💧عقيدةُ السلف واصحاب الحديث 🌸
ሸይኽ ፈውዛን እንዲህ አሉ፦ መረጃን ተከተል፣የሰዎችን አስተያየት ተው ግን ባይተዋር ትሆናለህ የደረሰ ቢደርስብህም እንኳን በሃይማኖትህ ላይ እና የሃቅ ንግግር በመናገር ላይ ፅና!! ምንጭ፦ሸርሁ ኪታቡል ፊተን{208}
Mostrar más- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Carga de datos en curso...
ሸይኽ ፈውዛን እንዲህ አሉ፦ መረጃን ተከተል፣የሰዎችን አስተያየት ተው ግን ባይተዋር ትሆናለህ የደረሰ ቢደርስብህም እንኳን በሃይማኖትህ ላይ እና የሃቅ ንግግር በመናገር ላይ ፅና!! ምንጭ፦ሸርሁ ኪታቡል ፊተን{208}
ሸይኽ ፈውዛን እንዲህ አሉ፦ መረጃን ተከተል፣የሰዎችን አስተያየት ተው ግን ባይተዋር ትሆናለህ የደረሰ ቢደርስብህም እንኳን በሃይማኖትህ ላይ እና የሃቅ ንግግር በመናገር ላይ ፅና!! ምንጭ፦ሸርሁ ኪታቡል ፊተን{208}
በሚል ርዕስ የተደረገ ሙሐደራ
🎙أستاذ أبو جعفر محمد أمين السلفي حفظه الله
🎙በኡስታዝ ሙሐመድ አሚን አቡ ጀዕፈር ሀፊዘሁሏህ
🌸ከተዳሰሱት ነጥቦች መካከል፦
✅ ቁርአን እና ሱናን የመማር እና የማስተማር አንገብጋቢነት እና አሳሳቢነት
➩የሙስሊሞች ሚዛን (መመዘኛ) ቁርአን እና ሱና ብቻ ስለመሆኑ
✅ ስንቶቻችንን ነን በጭቅጭቅ ጊዜ ወደ ቁርአን እና ሐዲስ የምንመልሰው
➩ የኢኽዋኖች የተብሊጎች የሌሎቹም የቢድዓ ቡድኖች፦
➧ጥመታቸው
➧መስራቻቸው (መሪዎቻቸው)
➧አደጋቸው
➧ጅህልናቸው
➧አመጣጣቸው ከስር መሰረቱ ተዳስሷል!!
✅ እውን ቁርአን እና ሀዲስን በደንብ የተገነዘብን ነን እራሳችንን ልንገመግም ይገባል።
➩እውን የነብዩን ﷺ አስተምህሮ የምንከተል ነን
✅ ከጥመት ልንርቅ የምንችለው ቁርአን እና ሱናን አጥብቀን ስንይዝ እንደሆነ
🔗ሌሎችም ነጥቦች ተነስተዋል ከሙሐደራው ይከታተሉ!! አዳምጠው ሲያበቁ ለአድማጭ ሼር ያድርጉ።
🕌 በሸዋሮቢት ከተማ የሰለፍዮች ፉርቃን መስጂድ ለሴቶች የተደረገ ሙሐደራ
🕌 بمسجيد الفرقان في مدينة شواربيت [إثيوبيا]؛
✔️ለተጨማሪ አዳዲስ ዳዕዋዎች
☞ለወሳኝና አንገብጋቢ ወቅታዊ ትምህርቶች በዩቲዩብ ለመከታተል ይቀላቀሉ
https://youtube.com/channel/UCrHkOu8UyG5-TDewqfcQG5Q
☞በቴሌግራም ለመከታተል
https://t.me/AbuYehyaAselefy
https://t.me/AbuYehyaAselefy
https://t.me/AbuYehyaAselefyالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahrutekaTu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.