cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ፍቅርን💕 በ ሙዚቃ🎶💘

Yaloten comment Bazi yelakulen👉@lulerhiro Bazi channel. No debert no mafzazi just feta🎶😍🎶💯

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
200
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

1⃣ዛሬን ኑረው አሁን ስራ በቃ መቼም ተስፋ እንዳትቆርጥ 2⃣ማንም ከህልም እንዲያጨናግፍህ አትፍቀድረለት አስታውስ ማንም 3⃣ ትንሽ ህልም ሳይሆን ትልቅ ህልም ይኑርህ
Mostrar todo...
ብሮ አንድ ሴት ስታወራ አይን አይኗን ማየት ካልቻልክ ተበልተሀል ብሮ ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
Mostrar todo...
ከህይወትህ መውጣት የሚፈልግ ሰው ካለ ከቻልክ ይሄን አድርግለት እንዲወጣ አግዘው ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
Mostrar todo...
ብዙ ሰዎች ሳይሳካላቸው ሲቀር ታያለህ ሰው ሳይሳካለት ሲቀር እነሱም ማይችሉ ስለሚመስላቸው ነው ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
Mostrar todo...
ከአንድ ስኬታማ ወንድ ጀርባ... ስኬታማ ያልሆነበት አመታቶች ነበሩ!!! ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
Mostrar todo...
00:19
Video unavailableShow in Telegram
አንተ በሌለህበት የተወራህብህን ብትሰማ ኖሮ ከሰዎች ጋር ዝም ብለህ መገልፈጥህን ታቆም ነበር ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
Mostrar todo...
BRO ለአንድ ሴት ብለህ ከምታለቅስ ሂድና መቼም የማትተውክን እናትህን አስደስት ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
Mostrar todo...
ምንም ያህል life ብትመርህ ሲጋራ እንዳትነካ!! ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
Mostrar todo...
ሁሌም ቢሆን ጀግና ማለት አሸናፊ መሆን ብቻ አደለም ጀግና ማለት ሁሌም ተፈላጊና ተስፋ የማይቆርጥ ማለት ነው ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
Mostrar todo...