cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ѕнσʀᴛ ᴘᴏsᴛ ʙʏ ᴀʙᴜ ᴀᴛɪᴋᴀ ™

ይህ ቻናል ሙስሊም ባልሆኑ አካለት እሥልምና ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች ንፅፅራዊ ምላሾችን የሚሰጥ እና የእስላማዊው ትምህርቶችን የሚተላለፍበት ነዉ የ ᴛɪᴋ ᴛᴏᴋ ᴀᴄᴄᴏᴜɴᴛ https://vm.tiktok.com/ZM2g4A23E/ ለሀሳብ እና ጥያቄ @Abuatikah110 @Responserj

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
849
Suscriptores
-224 horas
Sin datos7 días
-1330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Repost from N/a
00:56
Video unavailableShow in Telegram
መካ ኢማም ከሆኑ ታላላቅ ቁራዓች መካከል እናም እስካሁን ድረስ ብዙ ኢማሞች በአቀራር ስልት የሚናበቧቸዉ ሸይኽ !
➦ ሸይኽ ዓሊይ ጃቢር ረሂመሁላህ
- እኚህ ሸይኽ ወደ አኺራ የሄዱ የጀናዛ ስርዓት በፊት ጀናዛቸዉ በማቀዝቀዣ ክፍል ተቀምጦ ነበረ። እንደሚታወቀዉ ሬሳ ማቀዝቀዣ በገባ 6 ሰዓት አከባቢ ይደርቅና ለመንቀሳቀስ ያስቸግራል፣ ሸይኽ አሊይ ጃቢር ግን ጀናዛቸዉ 12 ሰዓት ሙሉ በማቀዝቀዣ ተቀምጦ ምንም አይነት ድርቀት አልነበረበትም። ለትጥበት ሰዎች ሁሉ በቀላሉ ሲንቀሳቀስላቸዉ ነበረ የጀናዛቸዉ ፊት ላይም ፈገግታ እንደነበረ ይነገራል። አላህ የፊርደዉስ ወራሽ ያድርጋቸዉ !
TELEGRAM LINK
Mostrar todo...
An87K1v_5FbMUhY4gjRDicIaDVOecwUr1FlLLDJu3hsmZ5_1C_e0deGm_wMlCB0IGoUCtpuFHUB.mp41.84 MB
1
Repost from N/a
00:50
Video unavailableShow in Telegram
የሸይኽ ያሲር አድ'ደዉሰሪይ ከድሮ ጀምሮ ጓደኛ እና ከእናቴ ያልሆነ ወንድሜ ብለዉ የሰየሙት የሪያድ ኢማም እና ፀሀፊ
ሸይኽ ናስ'ሲር አል'ቀጧሚይ - ለየት ያለ ያማረ አቀራር ሱረት (አል ጋፊር : 43) 1433 ሂጅሪ TELEGRAM LINK
Mostrar todo...
22.25 MB
👍 2🥰 1
Repost from N/a
እነዚህ ሁለት የተለያዩ ሪዋያዎች ወርሽ ዓን ናፊዕ እና ሀፍስ ዓን ዓሲም ሲሆኑ ሁለቱም ሱረት አል ቂያማ ናቸዉ።
➦ ቃሪዕ ሸይኽ አህመድ አን'ነፊስ - ሁለቱ ሪዋያዎች የቱ ጋር ነዉ የተለያዩት ? comment section ላይ መልስ ➘➘ TELEGRAM LINK
Mostrar todo...
2.69 MB
3.15 MB
https://t.me/rec_quran_sadaqah በዚህ ቻናል የተለያዩ አላህ የቁርዓንን እዉቀት፣ አማና፣ የሰጣቸዉ ቃሪዖችን ቲላዋ በቪድዬ እና በ ድምፅ የምለቅበት ይሆናል። በዋነኝነት የመካ እና መዲና አሚሞችን ድምፅ የምለቅ ይሆናል።
Mostrar todo...
👍 4
The 100 -Michael Hart.pdf21.58 MB
The 100 : A Ranking Of The Most Influential Persons In History 🤔 [Michael H. Hart] Born: April 28, 1932 (age 92 years) ከታሪኽ ደርስ ላይ ስለ ዑመር ኢብኑል ኸጣብ ሲነሳ ነበረ፣ እና ለአለም ካበረከቱት ነገራቶች መካከልም ከፊሉን አይተናል... ዋናዉ ነጥቤ የዑመርን ዝነኝነት ሙስሊም የማይረሳዉ ብቻ ሳይሆን ኪታቢይ አይሁድ "Jewish-ኦች" የመሰከሩት ነዉ። እና ከላይ ስሙን ባስቀመጥኩት መፅሐፍ ላይ ወይም ከታች pdf በማስቀምጠዉ መፅሀፍ ላይ ዑመር ኢብኑል ኸጣብ ከ 100 ሰዎች ዉስጥ 52ኛ ደረጃን ይዘዋል። - በትንሹ ደግሞ ዑመር ኢብኑል ኸጣብ አሉ የተባሉ ዋና ፈላስፎችን በልጠዉ ነዉ 52ኛ ላይ ስማቸዉ የተጠቀሰዉ። ለምሳሌ ያክል : Ernest rather ford, George Mandel, Thomas Jefferson, Henry ford, Peter the great, Edward jeneer... እነዚህን በዋንኘት ዑመር በልጠዋል በሙስሊሙ ብቻ ሳይሆን በካፊሩም እይታ ጭምር ነዉ 🙂 ሚገርመዉ ደሞ ይሄ ሳይሆን ካፊሮች (ሁሉም ባይሆኑም) ሆድ እቃቸዉ እስኪቃጠል ድረስ የሚጠሏቸዉ ረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በሙስሊሙም በካፊሩም እይታ የበላይ ሆነዉ አንደኛ ደረጃ ላይ ስማቸዉ ይገኛል። አስቡት 100 ታላላቅ ተፅዕኖ ፈጣሪ ተብሎ የረሱላችን ስም ከ99ኞቹ በልጦ አንደኛ ላይ ሲገኝ 😎 ...... በዛላይ በየቦታ ስማቸዉ ከሚነሱ ከንቱ ተመራማሪዎች የረሱላችን ስም ቀድሞ ሲነሳ ... የተወሰነ Overview ላርግላቹና አንደኛዉ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም (Mohammed ibn Abdullah) ናቸዉ። by the way በዚህ ነገር ከምንም ሰዉ ሆነክ ከመፈጠርክ በላይ ሁላ ልትኮራበት ይገባል። ሁለተኛው Issac Newton ነዉ .... ሶስተኛዉ እየሱስ ክርስቶስ ነዉ የአይሁድ ምስክርነት መሆኑ አይረሳ መቼስ እነ እንትና ይሄን ካዩ edited የሆነ መፅሐፍ ይላሉ 🥲.... የቡዲዝም ሰዉዬ ቡደሃ'ም ቢሆን አንደኝነት ማግኘት አልቻለም አራተኛ ነዉ። እነ ክሪስቶፈር ኮሎምቦሶ (Christopher Colombo's) ኮንፊሽየስ፣ Galileo Galilee, Albert enstine, Charles Darwin,  Nicolaus Copernicus, George Washington, Thomas Edison, Adam Smith.. እና ሌሎችም መሰሎቻቸቸዉ ከረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በታች ይገኛል። የዚህ መፅሐፍ ፀሀፊ ብታገኙ ብዙ ጥያቄ ይኖራቹ ይሆናል እኔ በበኩል ምጠይቀዉ ነገር Martin Luther & Adolf Hitler መፅሀፍክ ወቱስጥ ምን ይሰራሉ የሚል ነዉ። especially ማርቲን ሉተር ምን ስራ ይጠቀሳል ? ተፅዕኖ ፈጣሪ ሆኖ ነዉ 😂.... recommend ማደርጋቹ ነገር ቢኖር ይሄን መፅሐፍ በተወሰነ መልኩ አንብቡት የሚል ነዉ። በተለይ ለምን (Muhammad ibn abdullah)ን በአንደኝነት የመረጠበትን ምክንያት አንብቡ አጭር መፅሀፍ ነዉ 500 ገፅ አከባቢ ነዉ መፅሀፉን ከ Amazon 18 $ መግዛት ትችላላችሁ.. soft copy ከታች ለጥፋለሁ ኢንሻአላህ። Just say subhanallah 🙌
Mostrar todo...
👍 8 1

The book name : The 100 : A Ranking Of The Most Influential Persons In History [Michael H. Hart] SIZE : 21.6 MB
Mostrar todo...
The 100 -Michael Hart (1).pdf21.58 MB
እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል-አደሓ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
Mostrar todo...
🥰 8👍 5
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.