cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

الـــــجـــــهــــادُبــالــــقـــلــــم والـــبــــيــــان أعـــظـــمُ مِـــن الــطِّـــعــان بــالــســــيـــف والــســـنـــان

Publicaciones publicitarias
710
Suscriptores
Sin datos24 horas
+17 días
+5230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🟢ትልቅ ውርደት የተፈጠሩለትን አላህን ብቻ ማምለክና መልእክተኛውን (ﷺ) መከተል ትተው ለነፍሳቸው ፍላጎትና ለሸይጣን የተንበረከኩ ሁሉ ተዋርደዋል።በተለይም ሙሽሪኮችና ሙብተዲዖች ።  قال الإمام ابن القيم -رحمه الله- في النونية: هَربوا من الرّقّ الذي خُلقوا له فبُلُـــوا برِِقّ النفسِ والشيطانِ ከተፈጠሩለት ባርነት ኮብልለው ለነፍስና ሸይጣን ተገዙ ተዋርደው قال الشيخ ابن عثيمين -رحمه الله-: هذا البيت لو كُتب بماء الذهب لكان رخيصاً. ኢብኑ ኡሰይሚን አሉ፡ ይህ የግጥም ቤት በወርቅ ቀለም ቢፃፍ እንኳ አይባቃውም !! لا ترض ما اختاروه هم لنفوسهم فقد ارتضوا بالذل والحرمان ውርደትና እርምን ለነፍሳቸው ወደው የነርሱንስ ምርጫ ፍፁም አትውደደው 👉ለበለጠ መረጃ የሚከተሉትን አንቀፆች ከልብ ያስተንትኑ። ﴿أَفَرَأَيْتَ مَنِ اتَّخَذَ إِلَهَهُ هَوَاهُ وَأَضَلَّهُ اللَّهُ عَلَى عِلْمٍ وَخَتَمَ عَلَى سَمْعِهِ وَقَلْبِهِ وَجَعَلَ عَلَى بَصَرِهِ غِشَاوَةً فَمَنْ يَهْدِيهِ مِنْ بَعْدِ اللَّهِ أَفَلا تَذَكَّرُونَ ﴾ [الجاثية ٢٣] ﴿وَامْتَازُوا الْيَوْمَ أَيُّهَا الْمُجْرِمُونَ (*) أَلَمْ أَعْهَدْ إِلَيْكُمْ يَا بَنِي آدَمَ أَنْ لَا تَعْبُدُوا الشَّيْطَانَ إِنَّهُ لَكُمْ عَدُوٌّ مُبِينٌ (*) وَأَنِ اعْبُدُونِي هَذَا صِرَاطٌ مُسْتَقِيمٌ (*) وَلَقَدْ أَضَلَّ مِنْكُمْ جِبِلا كَثِيرًا أَفَلَمْ تَكُونُوا تَعْقِلُونَ ﴾ [يس ٥٩-٦٢] ✍ሸምሱ ጉልታ https://t.me/Abuhemewiya
Mostrar todo...
🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍

የጠራ እውቀት ከተቃና አቐምና ተግባር ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!

02:51
Video unavailableShow in Telegram
فتنة المسيح الدجال 🎙 فضيلة الشيخ العلامة محمد ابن عثيمين رحمه الله تعالى #الدجال #ابن_عثيمين #محمد_بن_صالح_العثيمين
Mostrar todo...
فتنة_المسيح_الدجال_فضيلة_الشيخ_العلامة_محمد_#ابن_عثيمين_–_رحمه_الله.mp424.83 MB
👍 2
የሀጁሪና የተከታዮቹ ጉልህ ስህተቶች! ========> ↩️ « بعض ضلالات الحجوري العقدية والمنهجية والعلمية والأخلاقية» ↪️ የየህያ አል-ሀጁሪ የአቂዳ፣ የመንሃጅ፣ የእውቀት እና የስነ-ምግባር ከፊል ስህተቶች! 📢[ክፍል አንድ]    ➶➹➶➹➶➹ 🎙لفضيلة الشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 በተከበሩ ሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው!         •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• ይ   ቀ   ጥ   ላ   ል 👇👇👇 ጆይን ብለው ይከታተሉ https://t.me/+w-uAkEZwibVlNzM8 📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣ https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy
Mostrar todo...
01_بعض_ضلالات_الحجوري_العقدية_والمنهجية_والعلمية_والأخلاقية.mp34.84 MB
02_بعض_ضلالات_الحجوري_العقدية_والمنهجية_والعلمية_والأخلاقية.mp34.31 MB
03_بعض_ضلالات_الحجوري_العقدية_والمنهجية_والعلمية_والأخلاقية.mp32.69 MB
01 ሐጁሪዮችን ተጠንቀቁ!.mp35.34 MB
02 ከሃጁሪዮች ሙኻለፋቶች መካከል....mp313.57 MB
03 ከሃጁሪዮች ሙኻለፋቶች መካከል....mp316.00 MB
የአዲስ ኪታብ ደርስ ማስታወቂያ አሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ የኪታቡ አይነት: አል-አርበዑን አንነወዊይ በኡስታዝ አቡ ሐመዊያህ ሸምሱ ጉልታ (ሐፊዘሁላህ) ዘወትር ቅዳሜ, ሰኞ እና ማክሰኞ ከፈጅር ሶላት በኋላ ቦታ: አል ኢስላሕ መድረሳ https://t.me/medresetulislah
Mostrar todo...
مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

ይህ ቻናል “❝ከፉሪ ሕይወት ፋና ወደ የስ ውሃ ፋብሪካ በሚወስደው መንገድ በተለምዶ ኑሪ ሜዳ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው።❞ በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊያህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል። ወዳጅ ዘመድዎን ይጋብዙ።

https://t.me/medresetulislah

የሰለፎችን ጎዳና የተቃረነ ሰው... 📝 በታላቁ ሊቅ ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው ⁉️ በሰለፍ መንሐጅ ላይ የተቃረነ አካል ከአህለል ቢድዓ ይቆጠራል ወይም ከአህለሱና መጠሪያነት ይወጣል ወይስ አይወጣም?  ✅ የሰለፎችን መዝሀብ የተቃረነ ከአህለሱና ወልጀማዓህ አይደለም፡፡ ይልቁንም ከኸለፎች (ወደኋላ መጠው በዲኑ ላይ ከዘባረቁት) ነው፡፡ የሰለፎችን መዝሐብ ከተቃረነ በሰለፍ መንሐጅ ሊሆን አይችልም፡፡ በእርግጥ ጥመቱ በተቃርኖው መጠን ሊሆን ይችላል፡፡ ምክንያቱም ሰዎች በተቃርኖ ይበላለጣሉ፡፡ በመሆኑም እንደተቃርኗቸው የሚሰጣቸውም ብይን በዚያው መጠን ይለያያል፡፡ 💼 ከሸይኽ ዩሱፍ አላህ ይጠብቃቸው ▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴ ⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩ 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy/8875 https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy ሀሳብ  ካለዎ  ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/AbuImranAselefybot
Mostrar todo...
Abu Imran Muhammed Mekonn

ዝም አንልም እኛ በህይወት እስካለን፤ ባለችው አቅማችን እንፋለማለን፤ ያበጠው ይፈንዳ ሲፈልግ ይተርተር፤ እውነት ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር። ያለወትን ሀሳብ 💡 ➢ @AbuImranAselefybot በሚለው ያድርሱኝ ⤵ ↪ እቀበላለሁ ↩ ⤴ ➻ በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ

[ 🏷️ ➑ (مذهب أهل السنة في الصحابة) ] قال الشيخ عبدالله القصيّر رحمه الله: ثامنًا: خلاصة مذهب أهل السنة والجماعة في الصحابة. أ- محبة أصحاب رسول اللّٰه ﷺ فإن حبهم إيمان وبغضهم نفاق، ففي الصحيح عن النبي ﷺ قال ﴿ آية الإيمان حب الأنصار وآية النفاق بغض الأنصار ﴾، وقال في الأنصار ﴿ لا يحبهم إلا مؤمن ولا يبغضهم إلا منافق ﴾، وإذا كان هذا في الأنصار فإن المهاجرين أولىٰ بالحب لأنهم أفضل في الجملة، لما لهم من السابقة إلىٰ الإسلام، والهجرة مع النصرة، وورد تقديمهم في الذكر علىٰ الأنصار في نصوص كثيرة بيّنت فضل الجميع ورضوان اللّٰه عليهم وما وعدهم اللّٰه من الثواب الكريم والأجر العظيم. بـ - سلامة قلوبهم من الغل لأحد من أصحابه ﷺ تحقيقًا لقوله تعالىٰ ﴿ وَالَّذِينَ جَاءُوا مِن بَعْدِهِم يَقُولُونَ رَبَّنَا اغْفِر لَنَا وَلِإِحْوَانِنَا الَّذينَ سَبَقُونَا بِالإِيمَانِ وَلَا تَجْعَل فِي قُلُوبِنَا غِلًّا لِلَّذِينَ ءَامَنُوا رَبَّنَا إِنَّكَ رَءُوفٌ رَحِيمٌ ﴾. جـ- سلامة ألسنتهم نحوهم فلا يذكرون أحدًا من أصحاب رسول اللّٰه ﷺ إلا بخير أو علىٰ وجه الثناء والشهادة له بالفضل، فإن النبي ﷺ حمىٰ كرامتهم، فقال ﴿ لا تسبوا أصحابي، فوا الذي نفسي بيده لو أنفق أحدكم مثل أحد ذهبًا ما بلغ مد أحدهم ولا نصيفه ﴾، فإن الحديث صريح في تحريم السب، فاللعن أعظم من السب فتحريمه أولىٰ. وكلاهما من كبائر الذنوب، وفي الصحيح عن النبي ﷺ قال ﴿ لعن المؤمن كقتله ﴾، وثبت عنه ﷺ أنه قال ﴿ اللّٰه اللّٰه في أصحابي، لا تتخذوهم غرضًا، ومن آذاهم فقد آذاني ومن آذاني فقد آذىٰ اللّٰه، ومن آذىٰ اللّٰه فيوشك أن يأخذه ﴾. فحقوق الصحابة علىٰ الأمة من أعظم الحقوق، فإنهم خيار الأمة بل خير الناس بعد الأنبياء والمرسلين عليهم الصلاة والسلام، ورضي اللّٰه عنهم أجمعين. [ الإصابة في فضائل وحقوق الصحابة صـ٢٦-٢٧ ]
Mostrar todo...
አዲስ እና ልዩ ሙሓዶራ   ➝➝➝➝➝➝➝➝➝ ↪️ ክፍል 1 ✅ ርዕስ፦➘➷➷ ➡️ «የሰለፍዮች መገለጫ!» በሚል የተደረገ ሙሓዶራ 🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው 🎙 للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🕌  በአዲስ አበባ፣ ፉሪ ኑሪ ሜዳ አል-ኢስላሕ መድረሳ መስጂድ የተደረገ ሙሓዶራ 🗓 ጁሙዓ ከመጝሪብ እስከ ኢሻዕ የካቲት 17/2015 ➧ የቴሌግራም ቻናል ➘➘➘➘➘➘ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/7036
Mostrar todo...
01_«የሰለፍዮች_መገለጫ!»_በሚል_የተደረገ_ሙሓዶራ.mp312.71 MB
🔷 የነጅድ አንበሶች ለተውሒድ የከፈሉት ዋጋ የቱርክ ኤምፓየር ሱዑዲያ የምትባለውን ሀገር ማጥፋትና መካና መዲናን ማስመለስ ጊዜ የማይሰጠው ዋናው ስራ አደረገው ። ግዙፍ ጦር አዘጋጅቶ ወደ ዐረቢያ ግዛት ላከ ። ጦሩ ወደ መዲና ለመድረስ በሚያደርገው ግስጋሴ ያገኘውን ሁሉ ከምድር በታች እያደረገ ጉዞ ቀጠለ ። መዲና ላይ ዘግናኝ ጭፍጨፋ አካሂዶ ህፃን አዋቂ ፣ ሽማግሌ አሮጊት ሳይል እየረሸነ መዲናን ተቆጣጠረ ። መዲና የነበሩ ታሪካዊ ቅርሶችን ወደ ኢስታንቡል ጫነ ። እነዚህ ታሪካዊ ቅርሶች አሁንም በቱርክ ዋና ከተማ ሙዘየም ላይ ይገኛሉ ። አላማው የመምለካን መሪዮች የሱዑዲ ዋና ከተማ የነበረችው ዲርዒያን ወሮ መሪዮቹን ማርኮ መቀጣጫ ማድረግና የተውሒድዋን ሀገር ማፈራረስ ነበርና መገስገስ ጀመረ ። ጉዞውን ወደ መካ ያደረገው ይህ ጦር ማውደሙንና መረሸኑን በመቀጠል መካ ደረሰ ። መካ ላይም የተለመደውን ዘግናኝ ጭፍጨፋ በማድረግ በቁጥጥሩ ስር አደረጋት ። ሒጃዝን ( መካና ነዲናን) በቁጥጥሩ ስር ካደረገ በኋላ ጉዞውን ወደ ነጅድ አደረገ ። የዚህን ትልቅ ሀላፊነት መወጣት ለሚስር ( ግብፅ ) መሪዮች አስረከበ ። በወቅቱ የነበረው ሙሐመድ ዐሊ ባሻ ጦሩን እየመራ ወደ ዲርዒያ አቀና ። ከመጀመሪያ የባሰ ዘግናኝ ጭፍጨፋ በተለያዩ ከተሞች እያደረሰ ቢሄድም ዲርዒያን መቆጣጠር አልቻለም ። መሪነቱን ለልጁ ኢብራሂም ባሻ አስረክበ ። ኢብራሂም ባሻ በአዲስ መልኩ ጦሩን አደራጅቶ ሳር ቅጠሉን እያነደደ የህፃንና አዋቂን የአረጋዊያንን ጀናዛ ለአሞራ እየተወ ወደ ዲርዒያ ገሰገሰ ። ዲርዒያን ለሰባት ወር አካባቢ ከበባት ። ምንም ነገር እናዳይገባና እንዳይወጣ ከለከለ ። ረሀቡና ጥሙ ህፃናትና አረጋዊያንን ማርገፍ ሲጀምር የሳውዲ ( የሱዑዲ ) መሪ የነበረውን ዐብዱላሂ ኢብኑ ሙሐመድ ኢብኑ ሱዑድ ከበባው እንዲያበቃና ዋስትና ከሰጠው እጁን እንደሚሰጥ መልእክት ላከ ። ኢብራሂም ባሻ ጥያቄውን የተቀበለው መሆኑና ምንም ጉዳት እንደማያደርስ መልስ ሰጠ ። ዐብዱላሂ ኢብኑ ሙሐመድ ከነመማክርቱና ጠባቂዮቹ እጅ ሰጠ ። አሳፋሪው ኢብራሂም ባሻ ግን ቃሉን አፍርሶ ዲርዒያን አነደዳት ። ‼ በህዝቡ ላይ የተለመደውን አረመኔያዊ ጭፍጨፋ አካሄ ። ሙርከኛቹን ወደ ግብፅ ላካቸው ። ከግብፅ ወደ ቱርክ ተላኩ ። ቱርክ ላይ ዐብዱላሂ ኢብኑ መሐመድ ተገሎ አንገቱ ተቆርጦ ወደ የቱርክ ኤምፓየር መሪ ተላከ ። የተቀሩትም ተረሸኑ ። ኢብራሂም ባሻ ዲርዒያን ለማፅዳት ዑለሞቹን ማደን ጀመረ ። አላህ ካለ ይቀጥላል ። https://t.me/bahruteka
Mostrar todo...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

የጁሙዓ ኹጥባ (ምክር) ርዕስ"" በመልካም ነገር ላይ መተባበር በመልካም ማዘዝ ሰዎችን ከመጥፎ መከልከል ትልቅ የሆነ ነጃ የመውጫ መንገድም ነው በመልካም ስናዝ ከመጥፎ ስንከለክል ሰላምን መረጋጋትን ደስታንና ምቿትን እፎይታን ሁሉ ያበረክታል መጥፎ ሲሰራ እያዩ ዝም ችላ ማለት መዘዙ ወድኋላ ነው በላን ሙሲባን መከራን  ወረርሽኝን ኮረናን እርሃብን ስደትንና አርስ በርስ አለመስማማትን ጦርንትን ያሰፍናል 🎤🎤 በሸይኽ ሰይድ ሙሃመድ ሃራ 🕌 መስጅድ አቡበክር ሃራ ውላጋ 🗓 ሰኔ‐ 20‐ 10 - 2016 E.C*የጁሙዓ ምክር https://t.me/hussenhas
Mostrar todo...
የጁሙዓ ኽጥባ ምክር$.mp34.70 MB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.