cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የህይወት ፍልስፍና

Ethio knowledge Our tiktok link @esttiff1 our youtube channel https://youtube.com/channel/UCBoErjeL5Lk64LtuyTSaE2g ለአስተያዬትና ጥያቄ 👉 @esttiff

Mostrar más
Etiopía5 469Amárico4 184La categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
2 793
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Spend more time with family. Create more time alone. Don’t be afraid to cry. Enjoy the little things. Always be learning. Read more books. Drink more water. Eat good foods. Do fun things. Laugh more. Listen more. Slow down. Fall in love. Talk less. Travel. Share. Give. Live. If you like and feel comfortable, you will share it with a friend or relative. Join&share 👉 @ethio_ewuket @ethio_ewuket
Mostrar todo...
👍 1
Repost from N/a
URGENT Samsung a30s Slightly used ✅64 GB storage ✅4 GB Ram ✅Dual sim ✅💥Excellent battery 😮😮💥only 9000birr💥💥 👉If you want call me ☎️0975461312 ሁሉንም በርካሽ በፈለጉት ብዛት ሁሉንም በቅናሽና በማከፋፈያ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ። ከትንሽ እስከትልቅ ስልኮች፣ ላፕቶፓች እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶችን እኛ ጋር ያገኛሉ። እኛ ጋ የሌለ የለም ብቻ ነው! ማንኛው የሚሸጥ ነገር ካሎትም ☎️  0975461312  / @esttiff Our telegram channel 👉 https://t.me/etlonlinemarket https://t.me/etlonlinemarket
Mostrar todo...
👍 2🔥 1
#ናፍቀኸኛል ባይመሳሰልም ስሜቴ ከቃሉ ናፍቀኸኛል ማለት ልማድ ሆኗል አሉ አዎ ናፍቀኸኛል.. በምድር ብቻ ቀርቶ     አጋር እንደመሻት ጨለማን ገርስሶ       ፀሀይ እንደማምጣት አዎ ናፍቀኸኛል... ባልኖርኩት እኔነት አንተን እንደማኖር ከዕድሜዬ ቀንሶ ዕድሜ እንደመጨመር አዎ ናፍቀኸኛል... አንተ ግን የዋህ ነህ ናፍቀኸኛል ስልህ ናፈቅኩሽ ትላለህ አትመነኝ የምልህ ውሸቴን አይደለም ውስጤ ያለው ስሜት ከምነግርህ ጋራ አንድ ዓይነት አይደለም እመነኝ ግድ የለም ናፈቅከኝ 'ሚለው ቃል ውስጤ ካለው ስሜት በእጅጉ ያንሳል። ✍ሰሊና ከወደዱት_ለወዳጅ_ዘመድዎ #share @ethio_ewuket Join&share 👉 @ethio_ewuket @ethio_ewuket @ethio_ewuket For any comment&question 👉 @e_t_l_bot
Mostrar todo...
👍 3🥰 2
ሞት! አለመናገር ነው ጭው ያለ ዝምታ የመቃብር ሰላም የሬሳ ፀጥታ ደሃ በሰሌኑ ሣጥን ገብቶ ጌታ የውሸት ልዩነት ተጋድሞ በተርታ አይመሽ ወይ አይነጋ ጥዋት የለ ማታ ሐዘን የለ ለቅሶ፣ ደስታ፣ ፈገግታ ዘፈኑና ለቅሶው የምስጥ ሹክሹክታ ሞት ማለት አይረገዝበት አይወለድበት የመቃብር አለም ጭንጋፍ የጭንጋፍ ቤት የሰው ልጅ አንደበት ትል የሚሆንበት! ክርክር የለበት ውድድር የለበት ውሸት እና እውነት በማይበርድ ፍትወት የተሳሰሩበት የድብልቅልቅ ዓለም ምስጢር የበዛበት ሁሉም በየጉድጓድ የተሸሸገበት ሞት ሆይ ና እስቲ እቀፈኝ ድብን አድርገህ እቀፈኝ ወደ ሰማየ ሰማያት እንምጠቅ ናፈከኝ እኮ እኔ ወደ አንተ ሳልመጣ አንተ ወደ እኔ ና እስቲ እቀፈኝ ድብን አድርገህ እቀፈኝ ወደ ሰማየ ሰማያት እንምጠቅ አለም ጨለማ ናት እኔ አንተን ከምጠራህ አንተ እኔን ጥራኝ እቅፍ አድርገህ ውሰደኝ ከወደዱት_ለወዳጅ_ዘመድዎ #share @ethio_ewuket Join&share 👉 @ethio_ewuket @ethio_ewuket @ethio_ewuket For any comment&question 👉 @e_t_l_bot
Mostrar todo...
#ፍቅር_ቂመኛ_ነው መውደዴን አምኜ ማፍቀሬን ጠላሁት፣ ላወራ ሳስበው ጭራሽ ተጠየፍኩት፣ የፍቅርን ዋጋ ዝቅ አድርጌ አየሁት፣ ባንቺ መሸነፌን አጥብቄ እረገምኩት። ለምን አትይኝም? ጨካኝ አንደበትሽ፣ ደረቅ ማንነትሽ፣ ፍቅርሽ እና ስምሽ ብዙ ጉድ አላቸው፣ ሆዴ በማይችለው ልቤ ላይ ተጋድመው፣ በደካማ ጎኔ ተሳስበው ገብተው፣ አንድ ላይ መች ኖሩ ከኔ ተገጣጥመው። ስትፈልጊ ትመጫለሽ፣ ስትፈልጊ ትሄጃለሽ፣ ፍቅሬ ሆይ እስኪ ልጠይቅሽ፣ እንዴው ለነገሩ አንቺ ግን እንዴት ነሽ? አውቃለሁ ታውቂያለሽ፣ ፍቅር በባህሪው፣ ተገለባባጭ ነው፣ አንቺ ጋ የጠፋው ከኔ ጋ ሙሉ ነው። አዎ! የፍቅር ሰባኪ ደራሽ በመሆኔ፣ ቅንጣት የማያመኝ አፍቃሪ ነኝ እኔ። ዝናቡ እስኪዘንብ መሬቱ እስኪርስ እፅዋት እስኪያድጉ በልቤ ላይ ኑሪ፣ ከሃሳቤ ሳትወጭ አምረሽ ተሞሸሪ። ያኔ ግን የቆረጥሁኝ ጊዜ የጠላሁሽ እለት፣ አይንሽን እንዳላይ አትምጭ ካለሁበት። አዎ ያኔ አንቺ ስትሰቃይ ቁሜ ነው የማይሽ፣ ፍቅር ቂመኛ ነው ካሁኑ ልንገርሽ። ጊዜው ይርዘም እንጂ ይቀር እንዳይመስልሽ፣ ፍቅር ቂመኛ ነው ካሁኑ ልንገርሽ ✍extract #ከወደዱት_ለወዳጅ_ዘመድዎ #share @ethio_ewuket Join&share 👉 @ethio_ewuket @ethio_ewuket @ethio_ewuket For any comment&question 👉 @e_t_l_bot
Mostrar todo...
ተይኝ ጥሩንባ እያስነፍሽ ድረስልኝ ያልሽው በእንባሽ እያጣቀሽ አርቅቀሽ የፃፍሽው መልዕክትሽ ደርሶኛል ህመምሽም ታውቆኛል ግና ተይኝ ጦቢያ ተይኝ እናት አለም የታመመብኝን ቅዠት ህልሜን ላክም ያስለማመድሽኝ የጅልነት አለም ልቃርመው ልታደም . . አንቺ እንደው አንቺ ነሽ ዘመን እና ጊዜ የማይለዋውጥሽ የማይቀያይርሽ ያለፍሻቸው ስህተት እርምት የማይሰጥሽ!!! እስቲ ዞር ብለሽ ተመልከች ጥፍትሽን ድንገት የኔ ምክንያት ይገባሽ እንደሆን የተነካሽ እንደሁ አለሁልሽ ብሎ ንግሥናዬን ሳይል ነፍጡን አንጠልጥሎ በተጋደለልሽ በተዋደቀልሽ በያዘው መሰሪያ አፈ-ሙዝ አዙረሽ በመረረ ክፍት ጥይትን ያስጠጣሽ!!! ስምሽ እንዳይጠፋ ክብርሽ እንዳይረክስ ልጆችሽን ገሎ ጅበቲው እንዳይነግስ ዘብ ሆኖሽ የቆመው አይሆኑት አቀጣጥ ሊወርሽ የመጣን ጠላትሽን የቀጣው፥ ዛሬን እንድትቆሚ ደፍ ቀና ያለው፥ ልጆችሽን ሰብስቦ አንድነት ያመጣው አዎ እሱ ጀግናሽ ያላንዳች ድርድር፥ መከበር ሲገባው አንቺ ግን ጅላጅል ቅጥ አንባሩ የጠፋሽ በሐሰት ንግርትሽ ነብሱን ፋታ የነሳሽ!!! ሞትሽን ከሚሹ በዱር እና ገደል እየተዋደቀ ከእልፍ ገዳዮችሽ እየተናነቀ ሊገዛሽ የመጣን እያንቦቀቦቀ 'ካገር ላስለቀቀ ለዛ ጀግና ልጅሽ እስቲ ልጠይቅሽ ምን ነበር ምላስሽ?? ባደባባይ መሐል በገመድ ከመስቀል ከማንጠልጠል በቀር!! ይኸው ዛሬም ድረስ እሚሳሳልሽን አስበልጦ ከራስ ከፊሉን እያደንሽ ዘብጥያ ስትከቺው ከፊሉን ከባህር ገፋፍተሽ ስዘፍቂው የቀረውን ደሞ ለያዘሽ ጋንኤል ጥሙን ልታረኪው አንገት እየሰየፍሽ ደሙን ስታጎርፊው አትኩሬ እያየሁሽ ቆሜ እየታዘብኩሽ አትላኪብኝ ቀስቃሽ ይዞ መልዕክት አድራሽ ከእሽታዬ አጣምሮ ነብስ ይዞ ተመላሽ!! ባይገባሽ ነው እንጂ የተረትሽው ተረት ያወራሽው ንግርት ጠሪ መች ያነቃል አውቀው የተኙ 'ለት!!! ተይኝ እናት አለም ልተኛ ልጋደም ህልሞቼን ላስታምም ቅዠቶቼን ላክም ያስለማመድሽኝን የጅልነት አለም ልቃርመው ልታደም!!! ተይኝ በቃ ተይኝ እስክትቀየሪ ቀስቃሽ አትላኪብኝ!! ✍ማይክል ሰለሞን         #ከወደዱት_ለወዳጅ_ዘመድዎ #share @ethio_ewuket Join&share 👉 @ethio_ewuket @ethio_ewuket @ethio_ewuket For any comment&question 👉 @e_t_l_bot
Mostrar todo...
ካልቻልክ ግን ሲሳቅብህ ትኖራለክ «መጀመሪያ ፍርሀትህን ግደለው፡፡ ፍርሀትህ ወደ መቃብር ሲወርድ የተሙአላ ማንነት ብቅ ማለት ይጀምራል፡፡ አትፍራ! ከህሊናህ በቀር ማንንም ምንንም አትፍራ! ከፈራህ አትማርም፡፡ እመነኝ ከፈራህ ምንም ነገር ሳታውቅ ይህችን አለም ተሰናብተህ ወደ መጣህበት ትመለሳለህ፡፡» «እሱ ከግድግዳው የተንፀባረቀው የአንጎል ምስል ላንተም ለሌላውም እኩል የተሰጠ ትልቅ አካል ነው፡፡ እንደ ህዋ ልታሰፋው እንደ ነጥብ ልታጠበው የምትችል አንተ ብቻ ነህ፡፡ አይምሮህን ከፉርሃት ነፃ አውጣው ፡፡ ከዛም በማይክሮ ሴኮንድ ተአምር መስራት የጀምራል፡፡ እውነቱን ልንገርህ አድያም ፡፡ የሳቁብህን ሁሉ አፍ ምታሲዝበት ጊዜ ይመጣል፡፡ ይህን ማድረግ ካልቻልክ ግን ሲሳቅብህ ትኖራለህ፡፡» ✍ይስማዕከ #ከወደዱት_ለወዳጅ_ዘመድዎ #share @ethio_ewuket Join&share 👉 @ethio_ewuket @ethio_ewuket @ethio_ewuket For any comment&question 👉 @e_t_l_bot
Mostrar todo...
Repost from N/a
URGENT Infinix hot 8 lite💥 💥Slightly used ✅32 GB storage ✅2 GB Ram ✅dual sim ✅💥Excellent battery 😮😮💥only 5700birr💥💥 fixed 👉If you want call me ☎️0975461312 ሁሉንም በርካሽ በፈለጉት ብዛት ሁሉንም በቅናሽና በማከፋፈያ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ። ከትንሽ እስከትልቅ ስልኮች፣ ላፕቶፓች እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶችን እኛ ጋር ያገኛሉ። እኛ ጋ የሌለ የለም ብቻ ነው! ማንኛው የሚሸጥ ነገር ካሎትም ☎️  0975461312  / @esttiff Our telegram channel 👉 https://t.me/etlonlinemarket https://t.me/etlonlinemarke
Mostrar todo...
የኔ ምስጊን ሀገር የሰው ልጅ መገኛ አንች ነሽ ብልሽም ፍቅር ነሽ እያልኩኝ ሁል ጊዜ ባዜምም ደርሶ ምን ጠቀመሽ ከሀዘን አልወጣሽም የነፃነት ምድር ብቸኛዋ ሀገር አንች ነሽ ብልሽም ለጥቁር ህዝብ ኩራት ሆነሽ ብትገኝም ባልደከመ ክንዱ ይገርፍሻል ማንም ምስጊኗ ሀገሬዞትር የምትቀድስ ሀይማኖቷ ፅኑ ዳግም ማይታደስ አልማዝ ናት ሀገሬ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ብላ የምትሰልስ ዬኔ ቅድስት ሀገር ባለ ህብረ ቀለም የጥበብ መቀነት ባለ ወርቅና ሰም ነበርሽ ለቃልሽ ሟች ሆነሽ ባለ ማህተም ቃል አለሽ ከሰማይ የእምነት መናገሻ ለልጆችሽ ጌጥ ነሽ ወርቅ ነሽ መካሻ ለወደዱሽ እናት ለጠሉሽ መዶሻ ሲነጋም ሲመሽም እንዲህ ባሞጋግስ ደርሶ ምን ጠቀመሽ ወልደሽ ያሳደግሽው ነክሶ እያቆሰለሽ ስጋሽን ጨርሶ በአጥንት እያቆመሽ    --እናማ ሀገሬ:- ሰው ሆኖ ተፈጥሮ ሰው መሆን ያቃተው ብዙ ነካሽ አለ በጀርባሽ ያዘልሽው #ታዲያ ምን ይሻላል ንገሪኝ ሀገሬ መላ ይኖርሽ እንደሁ ልምጣ ካለሽበት በፍጥነት በርሬ መልካሙን መመኘት ዘርቶም እኮ መቃም ሀገር ስትኖር ነው ተወልዶም የሚሳም ተስፋንም ለማንገስ ነፍስንም ለማከም ሰው ሰላም ሲሆን ነው ተኝቶም የሚያልም ንገሪኝ ሀገሬ መላ ካንቺ አይጠፋም ፀሎት,ስግደት,ዕንባ,ደምሽ ሁሉ ደርሶ ተሰምቶ እንደሆነ ከላይ ከአርያም እስቲ ልጠይቅሽ እውነት ምን ብትሆኝ ነው ችግርሽ የበዛው? ከሁሉ ተናንሰሽ ሀዘን የታቀፍሽው? ምን አይነት ምስጥር ነው ከአንች ዘንድ ያለው? ዞትር ማለቃቀስ ቅኝትሽ እሮሮ? ለመስማት የሚከብድ እጅጉን ለጆሮ? ምን ይሆን ምስጥርሽ ከእርሱ ዘንድ ያለሽ? ዛሬ ላይ እንደዚህ ፍፁም የከበደሽ? የእሳት ተራራ ካናት የተጫነሽ? ቀናም እንዳትይ ከብዶ ያጎበጠሽ? ወይስ እነደ አልማዙ ጠንክረሽ ልትቆሚ ይሆን የበዛብሽ መከራው ለሰሚ    #ይሁና:- ይህ ሁሉ መከራሽ ለድልሽ ከሆነ እኛም አይከፋንም ድሮም-ጨለማ ሳይጠራ ንጋት አይታለም! ሌቱም ካላለፈ ፀሀይም አትወጣም ፈታኝ በሌለበት ድል አድራጊ የለም ሞትም በሌለበት ትንሳኤም አይመጣም #ጊዴለም:-- እንደ ሰው ተቆጥረሽ ክብር እስኪሰጥሽ እንደ አልማዙ ነጥረሽ ውድ ሆነሽልን አለም እስኪመኝሽ እኛም አንተኛም ስላንች መማለድ ሁልጊዜ በስምሽ።🙏🙏🙏 ✍️በገዛኸኝ መስፍን ለጥበብ አፍቃሪያን ይህን መልዕክት በዉስጥ መስመር የላክልን ወንድማችን ምስጋናችን ከልብ ነው🙏 #ከወደዱት_ለወዳጅ_ዘመድዎ #share @ethio_ewuket Join&share 👉 @ethio_ewuket @ethio_ewuket @ethio_ewuket For any comment&question 👉 @e_t_l_bot