cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መርጌታ ሠናይ የባህል መዳህናኒት ህክምና🌴🌿🌿🌿🌿🌴

የባህል መዳህኒትና ሰው ሰራሽ ችግሮች መፍትሄ አለን

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
4 759
Suscriptores
-1324 horas
-687 días
-25830 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
የሴት ልጅ አይነጥላ ምንድነው ??? 👉 🔷ሴት_ልጅ_በባሏ ፣በፍቅረኛዋ (በወንዶች) እንዴት ትጠላለች? 👉 🔷እንዴትስ ወንዶች ቀርበው ይርቋታል ? 👉 🔷እንዴት ወደው በአጭር ጊዜ ይርቋታል (ይጠሏታል)? 👉🔷 ለምንስ ወንዶችን በፍቅር ቀርባ ትርቃቸውአለች ? 👉 🔷ለምንስ ወንዶች ያስጠሏታል? 🔶ዓይነጥላ ገርጋሪ ወይም ዛር ውላጅ የሚባለው መንፈስ ብዙውን ጊዜ ከሴቶች ግንባር ላይ ተቀምጦ ባሏ የፍቅር ጓደኛዋ በጥቅሉ ሁሉም ወንድ እንዲጠላትና በወንዶች ዘንድ የማትረባ ከንቱ ሰው መስላ እንድትታይ ያደርጋል። 🔶የመልክ የፀባይ የሴትነት የእውቀት ችግር ሳይኖርባት 🌱ወይም ጎደሎ ሳይኖራት የገርጋሪ መንፈሱ በእሷላይ ሁኖ 🌱ወንዶች ቀርበው ፍቅርን ሲጀምሩ መንፈሱ ከፍተኛ ቅናት 🌱ያድርበትና በወንዱች ላይ ይዛወርና 🔶ተዋት ተዋት አትረባህም አትመጥንህም አትጠቅምህም ክፉ ናት አታምርም እያለ በአይምሮው እያሾከሾከ እንዲተዋት ያደርገዋል ከተለያት በኋላ ደግሞ ሳትበድለኝ ክፉ ሳትናገረኝ ለምነው የተውኳት ምንስ ጎደላት እያለ ይፀፅተዋል 🌿🌿🌿 🔶ሴቷም ወንዶችን ወዳቸው ቀርባ መቀራረብ ከጀመረች በኋላ መጥፎ ነገር ሳታይባቸው ፈፅሞ ይህወንድ አይሆንሽ አያስፈልግሽም አይመጥንሽም በማለት ስልኳን አጥፍታ እንድትርቃቸው እንድትሰወራቸው ያደርጋትና። ከተለያዩ ከተረሳሱ በኃላ ምንአድርጎሽ ነው የተውሽው እያለ እንዲፀፅታት ያደርጋታል ። 🌿 🌿🌿 🔶ብዙዎችን ደግሞ የሚጠቅማቸውን የሚሆናቸውን ሰው አስትቶ ከማይጠቅማቸው ከሱሰኛው ከአጫሹ ከጠጩ አላማ ከሌለው ወስዶ ያላትማቸዋል እያጓተተ ከንቱ አድርጎ ያስቀራቸዋል። 👉 #በጣም የሚገርመው ደግሞ በውጫዊ ፍቅር 7 -15 አመት ያቆያቸውና ወደ ትዳር ሊገቡ ሲሉ ብትንትን ያደርጋቸዋል 👉የሴት ልጅ የአይነጥላ ወይም ወንድ ዛር ሴቷ ብታገባ እንኳን ከባሏጋር ሰላም ማሳጣት ማነጫነጭ ማጋጨት ኩርፍተኛ ማድረግ በረከት ማሳጣት እንዳይግባቡ ማድረግ ሲለያዩ መነፋፈቅ ሊረገዝ ሲል ፅንሱ እንዳይረጋ እየበጠበጠ በወር አበባ መልክ ማስወገድ 🌱⏭ከማህፀን ውጭ ማርገዝ የማህፀን ቱቦ መዝጋት 🌱⏭በኪንታሮት 🌱⏭በማህፀን ካንሰር 🌱⏭በማህፀን እጢ በመንደፍ ህይወታቸውን ጉስቁልቁል ማድረግ ስኳር ጨጓራ ኩላሊት ግፊት ሳይነስ የክፉው የሴት ልጅ አይነጥላ ወይም ወንድ ዛር ስራው፦ ✅ወንድ ማስጠላት ✅ከቤት አለማስወጣት ✅ወንድ መፍራት ማድረግ ✅ከፍተኛ ላብ የጠረን መቀየር ✅የወር አበባ ማዛባት ✅በህልም ግንኙነት ማድረግ ✅ወገብ ሕመም ✅የማህፀን ፈሳሽ ሽታመቀየር ✅በሰው ዘንድ ማስጠላት ✅ግንኙነት መጠላት ✅ማስወረድ (አቦርሽን) ✅የመጣ ትዳር መመለስ ✅ማስጨነቅ ድብርት ቅዥት ✅እንቅልፍ ማጣት (መብዛት ) ✅የውጭ ፕሮሰስ ማበላሸት ✅ገንዘብ አባካኝ ማድረግ ✅ቤት አለመውጣት ✅ቤት ዘግቶ ማልቀስ ✅ስራ ማስጠላት ስራ ጀምሮ ማቋረጥ ✅እራስሽን አጥፊ አጥፊ ማለት ✅ከፍተኛ ማይግሬን (ራስምታት) ✅መሐን ማድረግ ✅ከሆድላይ ሁኖ መገላበጥ ✅ሆድ መንፋት ሆድ መጮህ ✅ጸሎት ማስጠላት ማዛጋት ✅ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ ✅የስሜት ጫፍ ላይ አለመድረስ ✅በግንኙነት ጊዜ ስሜት አለመኖር ወዘተ ✅የመሳሰሉት የሴት ልጅ አይነጥላ ምልክቶችናቸው። 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ✅ለዚህ ዓይነ ጥላ መፍትሔ 🌱💠#እፀ ሳቤቅ ስር 🌱💠#ጊዜዋ ስር 🌱💠#የቀጠጥና ስር 🌱💠#ከርቤእጣን 🌱💠#የታሪገማ ስር 🌱💠#የአጋም ስር 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ቀጥቅጦ አቀላቅሎ ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት ከ 7-14 - 21 ቀን ማታማታ መታጠን የሚከለክሉ ነገሮች ተልባ አልኮልና ፆታዊ ግንኙነት በተጨማሪ #ለኪታሮት #ለጭርት ለበለጠመረጃ፦09 10 55 96 00
71Loading...
02
❤️❤️❤️ሰላም❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ጤና❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ፍቅር❤️❤️❤️ የምመኝላችሁ ውድ የዚህ ገፅ ተከታታዩቼ እንደምን ሰነበታችሁ ??? ዛሬ ደግሞ እስኪ ስለ መተት እናውራ መተት ምንድን ነው ? መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው #ድግምት #ውለሽ #የሰው እጅ #ደንቀራ #ስልበት በመባል ይታወቃል 👉 መተት ፈሪሐ እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት  (የመናፍስት) ስራ ነው ። ብዙውን ጊዜ ጥቁር አስማት የሚባሉት #መቅትል #መስተሐምም #መስተአብድ #መስተባርር #ህልመ ደብድብ #መድፍነ ፀር #ማዕፀወ ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ) #ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች  ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ። #መተት በዋነኛነት በ3 ይከፈላል ፩. በስም በማስደገምና በማስመተት ፪. በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ ፫. በመርጨት (ደንቀራ በመጣል)          #የመተት ተፅኖውና ክፋቱ ✅ሀገር አስለቅቆ መስደድ ✅ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ ✅እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት ✅ሽባ ማድረግ ✅እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል ✅የአልጋ ቁራኛ ማድረግ ✅ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት ✅መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ በመንደፍ ማርከስ ✅ጥቁር ሰው ፣በሬ ፣ውሻ ፣እባብ እየመሰለ ሌሊት ማሰቃየት ✅ሆድን ቀትቶ መንፋት ✅ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ) ✅ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ) ✅ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥ ✅ጭንቅላትን (እወቀትን)ባዶ ማድረግ ✅ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ ✅ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት) ✅ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት ✅ስንፈተ ወሲብ ማምጣት ✅ሰውነትን መሸምቀቅ ✅እራብ እራብ ማለት ✅እህል መከልከል ✅ከመጠን ያለፈ ውፍረት ✅በጣም መክሳት ✅እንቅልፍ መከልከል ✅እንቅፍ እንቅልፍ ማለት ✅ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ ✅ገንዘብ መበተን ✅ስራ ጀምሮ አለመሳካት ✅የውጭ እድል መዘጋጋት ✅እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት ✅ባልና ሚስት ማለያዩት ✅መካንነት ✅አግኝቶ ማጣት ✅የገብያ መዘጋጋት. 👉 ታዲያ ይህ ችግር  በሀገራችን ብሎም በአለማች የስንቱን ህይወት እንዳበላሸውና የስንቱን ቤት እንደፈታው ስንቶቻችን ነው የምናውቀው ? ይህ ችግር በቤታችን ካለና ከተከሰተ መፍትሔውን በመጠቀም ችግሩን ማስወገድ  አለበለዚያ ግን የችግሩ ሰለባ ሁነን እንቀራለን እንደየ እምነታችን በርትተን መፀለይ ንስሐ መግባት በፆም በፀሎት በስግደት ክፉ የመናፍስት መተትንና ማስወገድ የተለያዩ መአቅቦችን መያዝና ፀልየን መውጣት ወሳኝነው። ችግሩ በዚህ የማይፈታ ከሆነ ደግሞ የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶችን ጥበብ ተጠቅመን ችግሩን ማስወገድ ግድ ይለናል ፀሎቱን እንሆ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሱ ፩ አምላክ አሜን በእንተ መፍትሔ ሥራይ በስመ እግዚአብሔር መሐሪ ወመስተዓግሥ ለዓለም በአዶናይ በስተናዊ ንጉስ ዘይነብር መልዕልተ ሠረገላ ኪሩቤል ዘይዴዓን አፍራሰ ሕይወት አምሐልኩክሙ ወአውነዝክሙ በማኅተመ ዕሌኒ ንግስት ወበጊዮርጊስ ሰማዕት መስተጋድል ወበዮሐንስ መጥምቅ ወበማሪያም ወላዲተ አምላክ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ከመ ኢትግብሩ ሥራየ በላዕሌየ ወኢታምጽኡ ደዌ ወሕማም ውስተ ቤትየ ወኅበ ሰብእየ ወእንስሳየ አምሐሌኩክሙ ወአወገዝኩክሙ በድማኤል ኅቡ ስሙ ለእግዚአብሔር ወበቃሉ ቅዱስ ወበቅቅያኖስ ወበሐኬ በዝንቱ አስማተ ተሰደዱ ኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወአጋንንት ፀዋጋን ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ወተወካፌ ዝንቱ ጸሎት አወግዘክሙ በምናቴር ወበ ፀባዖት ወበሥሉስ ቅዱስ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ይብሐም አፉክሙ ወይትዓሥር ልሳንክሙ ወይትዓፀው ጉርዔክሙ ወይድክም ኀይልክሙ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ሊተ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ .. አማሐልልኩክሙ በሚካኤል ወገብርኤል በሱራፌል ወኪሩቤል በ፳ወ፬ ካህናት ሰማይ ወበ፬ቱ እንስሳ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ወኀበ ቤትየ ወኀበ ስብእየ ወእንስሳየ አወገዝኩክሙ ከመ ትርኃቁ እምዛቲ ትውልድ እስከ ለዓለም ዓለም አማሐልኩክሙ በ፳በ፬ ካህናት ሰማይ እለ የዓጥኑ መንበሮ ወይቀውሙ ቅድሜሁ ለአብ ወዝውእቱ አስማቲሆሙ ክቡር አክያል ቅርትያል ፉኑኤል ግራኤል አፍዳኤል ጥታኤል ሂልታኤሌ ዳክኤል ቀለምታኤል ምርታኤል ናርታኤል ከሠታኤል አፓኤል ጰጣኤል ርታኤል ሰላታኤል ጣውርሮኤል አኑኤል ጥስልድኤል ጥላልኤል ከልድኤል ኤልትኤል ይእዜኒ አውርድ መንፈስከ ቅዱስ ውስተ ዝንቱ ቅብዕ ምላዕ ዓዲ ሀበኒ ሞገሰ ወብርሃነ አዕይንትየ ወሕሊናየ ወአብጽሐኒ ለገቢረ ፈቃድከ በዘይሰደዱ አጋንንት ወመናፍስተ ርኩሳን ወኩሉ ኅሡም ዘሀሎ በቤትየ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ አርኅቆሙ ወስድዶሙ እሰግድ ለከ አብ አኀዜ ኩሉ ዓለም ወቦ እለ ይፀውሩ ማኅበረከ ወ፬ እንስሳ ወኩሎሙ ምሉዓነ አዕይንት ወመፍቅደ አዕይንቲሆሙ ለለ፩__ ወ፬ ወለካልዑሂ ፳ወ፩ ወለሣልሱሂ ፵ ወለራብዑሂ ፵ወ፬ ወኢይትናጸሩ በገጾሙ በአዕይንቲሆሙ ለይከሥቱ አፉሆሙ ኅቡረ ወይብሉ አግዮስ፫ በዝንቱ ስምከ ተማኅፀንኩ ሐራይሮኅ ድልያፎን ያጥፍዕክሙ ወይድፍንክሙ ወይብትክ ኀይለ መሥገርትክሙ ወይቀጥቅጥ እገሪክሙ ወያድክም ኃይልክሙ ወይርአድ ኃይለ አባልክሙ  በሐመ ይኩን ልሳንክሙ ወአዕዛኒጸክሙ ወይትዓሠር አፈክሙ አምሐልኩክሙ ወአውገዝኩክሙ ዓሠርኩክሙ ወለጎምኩክሙ በኃይለ ዝንቱ አስማተ ቅንዋት ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ ውጉዛነ ኩኑ በቤቃ በቃብዕ በአኮስባኤል ርእስ መሐላ ለዓለም ዓለም አኃትም ወአድህነኒ እምስራይ ወአልጉም እምጠምዛዥ ወእም ቆልዛዥ ወአልጉም አድኅነኒ ሊተ ለገብርከ እገሌ ... በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ዘይወፅእ እምአፉሁ ሰይፈ እሳት ዘይባልሕ እምሰይፍ ወይበርቅ እመብረቅ ዘይዘርዎሙ ለመናፍስት እርኩሳን ወያጠፍኦሙ ከመ ጢስ ከማሁ ዝርዎሙ ለፀርየ ወለጸላዕትየ እለመከሩ ዕኩየ በላዕሌየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ለዓለም ዓለም አሜን         #ገቢር #የአንባጮ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላውን ) #የሎሚ ተቀፅላ #የአርግፍጋፎ ስሩን ቅጠሉን #የልምጭ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላ) #የግራዋ  ቅጠል (ተቀፅላ) #የአቱች ስሩን ቅጠሉን #የፈላፁት ስሩን ቅጠሉን #፯ የሎሚ ፍሬ #የታሪገም ስሩን ቅጠሉን #የምድር እንቧይ ስሩን ቅጠሉን        #አዘገጃጀት የተዘረዘሩትን እፅዋቶች በንፅህና አዘጋጅቶ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት መፍትሔ ሥራዩን ፯ ፯ ጊዜ እየጸለዩ መጠመቅና ቤትን መርጨት የተዘጋ ገብያን መርጨት ነው።ስልክ        0910559600        0910559600
71Loading...
03
Media files
71Loading...
04
Media files
142Loading...
05
Media files
51Loading...
06
ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ❖ሰላም ❖ጤና ❖እድገት ❖ብልፅግና  በያላችሁበት ተመኘው      ❤በቅንነት ሸር እናድርግ 👉 ዛሬ ስለ #ግርማሞገስ እና #መፍትሔ ሀብት እናያለን #ግርማሞገስ ምንድነው  ? 👉 ግርማሞገስ ማለት አንድ ሰው በሰው ዘንድ (በማሕበረሰቡ) 🍀እንዲከበር  🍀እንዲፈራ 🍀ሲያዩት እንዲያስደነግጥ 🍀ተቀባይነት እንዲኖረው 🍀ተሰሚነት እንዲኖረው 🍀ተወዳጅነት እንዲኖረው 🍀ስኬት እንዲኖረው 🍀ሰው እንዳይደፍረው ወዘተ የመሳሰሉት ፀጋዎች እንዲኖሩት የሚያደርግ ጥበብ ነው። #ለምሳሌ አንዳንድ ሰዎች መልክ ቁመና  ፀባይ ሥራ ገንዘብ ደግነት ሳያንሳቸው በሰው ዘንድ ከበሬታ ሲያጡና ሲናቁ ሰው ዝቅአድርጎ ሲያያቸው ፍቅር ሲነፍጋቸው ይስተዋላል ። ታዲያ ይህችግር አንዳንዴ በተፈጥሮ የፀጋ እግዚአብሔር መራቅይሆናል በሌላበኩ ደግሞ የክፉ መናፍስት የዓይነ ጥላ፣ የገርግር፣ የዛር ፣የመተት፣ የሰው እጅና የስልበት ችግር ይህን ያስከትላል ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት  ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል ለምሳሌ ፦ #ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ #ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ #በብርቀለበት #በብር መስቀል #በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ #የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ #የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ #የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት የተወሰደብንን ፀጋ እግዚአብሔር መመለስና #ግርማሞገስ ፣ግርማ መደንግፅ፣ ግርማ መሐባ  ፣ተፈሪነት ፣ተወዳጅነትና ተከባሪነት እንዲኖረን በማድረግ ተፅኖ ፈጣሪ መሆን እንችላለን ። ሸር ሸር ያድርጉ ጥበብን እንፈልጋት እናክራት ጥበብ ታላቋን ታከብራለች የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት 📞09 10 55 96 00
151Loading...
07
Media files
51Loading...
08
Media files
51Loading...
09
☎️ 0910559600 ትክክለኛ በባህለዊ መዳህኒት ስራ የምስክር ወረቀት የተቀበሉት መሪጌታ ሀይለገብሬል አሁን በሰፊው አስፋፍተው መምጣት ለማይችሉ ደንበኞች መላክ እደሚችሉ ተናግረዋል እህቶች ወድምሞች እንደኔ መዳን የምትፈልጉ እሳቸው ጋር እንትሄዱ እመክራለሁ መዳኒት የደረሳችሁ ሸር ሸር ሸር  ሸር 🙏🙏🙏🙏🙏በማድረግ ወዳጂ ጐደኞቻችሁ የሳቸውን ዝና ይምጡና ይመልከቱ እሳቸው የሚሰጡአቸው አገልግሎቾች በጥቂቱ   👇👇👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇                                 መሪጌታ,ሀይለገብሬል የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት 35 ለአስም 36 ለስኳር 37 በህልሙ ለሚሸና 38 ሚስት ወደሌላ እዳትማግጥ የሚያስር 39 ከሰው አይን የሚጠብቅ 40 በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያደርግ እነዚንና እነዚን የሚመሳሰሉ ነገሮችን አገልግሎት እንሰጣለን    (ምናልባት ያለ8 ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄወ  📞0910559600☎️ ይደዉሉ !!!!!!! ማሳሰቢያ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 እባካችሁ ከአጭበርባሪዎች እራሳችሁን ጠብቁ እግዛብሄር ይባርካችሁ:። 👇👇👇👇👇👇👇👇ተጨማሪ ማሳሰቢያ ከዚህበታች ስማችሁ የተዘረዘራችሁ  በድጋሚ እባካችሁ መዳኒኒታችሁን ውሰዱ 1 ,መላክ ተመስጌን ከዱባይ 2,ኤርሚያስ አበበ ከሻሸመኔ 3 ,መበሩ አስራት ከጎጃም 4 ,ትብለጥ ይመር ከሞጆ 5, ጋዲሳ አበራ ከሀዋሳ 6, ሀዋ ሠይድ ከዱባይ 7 ,አብርሀም  ይሳቅ አዲስ አበባ 8,አሸናፊ እባካችሁ ስልክ አችሁን ክፈቱ ካልሆነ ገንዘባችሁን ውሰዱ ሸር ማድረግ እንዳትረሱ በድጋሚ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቴሌግራም ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇👇 ☎️   0910559600     ይደውሉልን     ያማክሩን
61Loading...
10
#የስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለምትፈልጉ በሙሉ <ስንፈተ ወሲብ ማለት በሁለቱም ፆታዎች በተለያየ ምክንያቶች የሚያረካ የግብረ ስጋ ግንኙነት ኣለመፈፀም ወይም ኣለመርካት ማለት ነው:: *የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች:- 1.ብልት ጭራሽ ኣለመነሳት ወይም መሞት 2.ብልት ቶሎ አለመቆም ወይም መልፈስፈስ 3.ብልት በደንብ ኣለመቆም 4.የዘር ፈሳሽ ቶሎ መፍሰስ/መጨረስ/መርካት ወይም ደግሞ የእርካታ መጨረሻ ላይ ኣለመድረስ 5.የወሲብ ወይም የግብረስጋ ፍላጎት/ስሜት መቀዝቀዝ (በተለይ በሴቶች) ....ወዘተ የመሳሰሉ ናቸው:: *መፍትሄ:- ~ ለዚህ ችግር/ህመም መፍትሄ ለምትፈልጉ ሰዎች የተለያዩ ኣማራጭ ስላሉን በውስጥ መስመር ወይም በኮሜንት መፍትሄ መጠየቅ ትችላላቹ:: ስልክ 0910559600 ❤️‍🩹የብዙ ሰዋች የትዳር (የፍቅር) መፍረስ የሆነው የስንፈተ ወሲብ ችግር ዘላቂ መፍትሄ እንሠጣለን 👨‍⚕መርጌታ ሠናይ አጠቃላይ የስንፈተ ወሲብ አማካሪ🩺 🔬 የስንፈተ ወሲብ መድሀኒቶችን ከኛጋ ያገኛሉ።🩺 🔬በሰዎች ላይ ተሞክረው ፈጣን ና ዘላቂ መፍትሄ ያመጡ የስንፈተ ወሲብ መድሀኒቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ በመሸጥ ላይ እንገኛለን። ይደውሉ 09 10 55 96 00 09 10 55 96 00 💈በወሲብ ወቅት ቶሎ የመጨረስ ችግር በዘላቂነት የሚቀርፍ። 💈የብልት መጠን ማነስ ችግር በዘላቂነት መጠንን የሚጨምር። 💈በወሲብ ወቅት የብልት አለመቆም (ጥንካሬ) የማጣጥ ችግርን በዘላቂነት የሚቀርፉ ።
61Loading...
11
✝ መርጌታ  የባህል መዳኒት ቀማሚ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል          📲 09 10 55 96 00 ❤#በፈቃደኝነት_ሸር_ያርጉልን💚        ✅#ህልመ ሌሊት        ✅#ሴት ዓይነ ጥላ        ✅#ወንድ ዓይነ ጥላ        ✅#ሴት ዛር        ✅#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል ⏩በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን          ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ ☑#ትዳር ማስጠላት ☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት ) ☑#ተስፋ መቁረጥ ☑#ፀባይ መቀያየር ☑#ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር ☑#ባል እየመጣ መመለስ ☑#ህልመ ሌሊት ☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) ☑#ሱሰኛ መሆን ☑#የእድል መዘጋጋት 🔀#የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) 🔀#የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) 🔀#ማስለቀስ፣መጨናነቅ 🔀#ቤተሰብ ማስጠላት 🔀#ስራ ማስጠላት 🔀#ከፍተኛ የራስ ህመም 🔀#ተኝቶ መቃዥት 🔀#ፍርሐት 🔀#ከፍተኛ ላብ ➮#የጠረን መቀየር ➮#መጥፎ የአፍ ጠረን ➮#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ➮#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ➮#ከስራ መባረር ➮#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው ⏩#ህልመ ሌሊት ⏩#ሴት ዓይነ ጥላ ⏩#ወንድ ዓይነ ጥላ ⏩#ሴት ዛር ⏩#ወንድ ዛር 👉 #ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡ ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው #በእናቱ #በእኅቱ #በአክስቱ #በዘመዱ #በሥራ ባልደረባው #በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡ አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡ ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው 👉#በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች 👉#ጸሎት ታስተወዋለች 👉#ከቤተ ክርስትያን 👉#ከጸበል ታስቀረዋለች 👉#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች 👉#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡ 👉ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ ሌሊት ይመታሉ፡፡ ⏩ የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡ በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡ ⏩ ማህፀናቸውና ሐፍረተ ስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡ ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦ #በአባታቸው #በወንድማቸው #በአጎታቸው #በቅርብ ዘመዳቸው #በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡ ⏩ #ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦ ➾#በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ እንዲጠሉ ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡ የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡ ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች ↪#እጮኛ አይዙም ↪#ትዳር አይመሠርቱም ↪#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል ↪#ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡ #የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ ✅#ሴት ዓይነ ጥላ ✅#ወንድ ዓይነ ጥላ ✅#ሴት ዛር ✅#ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡                   #መፍትሔ_፩ ✝#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት ✝#ንስሐ መግባት ✝#መጸለይ ✝#መስገድ ✝#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ          #መፍትሔ_፪   💚#የታሪገም ሥሩን 💛#የቡና ተቀጽላ ❤#የቀበርቾ ሥሩን 💙#የእጸ ሳቤቅ ሥርና ቅጠል ⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል። ⏩ መልዕክቱ ለሌሎች እንዲደርስ  ሸር ያድርጉት 👉የሚከለከሉ ነገሮች ➥አልኮል ➥ተልባ ⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል።    ⏩#ሁሉም_ሞያ_በባለሞያ!! ⏩አድራሻ ለበለጠ መረጃ ከስር ባሉት ቁጥሮች በሥራ ሰዓት ይደውሉልን      ☎  09 10 55 96 00 ይደውሉልን            🙏🙏🙏🙏🍀🍀🍀🍀
82Loading...
12
ያመነ ይድናል  📱0910559600📲ይደው ይደውሉ 🌿🌿መርጌታ  መዳኒት ቀማሚ የቀደምት የሊቃዉንት አባቶቻችን ጥበብ ይሻሉ ወይም ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ  ከምነሰጣቸው የጥበብ  አገልግሎቶች በጥቂቱ ከታች ተዘርዝረዋል ለጥያቄ ይደውሉልን ☎️0910559600☎️ 1🌿 መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2🌿ለቡዳ 3🌿ለቁራኛ 4🌿 #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5🌿ለጋኔን 6🌿ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ 7🌿ለራእይ (በህልም የሚያሳይ) 8🌿  ለፀር (ለጠላት) 9🌿ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10🌿 ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11🌿ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ) 12🌿ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13🌿 መስተፋቅር 14🌿ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 15🌿ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 16🌿ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 17🌿የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ 18🌿ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 19🌿መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 20🌿መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 21🌿ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 22🌿ለልሳነ_ሰብእ 23🌿ለበረከት 24🌿ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 25🌿ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 26🌿ጸሎተ_ዕለታት 27🌿ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ 28🌿ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ 29🌿ለከበሮ 30🌿ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 31🌿ለሙግት 32🌿ለሰላቢ 33🌿ለስንፈት ወሲብ 34🌿ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 35🌿ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 36🌿ለጥይት (ጥይት የማያስመታ) 37🌿ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 38🌿መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 39🌿ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 40🌿ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ) 41🌿ለአዙሪት 42🌿ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር 43🌿ለሪህ በሽታ 44🌿የመገጣጠሚያ ህመም 45🌿ለጉልበት ድርቀት 46🌿የባት ህመም 47🌿የወገብ ህመም 48🌿የአንገትና ትከሻ ህመም 49🌿የከረመ ደረቅ ሳል 50🌿ለደም ግፊት 51🌿የሆድ መረበሽ 52🌿የከፋ የሆድ ድርቀት 53🌿በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው 54🌿የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት 55🌿እንቅልፍ መብዛት 56🌿የተለየ የቆዳ ህመም 57🌿ክብደት ለመቀነስ 58🌿የእንቅርት በሽታ 59🌿ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ 60🌿አይን አካባቡ ውጥረት ካለ 61🌿የሳይነስ ህመም 62🌿የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም 63🌿የወር አበባ ችግር ካለ 64🌿የወገብ መንሸራተት ካለ 65🌿ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት 66🌿ለከፍተኛ ራስ ምታት 67🌿ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው 68🌿ለድምፅ መታፈን 69🌿ከአጫሽነት ለመላቀቅ 70🌿ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር 👉0910559600    ይደውሉ መርጌታ    የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  ☎️0910559600☎️ ይደውሉ                  የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል ☟☟☟☟☟ ☟☟☟☟☟ ☞  ለመፍትሄ ሀብት ☞  ለህመም ☞  ለሁሉ ሠናይ ☞  ቡዳ ለበላው ☞  ለገበያ ☞  ሚስጥር የሚነግር ☞  ለቀለም(ለትምህርት) ☞  ለመፍትሔ ስራይ ☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ ☞  ሌባ የማያስነካ ☞  ለበረከት ☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) ☞  ለግርማ ሞገስ ☞  መርበቡተ ሰለሞን ☞  ለዓይነ ጥላ ☞  ለመክስት ☞  ጸሎተ ዕለታት ☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ ☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) ☞  ለትዳር ☞  ለድምፅ ☞ ለአዙሪት ☞ ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር ☞ ለሪህ በሽታ ☞ የመገጣጠሚያ ህመም ☞ ለጉልበት ድርቀት ☞ የባት ህመም ☞ የወገብ ህመም ☞ የአንገትና ትከሻ ህመም ☞ የከረመ ደረቅ ሳል ☞ ለደም ግፊት ☞ የሆድ መረበሽ ☞ የከፋ የሆድ ድርቀት ☞ በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ        📲  0910559600 ❤❤❤❤❤❤❤❤ 👍👍 ማሳሰቢያ መምጣት ለማይችል ደምበኞቻችን መድሀኒቱን ሰርተን ያሉበት ድረስ እናደርሳለን  ።
92Loading...
13
Media files
72Loading...
14
Media files
62Loading...
15
Media files
122Loading...
16
#ዓይነ_ጥላ_ምንድን_ነው?_ #መንስኤውና_እና #መፍትሔስ?👇 አይነጥላ ምልክቶች ፦ #ትዳር ማስጠላት #ከጓደኝነት ጀምሮ ምክኒያት አልባ መለያየት #እራስን ዝቅ አድርጉ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) #ተስፋ መቁረጥ #ማስለቀስ #ፀባይ መቀያየር #ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር #ባል እየመጣ መመለስ #ከወንዶችን ስጦታ ሲሰጡ ፈቃደኛ አለመሆን #ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን #ሕልመ ሌሊት #እራስን መደበቅ (ቤት አለመውጣት ) #ሱሰኛ መሆን #የእድል መዘጋጋት #የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) #የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) #ማስወረድ (አቦርሽን ) #መጨናነቅ #ሂጅ ሂጅ ማለት #ቤተሰብ ማስጠላት #ስራ ማስጠላት #ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት #ከፍተኛ የራስ ህመም #ተኝቶ መቃዥት #ፍርሐት #ከፍተኛ ላብ #የጠረን መቀየር # መጥፎ የአፍ ጠረን # በሰው ማሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል # በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት # ከስራ መባረር ወዘተ የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው👇 ዛሬ #ሕልመ ሌሊት #ሴት ዓይነ ጥላ #ወንድ ዓይነ ጥላ #ሴት ዛር #ወንድ ዛር እናያለን 👉 ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው? ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡ ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው #በእናቱ # በእህቱ # በአክስቱ # በዘመዱ # በሥራ ባልደረባው # በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በሕልመ ሌሊት ትመታዋላች፡፡ አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡ 👉 ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡ ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው #በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች # ጸሎት ታስተወዋለች # ከቤተ ክርስትያን # ከጸበልታስቀረዋለች # በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደግበታለች፡፡ # የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች #ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች # ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡ 👉 ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በሕልመ ሌሊት ይመታሉ፡፡ የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ባል አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡ በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡ 👉 ማህፀናቸውና አፍረታቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡ 👉 ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦ # በአባታቸው # በወንድማቸው # በአጎታቸው # በቅርብ ዘመዳቸው # በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡ 👉 ዓይነ ጥላው አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡ ሲብስበት ካገቡ በኃላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ አላፍር ሲል ደግሞ እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ በዚህም ለሕልመ ሌሊት ይዳርጋቸዋል፡፡ 👉 ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ 👉 ወንዱን ለሕልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦ # ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ # በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ እንዲጠሉ #ለሩካቤ ሥጋ መስእብ እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡ 👉 ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የሕልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡ 👉 የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ባል አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነዓላማው፡፡ 👉ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች #እጮኛ አይዙም #ትዳር አይመሠርቱም #ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል #ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡ #እንዲሁም ዛሩ አፍረታቸው ላይ በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡ # ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡ 👉 # ዉድ የሆሳዕና የባህል ህክምና ተከታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ #ሴት ዓይነ ጥላ #ወንድ ዓይነ ጥላ #ሴት ዛር #ወንድ ዛር ካለብን የሕልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለሕልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 #በዝህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #share/ፔጃችንን/Like ማድረግዎን እንዳይረሱ ከዚህ በተጨማሪ የምሰጣቸው #የሕክምና አግልግሎት 👇👇👇 1🌿 ለኪንታሮት 2🌿 ለሆድ ዉስጥ ስራይ 3🌿ለኢሪህ 4🌿 ለጨጓራ 5🌿 ለተለያዩ ስረዮች መፍተሔ 👇 ☎️ 0910559600 ይደውሉ
152Loading...
17
Media files
121Loading...
18
#ትውልድ_ገዳዩ_የዓይነ_ጥላ_መንፈስ_ተፅኖው_ዝርዝር      ✅የዓይነጥላ መንፈስ ዋና አላማው ➡️የሚመጣ እድል መመለስ ➡️መልካም ነገሮችን ማበላሸት ➡️መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ ➡️ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት ➡️ነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት ➡️ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ ➡️ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት ➡️የውጭ እድል መዝጋት ማበላሸት      ❇️የገርግር መንፈስ ዋና ተግባሩ የሰውን ልጅ ህይወት ባዶ አድርጎ ማጨለም ነው። 👉ከትዳር መገርገር 👉ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ 👉ስራ ለመቀጠር መገርገር 👉ከውድድር ውጤት ማሳጣት 👉ትምህርት መገርገር ማስጠላት 👉ተምሮ ከንቱ ማድረግ 👉ከሰው ማጋጨት ማጣላት       ⚛የጭንቀት መንፈስ ችግሮች ❇️ፍርሃት ፍርሃት ማለት ❇️የበታችነት ስሜት መሰማት ❇️በራስ አለመተማመን ❇️ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ ❇️ከፍተኛ ላብ መፍጠር ❇️የአፍ ጠረን መቀየር ❇️በረባው ባረባው ማስጨነቅ ❇️ሰላም ማሳጣት መረበሽ ❇️እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት ❇️ኑሬ ምንአደርጋለሁ ብሎማሰብ ❇️ተስፋ መቁረጥ 👉የቤተሰብ ዛር መንፈስ ከሌሎች መናፍስት ለየት የሚያደርገው ቀይ ነጭ ጥቁር እየተገበረለት ከትውልድ ትውል ሲተላለፍ ስለቆየ በሰውልጅ በደምና በአጥንት የተዋደነው ተፅኖውም ጠንከርያለ ነው  ዋና ዋና ተፅኖዎች። ↪️በኪንታሮት ↪️በካንሰር ↪️በስኳር ↪️በኩላሊት ↪️በአስም ↪️በጨጓራ በሽታ መንደፍ ↪️ሆድ መንፋት መጮህ ↪️ጋዝ ማብዛት ↪️ሰውነት ማቀጨጭ ↪️ሰውነት ማግዘፍ ↪️ፀሎት ማስጠላት ↪️ቤተብን በሙሉ ብክንክን ማድረግ ↪️ዘሩበሙሉ ያልተባረከ ማድረግ ↪️ቤሰብን ከቤተሰብ ማፋለስ ✅የድግምት (የመተት መንፈስ) ዋና ተግባሩ፦ 🅿️ገንዘብ ማስጨረስ 🅿️በረከት ማሳጣት 🅿️በአጭር ጊዜ ማደህየት 🅿️ከስራ ማፈናቀል 🅿️በሰው ዘንድ ማስጠላት 🅿️ሀገር ለሀገር ማዞር 🅿️አላማን መሳት 🅿️ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ 🅿️የተበላ ከሆነ ከሆድ ስራይ መስራት 🅿️ሆድ መነፋት ከሆድ መገላበጥ 🅿️ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ 🅿️ማስማጥና ድርቀት መፍጠር ✳️የወንድ ዛር ተፅኖ በእሴቶች ላይ ያለው ተፅኖ ↔️ትዳር መገርገር ↔️ከትዳር አጋር ማለያየት ↔️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት ↔️ፍቅር ጀምረው መጥፋት ↔️የፆታዊ ግንኝነት ላይ ስሜትን ማጥፋት ↔️በግንኙነት ጊዜ ደስተኛ አለማድረግ ↔️በግንኙነት ጊዜ ከፍተኛ ሕመም መሰማት ↔️ማህፀን ላይ ከፍተኛ ጠረን መፍጠር ↔️የማህፀን ፈሳሽ መብዛት ↔️የወር አበባ መዛብት መብዛት (ማነስ) ↔️ሲፀንሱ ማስወረድ (አቦርሽን ) ♦️ሴት ዛር ተፅኖበወንዶችላይ ✅ስንፈተ ወሲብ ✅ቶሎ መጨረስ ✅የብልት መልፈስፈስ ✅የብልት ማነስ ✅ህልመ ሌሊት ✅በሰው በእንስሳት ተመስላ መገናኘት ✅በዘመድ በእህት በአክስት ተመስላ መገናኘት ✅የብል ፈፅሞ አለመነሳት ✅የግንኙ ፍላጎት ማጣት ✅የትዳር መገርገር ማስጠላት ✅ሴቶች እየቀረቡ መራቅ ✅የስኬት ማጣት 🅱የዝሙት መንፈስ አላማውና ተፅኖው ❇️ሰዎችን ያዩትን ሁሉ ማስመኘት ❇️ከተለያየ ሰውጋር ዝሙት እንዲፈፅሙ ማስገደድ ❇️ፆታዊ ግንኙነት አድርጎ አለመርካት ❇️በቀን 4, 5 ጊዜ ግለወሰመብ ማስፈፀምዖ ❇️ተመሣሣይ  ፆታ ማሳሰብ ፩ኛ መፍትሔ እንደየእምነታችን በርትተን መፀለይ መፆም መስገድ ንስሐ መግባት። ፪ኛ መፍትሔ #የእፀመናሄ ስር #የጠንበለል  ስር #የጥፍሬና ስር #የእፀ ዘዌ  ስር #የሽነት ስር አዘገጃጀት የሁሉንም ስሮች በንፅህና አዘጋጅቶ ሸርከት አድርጎ ፈጭቶ ግማሹን ማታ ማታ 14-21 (፲፬-፳፩ ) ቀን እየታጠኑ መተኛት ግማሹን በውሃ ዘፍዝፎ መታጠብ ለ7 ቀን አይነጥላ ገርግር መተት ያስለቅቃል #ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር ሸር ያድርጉ ➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል 📞0910559600
101Loading...
19
❤️❤️❤️ሰላም❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ጤና❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ፍቅር❤️❤️❤️ የምመኝላችሁ ውድ የዚህ ገፅ ተከታታዩቼ እንደምን ሰነበታችሁ ??? ዛሬ ደግሞ እስኪ ስለ መተት እናውራ መተት ምንድን ነው ? መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው #ድግምት #ውለሽ #የሰው እጅ #ደንቀራ #ስልበት በመባል ይታወቃል 👉 መተት ፈሪሐ እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት  (የመናፍስት) ስራ ነው ። ብዙውን ጊዜ ጥቁር አስማት የሚባሉት #መቅትል #መስተሐምም #መስተአብድ #መስተባርር #ህልመ ደብድብ #መድፍነ ፀር #ማዕፀወ ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ) #ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች  ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ። #መተት በዋነኛነት በ3 ይከፈላል ፩. በስም በማስደገምና በማስመተት ፪. በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ ፫. በመርጨት (ደንቀራ በመጣል)          #የመተት ተፅኖውና ክፋቱ ✅ሀገር አስለቅቆ መስደድ ✅ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ ✅እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት ✅ሽባ ማድረግ ✅እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል ✅የአልጋ ቁራኛ ማድረግ ✅ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት ✅መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ በመንደፍ ማርከስ ✅ጥቁር ሰው ፣በሬ ፣ውሻ ፣እባብ እየመሰለ ሌሊት ማሰቃየት ✅ሆድን ቀትቶ መንፋት ✅ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ) ✅ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ) ✅ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥ ✅ጭንቅላትን (እወቀትን)ባዶ ማድረግ ✅ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ ✅ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት) ✅ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት ✅ስንፈተ ወሲብ ማምጣት ✅ሰውነትን መሸምቀቅ ✅እራብ እራብ ማለት ✅እህል መከልከል ✅ከመጠን ያለፈ ውፍረት ✅በጣም መክሳት ✅እንቅልፍ መከልከል ✅እንቅፍ እንቅልፍ ማለት ✅ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ ✅ገንዘብ መበተን ✅ስራ ጀምሮ አለመሳካት ✅የውጭ እድል መዘጋጋት ✅እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት ✅ባልና ሚስት ማለያዩት ✅መካንነት ✅አግኝቶ ማጣት ✅የገብያ መዘጋጋት. 👉 ታዲያ ይህ ችግር  በሀገራችን ብሎም በአለማች የስንቱን ህይወት እንዳበላሸውና የስንቱን ቤት እንደፈታው ስንቶቻችን ነው የምናውቀው ? ይህ ችግር በቤታችን ካለና ከተከሰተ መፍትሔውን በመጠቀም ችግሩን ማስወገድ  አለበለዚያ ግን የችግሩ ሰለባ ሁነን እንቀራለን እንደየ እምነታችን በርትተን መፀለይ ንስሐ መግባት በፆም በፀሎት በስግደት ክፉ የመናፍስት መተትንና ማስወገድ የተለያዩ መአቅቦችን መያዝና ፀልየን መውጣት ወሳኝነው። ችግሩ በዚህ የማይፈታ ከሆነ ደግሞ የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶችን ጥበብ ተጠቅመን ችግሩን ማስወገድ ግድ ይለናል ፀሎቱን እንሆ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሱ ፩ አምላክ አሜን በእንተ መፍትሔ ሥራይ በስመ እግዚአብሔር መሐሪ ወመስተዓግሥ ለዓለም በአዶናይ በስተናዊ ንጉስ ዘይነብር መልዕልተ ሠረገላ ኪሩቤል ዘይዴዓን አፍራሰ ሕይወት አምሐልኩክሙ ወአውነዝክሙ በማኅተመ ዕሌኒ ንግስት ወበጊዮርጊስ ሰማዕት መስተጋድል ወበዮሐንስ መጥምቅ ወበማሪያም ወላዲተ አምላክ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ከመ ኢትግብሩ ሥራየ በላዕሌየ ወኢታምጽኡ ደዌ ወሕማም ውስተ ቤትየ ወኅበ ሰብእየ ወእንስሳየ አምሐሌኩክሙ ወአወገዝኩክሙ በድማኤል ኅቡ ስሙ ለእግዚአብሔር ወበቃሉ ቅዱስ ወበቅቅያኖስ ወበሐኬ በዝንቱ አስማተ ተሰደዱ ኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወአጋንንት ፀዋጋን ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ወተወካፌ ዝንቱ ጸሎት አወግዘክሙ በምናቴር ወበ ፀባዖት ወበሥሉስ ቅዱስ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ይብሐም አፉክሙ ወይትዓሥር ልሳንክሙ ወይትዓፀው ጉርዔክሙ ወይድክም ኀይልክሙ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ሊተ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ .. አማሐልልኩክሙ በሚካኤል ወገብርኤል በሱራፌል ወኪሩቤል በ፳ወ፬ ካህናት ሰማይ ወበ፬ቱ እንስሳ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ወኀበ ቤትየ ወኀበ ስብእየ ወእንስሳየ አወገዝኩክሙ ከመ ትርኃቁ እምዛቲ ትውልድ እስከ ለዓለም ዓለም አማሐልኩክሙ በ፳በ፬ ካህናት ሰማይ እለ የዓጥኑ መንበሮ ወይቀውሙ ቅድሜሁ ለአብ ወዝውእቱ አስማቲሆሙ ክቡር አክያል ቅርትያል ፉኑኤል ግራኤል አፍዳኤል ጥታኤል ሂልታኤሌ ዳክኤል ቀለምታኤል ምርታኤል ናርታኤል ከሠታኤል አፓኤል ጰጣኤል ርታኤል ሰላታኤል ጣውርሮኤል አኑኤል ጥስልድኤል ጥላልኤል ከልድኤል ኤልትኤል ይእዜኒ አውርድ መንፈስከ ቅዱስ ውስተ ዝንቱ ቅብዕ ምላዕ ዓዲ ሀበኒ ሞገሰ ወብርሃነ አዕይንትየ ወሕሊናየ ወአብጽሐኒ ለገቢረ ፈቃድከ በዘይሰደዱ አጋንንት ወመናፍስተ ርኩሳን ወኩሉ ኅሡም ዘሀሎ በቤትየ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ አርኅቆሙ ወስድዶሙ እሰግድ ለከ አብ አኀዜ ኩሉ ዓለም ወቦ እለ ይፀውሩ ማኅበረከ ወ፬ እንስሳ ወኩሎሙ ምሉዓነ አዕይንት ወመፍቅደ አዕይንቲሆሙ ለለ፩__ ወ፬ ወለካልዑሂ ፳ወ፩ ወለሣልሱሂ ፵ ወለራብዑሂ ፵ወ፬ ወኢይትናጸሩ በገጾሙ በአዕይንቲሆሙ ለይከሥቱ አፉሆሙ ኅቡረ ወይብሉ አግዮስ፫ በዝንቱ ስምከ ተማኅፀንኩ ሐራይሮኅ ድልያፎን ያጥፍዕክሙ ወይድፍንክሙ ወይብትክ ኀይለ መሥገርትክሙ ወይቀጥቅጥ እገሪክሙ ወያድክም ኃይልክሙ ወይርአድ ኃይለ አባልክሙ  በሐመ ይኩን ልሳንክሙ ወአዕዛኒጸክሙ ወይትዓሠር አፈክሙ አምሐልኩክሙ ወአውገዝኩክሙ ዓሠርኩክሙ ወለጎምኩክሙ በኃይለ ዝንቱ አስማተ ቅንዋት ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ ውጉዛነ ኩኑ በቤቃ በቃብዕ በአኮስባኤል ርእስ መሐላ ለዓለም ዓለም አኃትም ወአድህነኒ እምስራይ ወአልጉም እምጠምዛዥ ወእም ቆልዛዥ ወአልጉም አድኅነኒ ሊተ ለገብርከ እገሌ ... በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ዘይወፅእ እምአፉሁ ሰይፈ እሳት ዘይባልሕ እምሰይፍ ወይበርቅ እመብረቅ ዘይዘርዎሙ ለመናፍስት እርኩሳን ወያጠፍኦሙ ከመ ጢስ ከማሁ ዝርዎሙ ለፀርየ ወለጸላዕትየ እለመከሩ ዕኩየ በላዕሌየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ለዓለም ዓለም አሜን         #ገቢር #የአንባጮ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላውን ) #የሎሚ ተቀፅላ #የአርግፍጋፎ ስሩን ቅጠሉን #የልምጭ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላ) #የግራዋ  ቅጠል (ተቀፅላ) #የአቱች ስሩን ቅጠሉን #የፈላፁት ስሩን ቅጠሉን #፯ የሎሚ ፍሬ #የታሪገም ስሩን ቅጠሉን #የምድር እንቧይ ስሩን ቅጠሉን        #አዘገጃጀት የተዘረዘሩትን እፅዋቶች በንፅህና አዘጋጅቶ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት መፍትሔ ሥራዩን ፯ ፯ ጊዜ እየጸለዩ መጠመቅና ቤትን መርጨት የተዘጋ ገብያን መርጨት ነው።ስልክ        0910559600        0910559600
121Loading...
20
የህዝብ መስተፋቅር ሶስት አይነት አሰራር እኛጋር ሲኖር 1/ በስም እና በእናት ስም 2/በስም እና በብር ቀለበት 3/ በስም እና በፎቶ የሚሰራ ሲሆን ከሁሉም በላይ ሀይል ያለው በፎቶ ላይ የሚሰራ መስተፋቅር ሀይሉ ከባድ ነው። በፎቶ የሚሰራው የህዝብም ሆን ለአንድ ሰው የሚሰራው ጥበብ ሳይውል ሳያድር የሚሰምር ነው። ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ባለ አምስት ጣት አምሳያ ዕፅዋት ጥቅሙ ለብዙ የሚሆን ሲሆን በተለይም በእየቀኑ የመረጥናትን ወይንም የመረጥነውን አምስ አምስት ሰው እንዲወደን እንዲቀርበን እንዲያፈቅረን የምናሰራበት ዕፅዋት ነው። በዚህ ዕፅዋት የተሰራለት ሰው እስከ አምስት ሰው የመረጣትን በእየቀኑ እንደፈለጋት እንዳዘዛት በእጁ እንደገባች እንደ እራሱ እጅ ሴቷን ያዛታል። ይህ ዕፅዋት እጃችን በከፍተኛ ትግል ገብቷል።የህዝብ መስተፋቅር በቀን እስከ አምስት ሴቶችን ብቻ የመረጣቸውን ለማስፈቀር የሚያስብ ካለ በራችን ክፍት ነው። በአለም ላይ በማንኛውም ሀገር በማንኛውም ቦታ ብትገኙ የህዝብ መስተፋቅር ከማሰራት አያግዳችሁም።ብቻ ስማችሁን እና ፎቶአችሁን ትልኩልናላችሁ። በእያላችሁበት የመወደድ እና በሴቶች የመከበብ ከራማን እናድላችኋለን።
182Loading...
21
Media files
132Loading...
22
Media files
162Loading...
23
መርጌታ ለመፍትሔ ሀብት እና መስተፋቅር በስምና በፎቶ ብቻ የሚደገም ሰላም፡ሰላም፡ወዳጆቼ፡፡በንጽሕናና፡በጥንቃቄ፡የምታደርጉት፡መፍትሔ፡ሐብት፡መንድግና፡መስተፋቅር፡ትጠቀሙበት፡ዘንድ፡ሕሊናየ፡የፈቀደውን፡ልሰጣችሁ፡ወደድኩ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡በስመ፡አብ፡ወወልድ፡ወመንፈስ፡ቅዱስ፡አሐዱ፡አምላክ፡፡ጸሎት፡በእንተ፡መፍትሔ፡ሐብት፡ወአምጽኦ፡ንዋይ፡መንድግ፡ወመስተፋቅር፡ወግርማ፡ሞገስ፡ጨርኤል፡7፡ጊዜ፡ሸኒኤል፡7፡ጊዜ፡ጨማ፡7፡ጊዜ፡ሮርማ፡7፡ጊዜ፡ሸፍን፡7፡ጊዜ፡ኡራኤል፡7፡ጊዜ፡በዝ፡ቃልከ፡ስልብ፡ልቦሙ፡ለነገሥት፡ወለመኳንንት፡ለካሕናት፡ወለዲያቆናት፡ወለኩሎሙ፡ውሉደ፡አዳም፡ወሔዋን፡ከመ፡የኀቡኒ፡ወርቀ፡ወብሩረ፡ፄወ፡ወእክለ፡ሐብተ፡ወብሩረ፡ፍቅረ፡ወሰላመ፡ወሲሳየ፡ለገብርከ......................ስማችሁን፡ጨምሩ፡፡፡፡፡፡ገቢሩ፡በሰባቱ፡ቀለማት፡ጽፈሕ፡የእፀ፡ነድ፡የፈላፁት፡ሥር፡ጋር፡ጨምረሕ፡በቀኝ፡ክንድ፡ወይም፡አንገት፡መያዝ፡ነው፡፡ወገኖቼ፡ተጠቅማችሁ፡መድኃኔ፡ዓለምን፡አመሥግኑ፡መብአም፡ካገኛችሁት፡ላይ፡አስገቡ፡፡ውነተኛ፡መፍትሔ፡ስለሆነ፡ያለጥርጥር፡ተጠቀሙበት፡ወገኖቼ፡ሰላመ፡እግዚአብሔር፡ከሁላችን፡ጋር፡ይኑር፡፡፡፡፡፡አሜን፡፡፡፡፡፡ ሀሳብ አስተያየታችሁን ከታች ባለው ስ/ቁ በተጨማሪ 0910559600 0910559600 በመደወል ማሰራት ወይም ማማከር ትችላላችሁ። #ት ው ል ድ .. ገ ዳ ዩ ..ዓ ይ ነ ጥ ላ/የ ዛ ር መ ን ፈስ# ❤#በፈቃደኝነት_ሼር_ያርጉልን💚 👉#ህልመ ሌሊት 👉#ሴት ዓይነ ጥላ 👉#ወንድ ዓይነ ጥላ 👉#ሴት ዛር 👉#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል ⏩በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ 💚#ትዳር ማስጠላት 💚#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት 💚#እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) 💚#ተስፋ መቁረጥ 💚#ፀባይ መቀያየር 💚#ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር 💚#ባል እየመጣ መመለስ 💚#ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን 💚#ህልመ ሌሊት 💚#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) 💚#ሱሰኛ መሆን 💚#የእድል መዘጋጋት 💛#የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) 💛#የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) 💛#ማስወረድ (አቦርሽን ) 💛#ማስለቀስ፣መጨናነቅ 💛#ቤተሰብ ማስጠላት 💛#ስራ ማስጠላት 💛#ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት 💛#ከፍተኛ የራስ ህመም 💛#ተኝቶ መቃዠት 💛#ፍርሐት 💛#ከፍተኛ ላብ ❤#የጠረን መቀየር ❤#መጥፎ የአፍ ጠረን ❤#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ❤#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ❤#ከስራ መባረር ❤#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው ⏩#ህልመ ሌሊት ⏩#ሴት ዓይነ ጥላ ⏩#ወንድ ዓይነ ጥላ ⏩#ሴት ዛር ⏩#ወንድ ዛር 👉#ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው? 👉 #ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡ ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው ➤#በእናቱ ➤#በእኅቱ ➤#በአክስቱ ➤#በዘመዱ ➤#በሥራ ባልደረባው ➤#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡ አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡ ⏩ ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀ
121Loading...
24
#በምን #ተቸግረዋል ? #በዓይነ ጥላ ?? #በወንድ ዛር ?? #በሴት ዛር ?? #በገርግር መንፈስ ?? #በዛር ውላጅ ?? #በቤተሰብ ዛር ?? #በመተት መንፈስ ?? ***** ✅የዓይነጥላ መንፈስ ዋና አላማው ፦ ➡️የሚመጣ እድል መመለስ ➡️መልካም ነገሮችን ማበላሸት ➡️መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ ➡️ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት ➡️ነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት ➡️ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ ➡️ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት ➡️የውጭ እድል መዝጋት ማበላሸት *** ❇️የገርግር መንፈስ ዋና ተግባሩ የሰውን ልጅ ህይወት ባዶ አድርጎ ማጨለም ነው። ♐️ከትዳር መገርገር ♐️ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ ♐️ስራ ለመቀጠር መገርገር ♐️ከውድድር ውጤት ማሳጣት ♐️ትምህርት መገርገር ማስጠላት ♐️ተምሮ ከንቱ ማድረግ ♐️ከሰው ማጋጨት ማጣላት ***** ⚛የጭንቀት መንፈስ ችግሮች ❇️ፍርሃት ፍርሃት ማለት ❇️የበታችነት ስሜት መሰማት ❇️በራስ አለመተማመን ❇️ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ ❇️ከፍተኛ ላብ መፍጠር ❇️የአፍ ጠረን መቀየር ❇️በረባው ባረባው ማስጨነቅ ❇️ሰላም ማሳጣት መረበሽ ❇️እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት ❇️ኑሬ ምንአደርጋለሁ ብሎማሰብ ❇️ተስፋ መቁረጥ **** 👉የቤተሰብ ዛር መንፈስ ከሌሎች መናፍስት ለየት የሚያደርገው ቀይ ነጭ ጥቁር እየተገበረለት ከትውልድ ትውል ሲተላለፍ ስለቆየ በሰውልጅ በደምና በአጥንት የተዋደነው ተፅኖውም ጠንከርያለ ነው ዋና ዋና ተፅኖዎች። ↪️በኪንታሮት ↪️በካንሰር ↪️በስኳር ↪️በኩላሊት ↪️በአስም ↪️በጨጓራ በሽታ መንደፍ ↪️ሆድ መንፋት መጮህ ↪️ጋዝ ማብዛት ↪️ሰውነት ማቀጨጭ ↪️ሰውነት ማግዘፍ ↪️ፀሎት ማስጠላት ↪️ቤተብን በሙሉ ብክንክን ማድረግ ↪️ዘሩበሙሉ ያልተባረከ ማድረግ ↪️ቤሰብን ከቤተሰብ ማፋለስ ****** ✅የድግምት (የመተት መንፈስ) ዋና ተግባሩ፦ 🅿️ገንዘብ ማስጨረስ 🅿️በረከት ማሳጣት 🅿️በአጭር ጊዜ ማደህየት 🅿️ከስራ ማፈናቀል 🅿️በሰው ዘንድ ማስጠላት 🅿️ሀገር ለሀገር ማዞር 🅿️አላማን መሳት 🅿️ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ 🅿️የተበላ ከሆነ ከሆድ ስራይ መስራት 🅿️ሆድ መነፋት ከሆድ መገላበጥ 🅿️ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ 🅿️ማስማጥና ድርቀት መፍጠር ******* ✳️የወንድ ዛር ተፅኖ በእሴቶች ላይ ያለው ተፅኖ ↔️ትዳር መገርገር ↔️ከትዳር አጋር ማለያየት ↔️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት ↔️ፍቅር ጀምረው መጥፋት ↔️የፆታዊ ግንኝነት ላይ ስሜትን ማጥፋት ↔️በግንኙነት ጊዜ ደስተኛ አለማድረግ ↔️በግንኙነት ጊዜ ከፍተኛ ሕመም መሰማት ↔️ማህፀን ላይ ከፍተኛ ጠረን መፍጠር ↔️የማህፀን ፈሳሽ መብዛት ↔️የወር አበባ መዛብት መብዛት (ማነስ) ↔️ሲፀንሱ ማስወረድ (አቦርሽን ) *** ♦️ሴት ዛር በወንዶች ላይ ያላት ተፅኖ ✅ስንፈተ ወሲብ ✅ቶሎ መጨረስ ✅የብልት መልፈስፈስ ✅የብልት ማነስ ✅ህልመ ሌሊት ✅በሰው በእንስሳት ተመስላ መገናኘት ✅በዘመድ በባድ በእህት በአክስት ተመስላ መገናኘት ✅የብል ፈፅሞ አለመነሳት ✅የግንኙ ፍላጎት ማጣት ✅የትዳር መገርገር ማስጠላት ✅ሴቶች እየቀረቡ መራቅ ✅የስኬት ማጣት *** 🅱የዝሙት መንፈስ አላማውና ተፅኖው ❇️ሰዎችን ያዩትን ሁሉ ማስመኘት ❇️ከተለያየ ሰውጋር ዝሙት እንዲፈፅሙ ማስገደድ ❇️ፆታዊ ግንኙነት አድርጎ አለመርካት ❇️በቀን 4, 5 ጊዜ ግለወሰመብ ማስፈፀም ❇️ተመሣሣይ ፆታ ማሳሰብ ❇️ወንዶች ሴተኛ አዳሪ ሳይቀምሱ ቤት አለመግባት ❇️አንዳንዶችን ደግሞ ስሜታቸውን ፈፅሞ ገሎ እራሱ መንፈሱ በህልመ ሌሊት ማስተዳደር *** 🟣የአዚም መንፈስ ክፋትና ተፅኖ 🔶ማጥናት ሲጀምሩ በእንቅልፍ መድፋት 🔶መጽሐፍ ሲገልጡ ሊያነቡ አይን መጨለም ሰመመን መያዝ 🔶ጸሎት ሊፀልዩ ሲጀምሩ ማዛጋት ማንቀላፋት ማስፏሸግ 🔶ጸሎት ሲጀምሩ በሐሳብ መሰረቅ የያዙትን መርሳት ***** ⏭ሾተላይ መንፈስ ነገዱ ወንድ ዛር ሲሆን ዋናተፅኖው 🔸ማህፀን ላይ ፅንስን ማፍረስ 🔸ተፀንሶ ያደገውን ማስወረድ 🔸እንደተወለደ ብዙም ሳይቆይ መግደል እንደዚ እያደረገ ብዙ እናቶች ልጅ አልባ ያስቀራቸዋል። 🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶 ለመፍትሔና ማማከር ለምትፈልጉ ☎️ 09 10 55 96 00
162Loading...
25
Media files
122Loading...
26

10Loading...
27
Media files
161Loading...
28
*መሪጌታ " የባህል መድሀኒት*                 🌴🌴📞  09-10559600🍀🍀                 🌴🌴📞  09-10559600🍀🍀 """"እዉነት እላቹሀለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ፡ ቃሌ ግን አያልፍም""" ⏺የደከሙ ሁሉ ያርፉ ዘንድ አቤቱ በምህረትህና በቸርነትህ ጎብኛቸዉ፡ሌሊትና ማታ በሀዘን፡በጭንቅና በመከራ የሚያሳልፉትን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አፅናናቸዉ!! ✿መምጣት የማትችሉ በእ/ር ስም መዳኒቱን እናደርስልዎታለን        ስ.ቁ:-☎️ 09 10559600               ☎️ 09 10559600 ይደዉሉ ⏺የምንሰጥባቸዉ የአገልግሎት አይነቶች    *ሞአንበሳ ዘይምነ ገዳ ቀለበት    *መዳብ    *በተለያዩ የእፅዋት ቅመማዎች /ተቀፅላ/    *በዉቅራት /በንቅሳት/    *በእንስሳት ቆዳና ክታበ ስጋ    *በጥፈት    *በተለያዩ ሚስጢር በሆኑ ነገሮች ➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች       1,ለመፍትሄ ስራይ       2,ለቡዳ       3,ለቁራኛ       4,ለመጠብቅ(ከጠላት፡ከሚላክ ሟርት       5,ለግርማ ሞገስ       6,ለጥይት(መሳሪያ የማያስነካ)       7,ለብትር(ዱላ የማያስነካ)       8,ለጋኔን       9,ለማንኛዉም አይነት የሰዉነት ክፍል በሽታ    11,ለእቁብ    13,ለመስተሳልም    14,ትቶን የሄደን ሰዉ ለማስመለስ(ለፍቅረኛ)    15,ለስንፈተ ወሲብ    16,ዘኢያወርድ(ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ    17,ለመፍትሄ ሀብት(በማንኛዉም ስራ ገንዘብ፡ሀብት እንዲኖረን    18,ለገበያ    19,ለወር አበባ ችግር    20,ለአይነ ጥላ(የፍርሃት መንፈስ ማስለቀቂያ)    21,ለመስተሀድር(ንብረት ቢጠፋን በእጃችን ዉስጥ ማግኘት የሚያስችል    23,ለሙግት    24,ለመፍዝዝ (ጠላት ሊጎዳን ሲሞክር ሰዉነቱን አሳስሮ የሚያስቀምጥ፡የሚያፈዝ     25,ህገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደ ሌላ ሰዉእዳይሄድ፡ እንዳያመነዝር)     26,ለመሠዉር (ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመዉጣት)     27,ለንቃተ ህሌና፡ ለድብርት፡ ለሆድ መረበሽ፡ ለብቸኝነት ስሜት ማስለቀቂያ     28,ለቀለም (ለትምህርት)     29,ለማንኛዉም የስራ አይነት እድል(እጣ)ለማግኘት     30,ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር     31, ለሁልም መስተፋቅር ዉድ ወንድሞቼና እህቶቼ ሀሳብዎን ያጋሩን እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ ይደውሉ 📞09 10559600              📞09 10559600
191Loading...
የሴት ልጅ አይነጥላ ምንድነው ??? 👉 🔷ሴት_ልጅ_በባሏ ፣በፍቅረኛዋ (በወንዶች) እንዴት ትጠላለች? 👉 🔷እንዴትስ ወንዶች ቀርበው ይርቋታል ? 👉 🔷እንዴት ወደው በአጭር ጊዜ ይርቋታል (ይጠሏታል)? 👉🔷 ለምንስ ወንዶችን በፍቅር ቀርባ ትርቃቸውአለች ? 👉 🔷ለምንስ ወንዶች ያስጠሏታል? 🔶ዓይነጥላ ገርጋሪ ወይም ዛር ውላጅ የሚባለው መንፈስ ብዙውን ጊዜ ከሴቶች ግንባር ላይ ተቀምጦ ባሏ የፍቅር ጓደኛዋ በጥቅሉ ሁሉም ወንድ እንዲጠላትና በወንዶች ዘንድ የማትረባ ከንቱ ሰው መስላ እንድትታይ ያደርጋል። 🔶የመልክ የፀባይ የሴትነት የእውቀት ችግር ሳይኖርባት 🌱ወይም ጎደሎ ሳይኖራት የገርጋሪ መንፈሱ በእሷላይ ሁኖ 🌱ወንዶች ቀርበው ፍቅርን ሲጀምሩ መንፈሱ ከፍተኛ ቅናት 🌱ያድርበትና በወንዱች ላይ ይዛወርና 🔶ተዋት ተዋት አትረባህም አትመጥንህም አትጠቅምህም ክፉ ናት አታምርም እያለ በአይምሮው እያሾከሾከ እንዲተዋት ያደርገዋል ከተለያት በኋላ ደግሞ ሳትበድለኝ ክፉ ሳትናገረኝ ለምነው የተውኳት ምንስ ጎደላት እያለ ይፀፅተዋል 🌿🌿🌿 🔶ሴቷም ወንዶችን ወዳቸው ቀርባ መቀራረብ ከጀመረች በኋላ መጥፎ ነገር ሳታይባቸው ፈፅሞ ይህወንድ አይሆንሽ አያስፈልግሽም አይመጥንሽም በማለት ስልኳን አጥፍታ እንድትርቃቸው እንድትሰወራቸው ያደርጋትና። ከተለያዩ ከተረሳሱ በኃላ ምንአድርጎሽ ነው የተውሽው እያለ እንዲፀፅታት ያደርጋታል ። 🌿 🌿🌿 🔶ብዙዎችን ደግሞ የሚጠቅማቸውን የሚሆናቸውን ሰው አስትቶ ከማይጠቅማቸው ከሱሰኛው ከአጫሹ ከጠጩ አላማ ከሌለው ወስዶ ያላትማቸዋል እያጓተተ ከንቱ አድርጎ ያስቀራቸዋል። 👉 #በጣም የሚገርመው ደግሞ በውጫዊ ፍቅር 7 -15 አመት ያቆያቸውና ወደ ትዳር ሊገቡ ሲሉ ብትንትን ያደርጋቸዋል 👉የሴት ልጅ የአይነጥላ ወይም ወንድ ዛር ሴቷ ብታገባ እንኳን ከባሏጋር ሰላም ማሳጣት ማነጫነጭ ማጋጨት ኩርፍተኛ ማድረግ በረከት ማሳጣት እንዳይግባቡ ማድረግ ሲለያዩ መነፋፈቅ ሊረገዝ ሲል ፅንሱ እንዳይረጋ እየበጠበጠ በወር አበባ መልክ ማስወገድ 🌱⏭ከማህፀን ውጭ ማርገዝ የማህፀን ቱቦ መዝጋት 🌱⏭በኪንታሮት 🌱⏭በማህፀን ካንሰር 🌱⏭በማህፀን እጢ በመንደፍ ህይወታቸውን ጉስቁልቁል ማድረግ ስኳር ጨጓራ ኩላሊት ግፊት ሳይነስ የክፉው የሴት ልጅ አይነጥላ ወይም ወንድ ዛር ስራው፦ ✅ወንድ ማስጠላት ✅ከቤት አለማስወጣት ✅ወንድ መፍራት ማድረግ ✅ከፍተኛ ላብ የጠረን መቀየር ✅የወር አበባ ማዛባት ✅በህልም ግንኙነት ማድረግ ✅ወገብ ሕመም ✅የማህፀን ፈሳሽ ሽታመቀየር ✅በሰው ዘንድ ማስጠላት ✅ግንኙነት መጠላት ✅ማስወረድ (አቦርሽን) ✅የመጣ ትዳር መመለስ ✅ማስጨነቅ ድብርት ቅዥት ✅እንቅልፍ ማጣት (መብዛት ) ✅የውጭ ፕሮሰስ ማበላሸት ✅ገንዘብ አባካኝ ማድረግ ✅ቤት አለመውጣት ✅ቤት ዘግቶ ማልቀስ ✅ስራ ማስጠላት ስራ ጀምሮ ማቋረጥ ✅እራስሽን አጥፊ አጥፊ ማለት ✅ከፍተኛ ማይግሬን (ራስምታት) ✅መሐን ማድረግ ✅ከሆድላይ ሁኖ መገላበጥ ✅ሆድ መንፋት ሆድ መጮህ ✅ጸሎት ማስጠላት ማዛጋት ✅ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ ✅የስሜት ጫፍ ላይ አለመድረስ ✅በግንኙነት ጊዜ ስሜት አለመኖር ወዘተ ✅የመሳሰሉት የሴት ልጅ አይነጥላ ምልክቶችናቸው። 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ✅ለዚህ ዓይነ ጥላ መፍትሔ 🌱💠#እፀ ሳቤቅ ስር 🌱💠#ጊዜዋ ስር 🌱💠#የቀጠጥና ስር 🌱💠#ከርቤእጣን 🌱💠#የታሪገማ ስር 🌱💠#የአጋም ስር 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ቀጥቅጦ አቀላቅሎ ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት ከ 7-14 - 21 ቀን ማታማታ መታጠን የሚከለክሉ ነገሮች ተልባ አልኮልና ፆታዊ ግንኙነት በተጨማሪ #ለኪታሮት #ለጭርት ለበለጠመረጃ፦09 10 55 96 00
Mostrar todo...
❤️❤️❤️ሰላም❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ጤና❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ፍቅር❤️❤️❤️ የምመኝላችሁ ውድ የዚህ ገፅ ተከታታዩቼ እንደምን ሰነበታችሁ ??? ዛሬ ደግሞ እስኪ ስለ መተት እናውራ መተት ምንድን ነው ? መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው #ድግምት #ውለሽ #የሰው እጅ #ደንቀራ #ስልበት በመባል ይታወቃል 👉 መተት ፈሪሐ እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት  (የመናፍስት) ስራ ነው ። ብዙውን ጊዜ ጥቁር አስማት የሚባሉት #መቅትል #መስተሐምም #መስተአብድ #መስተባርር #ህልመ ደብድብ #መድፍነ ፀር #ማዕፀወ ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ) #ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች  ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ። #መተት በዋነኛነት በ3 ይከፈላል ፩. በስም በማስደገምና በማስመተት ፪. በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ ፫. በመርጨት (ደንቀራ በመጣል)          #የመተት ተፅኖውና ክፋቱ ✅ሀገር አስለቅቆ መስደድ ✅ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ ✅እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት ✅ሽባ ማድረግ ✅እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል ✅የአልጋ ቁራኛ ማድረግ ✅ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት ✅መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ በመንደፍ ማርከስ ✅ጥቁር ሰው ፣በሬ ፣ውሻ ፣እባብ እየመሰለ ሌሊት ማሰቃየት ✅ሆድን ቀትቶ መንፋት ✅ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ) ✅ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ) ✅ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥ ✅ጭንቅላትን (እወቀትን)ባዶ ማድረግ ✅ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ ✅ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት) ✅ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት ✅ስንፈተ ወሲብ ማምጣት ✅ሰውነትን መሸምቀቅ ✅እራብ እራብ ማለት ✅እህል መከልከል ✅ከመጠን ያለፈ ውፍረት ✅በጣም መክሳት ✅እንቅልፍ መከልከል ✅እንቅፍ እንቅልፍ ማለት ✅ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ ✅ገንዘብ መበተን ✅ስራ ጀምሮ አለመሳካት ✅የውጭ እድል መዘጋጋት ✅እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት ✅ባልና ሚስት ማለያዩት ✅መካንነት ✅አግኝቶ ማጣት ✅የገብያ መዘጋጋት. 👉 ታዲያ ይህ ችግር  በሀገራችን ብሎም በአለማች የስንቱን ህይወት እንዳበላሸውና የስንቱን ቤት እንደፈታው ስንቶቻችን ነው የምናውቀው ? ይህ ችግር በቤታችን ካለና ከተከሰተ መፍትሔውን በመጠቀም ችግሩን ማስወገድ  አለበለዚያ ግን የችግሩ ሰለባ ሁነን እንቀራለን እንደየ እምነታችን በርትተን መፀለይ ንስሐ መግባት በፆም በፀሎት በስግደት ክፉ የመናፍስት መተትንና ማስወገድ የተለያዩ መአቅቦችን መያዝና ፀልየን መውጣት ወሳኝነው። ችግሩ በዚህ የማይፈታ ከሆነ ደግሞ የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶችን ጥበብ ተጠቅመን ችግሩን ማስወገድ ግድ ይለናል ፀሎቱን እንሆ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሱ ፩ አምላክ አሜን በእንተ መፍትሔ ሥራይ በስመ እግዚአብሔር መሐሪ ወመስተዓግሥ ለዓለም በአዶናይ በስተናዊ ንጉስ ዘይነብር መልዕልተ ሠረገላ ኪሩቤል ዘይዴዓን አፍራሰ ሕይወት አምሐልኩክሙ ወአውነዝክሙ በማኅተመ ዕሌኒ ንግስት ወበጊዮርጊስ ሰማዕት መስተጋድል ወበዮሐንስ መጥምቅ ወበማሪያም ወላዲተ አምላክ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ከመ ኢትግብሩ ሥራየ በላዕሌየ ወኢታምጽኡ ደዌ ወሕማም ውስተ ቤትየ ወኅበ ሰብእየ ወእንስሳየ አምሐሌኩክሙ ወአወገዝኩክሙ በድማኤል ኅቡ ስሙ ለእግዚአብሔር ወበቃሉ ቅዱስ ወበቅቅያኖስ ወበሐኬ በዝንቱ አስማተ ተሰደዱ ኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወአጋንንት ፀዋጋን ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ወተወካፌ ዝንቱ ጸሎት አወግዘክሙ በምናቴር ወበ ፀባዖት ወበሥሉስ ቅዱስ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ይብሐም አፉክሙ ወይትዓሥር ልሳንክሙ ወይትዓፀው ጉርዔክሙ ወይድክም ኀይልክሙ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ሊተ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ .. አማሐልልኩክሙ በሚካኤል ወገብርኤል በሱራፌል ወኪሩቤል በ፳ወ፬ ካህናት ሰማይ ወበ፬ቱ እንስሳ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ወኀበ ቤትየ ወኀበ ስብእየ ወእንስሳየ አወገዝኩክሙ ከመ ትርኃቁ እምዛቲ ትውልድ እስከ ለዓለም ዓለም አማሐልኩክሙ በ፳በ፬ ካህናት ሰማይ እለ የዓጥኑ መንበሮ ወይቀውሙ ቅድሜሁ ለአብ ወዝውእቱ አስማቲሆሙ ክቡር አክያል ቅርትያል ፉኑኤል ግራኤል አፍዳኤል ጥታኤል ሂልታኤሌ ዳክኤል ቀለምታኤል ምርታኤል ናርታኤል ከሠታኤል አፓኤል ጰጣኤል ርታኤል ሰላታኤል ጣውርሮኤል አኑኤል ጥስልድኤል ጥላልኤል ከልድኤል ኤልትኤል ይእዜኒ አውርድ መንፈስከ ቅዱስ ውስተ ዝንቱ ቅብዕ ምላዕ ዓዲ ሀበኒ ሞገሰ ወብርሃነ አዕይንትየ ወሕሊናየ ወአብጽሐኒ ለገቢረ ፈቃድከ በዘይሰደዱ አጋንንት ወመናፍስተ ርኩሳን ወኩሉ ኅሡም ዘሀሎ በቤትየ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ አርኅቆሙ ወስድዶሙ እሰግድ ለከ አብ አኀዜ ኩሉ ዓለም ወቦ እለ ይፀውሩ ማኅበረከ ወ፬ እንስሳ ወኩሎሙ ምሉዓነ አዕይንት ወመፍቅደ አዕይንቲሆሙ ለለ፩__ ወ፬ ወለካልዑሂ ፳ወ፩ ወለሣልሱሂ ፵ ወለራብዑሂ ፵ወ፬ ወኢይትናጸሩ በገጾሙ በአዕይንቲሆሙ ለይከሥቱ አፉሆሙ ኅቡረ ወይብሉ አግዮስ፫ በዝንቱ ስምከ ተማኅፀንኩ ሐራይሮኅ ድልያፎን ያጥፍዕክሙ ወይድፍንክሙ ወይብትክ ኀይለ መሥገርትክሙ ወይቀጥቅጥ እገሪክሙ ወያድክም ኃይልክሙ ወይርአድ ኃይለ አባልክሙ  በሐመ ይኩን ልሳንክሙ ወአዕዛኒጸክሙ ወይትዓሠር አፈክሙ አምሐልኩክሙ ወአውገዝኩክሙ ዓሠርኩክሙ ወለጎምኩክሙ በኃይለ ዝንቱ አስማተ ቅንዋት ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ ውጉዛነ ኩኑ በቤቃ በቃብዕ በአኮስባኤል ርእስ መሐላ ለዓለም ዓለም አኃትም ወአድህነኒ እምስራይ ወአልጉም እምጠምዛዥ ወእም ቆልዛዥ ወአልጉም አድኅነኒ ሊተ ለገብርከ እገሌ ... በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ዘይወፅእ እምአፉሁ ሰይፈ እሳት ዘይባልሕ እምሰይፍ ወይበርቅ እመብረቅ ዘይዘርዎሙ ለመናፍስት እርኩሳን ወያጠፍኦሙ ከመ ጢስ ከማሁ ዝርዎሙ ለፀርየ ወለጸላዕትየ እለመከሩ ዕኩየ በላዕሌየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ለዓለም ዓለም አሜን         #ገቢር #የአንባጮ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላውን ) #የሎሚ ተቀፅላ #የአርግፍጋፎ ስሩን ቅጠሉን #የልምጭ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላ) #የግራዋ  ቅጠል (ተቀፅላ) #የአቱች ስሩን ቅጠሉን #የፈላፁት ስሩን ቅጠሉን #፯ የሎሚ ፍሬ #የታሪገም ስሩን ቅጠሉን #የምድር እንቧይ ስሩን ቅጠሉን        #አዘገጃጀት የተዘረዘሩትን እፅዋቶች በንፅህና አዘጋጅቶ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት መፍትሔ ሥራዩን ፯ ፯ ጊዜ እየጸለዩ መጠመቅና ቤትን መርጨት የተዘጋ ገብያን መርጨት ነው።ስልክ        0910559600        0910559600
Mostrar todo...
  • Photo unavailable