegram
👌😩
Mostrar todo...
2.29 MB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.