cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

€mü Bíňť Islám 🧕

#ሰለፍያ - ቀጥተኛ -የሀቅ -መንገድ -ብሎም -አይነኬ -ፅኑ -ተራራ -ነው ተውሂድና ሱና መተኪያ የሌለው ሀብታችን ነው!!! ያለዎት ሀሳብ @umiyassss በሚለው ያድርሱን በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙን ተቀርተው ያለቁ ደርሶች መልቀቂያ ቻናል ጆይን ብለው ተጠቃሚ ይሁኑ @durusoshe @durusoshe @durusoshe

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
179
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
[የትም ተወለድ በሱና ዕደግ🇸🇦 🕋

قا ل # إبن- القيم-رحمه الله "فالمعرض عن التوحيد مشرك شاء أم أبى، والمعرض عن السنة مبتدع ضال شاء أم أبى" ኢብኑል ቀይም ረሒመሁሏህ # ከተውሒድ - የሸሸ ወደደም ጠላም ሙሽሪክ ነው። #ከሱና - ያፈገፈገ ወደደም ጠላም ጠማማ ሙብተዲዕ ነው። :-)ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል;

ከጠየክ የማይሰጥህ ነገር የለም! ወዳጄ ልፋትህ መና የሚቀር ከመሰለህ ተሸውደሀል፤ ፀሎትህ ደመና ላይ የሚንሳፈፍ ከመሰለህ የፈጣሪ አሰራር አልገባህም ማለት ነው። ከጠየክ የማይሰጥህ ነገር የለም፤ ወዳጄ ተስፋ ቆርጠህ ልታቆም ስትል ይሄንን ሀሳብ አስታውስ 'አንተ ስትጨርስ እሱ ይጀምራል!' ከልፋት በኋላ ደስታ....ከፆምና ፀሎት በኋላ እርካታ እንዳለ የስከ ዛሬው ጾም ምስክር ነው።
Mostrar todo...
በጎንደር ያሉ ጫና የተደራረበባቸው ሙስሊም ወንድም እህቶቻችንንም በዱአ አንርሳቸው,
Mostrar todo...
€mũñĩ ‍❤️‍ ke postu commnetu malet yha new join join aftenut feta lmalt 😅#arif pic #nice music #funny video #Tiktoks #Meme #challenges #ma photo #gerami comment bcha mn alfachu join join #school mem wow All in one channel #cross or comment @susutinaaaaa https://t.me/officialsunitaaa
Mostrar todo...
€mũñĩ ‍❤️‍

ke postu commnetu malet yha new join join aftenut feta lmalt 😅#arif pic #nice music #funny video #Tiktoks #Meme #challenges #ma photo #gerami comment bcha mn alfachu join join #school mem wow All in one channel #cross or comment @susutinaaaaa

Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና! እባካችሁ በፍጥነት ሼርርር አድርጉት✅ #ጎንደር ከተማ በየ ሙስሊሙ ቤት በአስቾካይ ከተማው ለቀው እንዲወጡ መልዕክቱ የተፃፈበት ወረቀት በየ ቤት እየተከፋፈለ ነው ። እንዲህ አይነት የፅሁፍ ይዘት ያለው ወረቀት በመፃፍ በግዜ ገደብ ጎንደርን ለቀህ ውጣ ማለት ጀምረዋል" ይህ በአንዲት ወዳጄ ቤት በር ላይ ለባለቤትዋ የተፃፈ የዛቻ ቅርሻት ነው"የሚገርመኝ" ውጡ ተብለው የሚባሉት አያት አባቶቻቸው ተወልደው ባደጉበት ወልደው በከበዱበት ከተማ ጎንደር ነው " እሺ የት ይሂዱ⁉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ https://t.me/+nJ33S9FBkGNmMTQ0 https://t.me/+nJ33S9FBkGNmMTQ0
Mostrar todo...
[የትም ተወለድ በሱና ዕደግ🇸🇦 🕋 قا ل # إبن- القيم-رحمه الله "فالمعرض عن التوحيد مشرك شاء أم أبى، والمعرض عن السنة مبتدع ضال شاء أم أبى" ኢብኑል ቀይም ረሒመሁሏህ # ከተውሒድ - የሸሸ ወደደም ጠላም ሙሽሪክ ነው። #ከሱና - ያፈገፈገ ወደደም ጠላም ጠማማ ሙብተዲዕ ነው። :-)ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል; https://t.me/mannlketel
Mostrar todo...
[የትም ተወለድ በሱና ዕደግ🇸🇦 🕋

قا ل # إبن- القيم-رحمه الله "فالمعرض عن التوحيد مشرك شاء أم أبى، والمعرض عن السنة مبتدع ضال شاء أم أبى" ኢብኑል ቀይም ረሒመሁሏህ # ከተውሒድ - የሸሸ ወደደም ጠላም ሙሽሪክ ነው። #ከሱና - ያፈገፈገ ወደደም ጠላም ጠማማ ሙብተዲዕ ነው። :-)ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል;

"የሽብር ተግባር ሊፈፅሙ የተያዙ የአልሸባብ አባላት ... " እያሉ የሚያላዝኑት እነ ፋናና ኢቢሲ የዜና አውታሮች ሙስሊሞች ሲጨፈጨፉ ግን ትንፍሽ አይሉም። ህዝባዊ ተቋማትን በአድላዊነት ስለተጠቀሙ ብልጥ የሆኑ መስሏቸዋል። ያዛልቃችሁ ከሆነ እናያለን። ጃርቶች!
Mostrar todo...
update ~ እስካሁን በተገኘው መረጃ፣ አስራ-አንድ(11) ሠዎች ለህልፈት በቅተዋል። ~ አሁንም ድረስ ወደ ሆስፒታል እየገቡ ያልሉ ቁስለኞች መኖራቸው ታውቋል። ~ የተኩስ ድምፅ ረግቧል። የቃጠሎ ምልክቶች አሁንም ድረስ ይታያሉ። ~ ዛሬ ምሽት፣ ሌሊት፣ ምንድን ሊፈጠር ይችላል? ~ ነገስ፣ የመንግሥት አካላት ምላሽ ምንድን ይሆናል? ችግሮችስ የእውነት እልባት ይሰጣቸዋል? ወይስ ለፅንፈኞች አመቺ ተደርገውና ተንጠልጥለው እንዲያገለግሉ ይደረጋል? ኢንሻአላህ፣ ሁሉንም አላህ ያውቃል! ሕይዎትም ይቀጥላል።
Mostrar todo...
Repost from "ኡማ ቲቪ " Tv
እስካሁን አንድ መስጅድ መቃጠሉ እንዲሁም የሙስሊም ንግድ ሱቆች በሚሊሻዎች እገዛ ሳይቀር እየተቃጠሉ እንደሆነ ከቦታው ወንድሞች ገልፀዋል። የመንግስት የፀጥታ አካላትን እርሷቸው..! ጉዳዩ አሁንም አልተረጋጋም.
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ጎንደር በከፍተኛ አለመረጋጋት ውስጥ ነች:: የፌደራል መንግስቱ አፋጣኝ ምላሽ ይሰጥ ዘንድ ህዝቡ ሲቃውን እያሰማ ነው:: የአላህ እርዳታህን
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.