es
Feedback
𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐓𝐄𝐂𝐇

𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐓𝐄𝐂𝐇

Ir al canal en Telegram

👋 ሰላም እንኳን ወደ 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐓𝐄𝐂𝐇 በሰላም መጡ። ለማንኛዉም ጥያቄ አስተያየት እንዲሁም ማስታወቂያ ለማሰራት በዚ @zabm13 አናግሩኝ።

Mostrar más
3 842
Suscriptores
Sin datos24 horas
-137 días
-8630 días
Archivo de publicaciones
Notice On Telegram wallet:- today, the first promotion starts — 1,000,000 MON will be divided among 100 randomly selected winners who purchase $50 or more worth of MON no later than 23:59 UTC on 30 November. Each winner will receive 10,000 MON. The list of winners and the recording of the draw will be published in this channel on 5 December. We’ll also soon be sharing details of our Pre-Earn where you can earn up to 3% APY just by holding MON in Crypto Wallet ማስታወቂያ በቴሌግራም ዋሌት ዛሬ የመጀመሪያው የማስተዋወቂያ መርሃ ግብር ይጀምራል — በኅዳር 30 ቀን ከ23:59 ዩቲሲ (UTC) ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ $50 ወይም ከዚያ በላይ የሚያወጣ MON የገዙ 100 በዘፈቀደ የተመረጡ አሸናፊዎች 1,000,000 MON ይከፋፈላሉ። እያንዳንዱ አሸናፊ 10,000 MON ያገኛል። የአሸናፊዎች ዝርዝር እና የእጣ ማውጣት መርሃ ግብሩ ቅጂ በዚህ ቻናል ላይ በታኅሣሥ 5 ቀን ይፋ ይሆናል። በቅርቡ ደግሞ MONን በ Crypto Wallet ውስጥ በመያዝ ብቻ እስከ 3% APY (ዓመታዊ መቶኛ ትርፍ) ማግኘት የሚችሉበትን የቅድመ-ገቢ (Pre-Earn) ዝርዝሮችን እናጋራለን። በአጭሩ: * ማስተዋወቂያ: 1,000,000 MON ለ 100 አሸናፊዎች (እያንዳንዳቸው 10,000 MON) ይከፋፈላል። * የመግቢያ መስፈርት: በኅዳር 30 ቀን 23:59 UTC ድረስ $50 ወይም ከዚያ በላይ የሚያወጣ MON መግዛት። * የአሸናፊዎች ይፋ መሆን: ታኅሣሥ 5. * ሌላ ዜና: በቅርቡ እስከ 3% APY የሚያስገኝ የ Pre-Earn ዝርዝሮች ይለቀቃሉ። https://t.me/wallet/start?startapp=exchange-payCurrencyUSDT-receiveCurrencyMON-utm_srctg-utm_mdowned-utm_cpmonad-utm_cten24nov

ብዙወቻችን truecaller ስልካችን ላይ ጭነን ስንጠቀም ስልካችንን busy የሚያደርግ በመሆኑ አማራጭ ለምትፈልጉ በቴሌግራም ቦት መጠቀም ትችላላችሁ። የተደወለላችሁን ቁጥር Country code ጨምራችሁ ኮፒ አድርጋችሁ paste አድርጉለት። 👉( +25191156...... ) ከአፕሊኬሽኑ በተሻለ የተለያሉ አማራጭ ስሞችንን ያመጣልናል። ተጠቀሙበት! @TruecallerR0Bot @Abm_media_house

https://t.me/mad_ai_bot?start=ref489118004 start chatGpt በቴሌግራም መጠቀም ከፈለጋችሁ። በጣም ቀላል ነው ደግሞ

ትክክለኛ ያልሆኑ ወይም አክሳሪ የሆኑ ክሪብቶኮይን እንዴት መለየት እንችላለን 1) ፕሮጀክቱ ልክ እንደተጀመረ (Pre sale) የቅድሚያ ግዢ  እንድትገዙ አጥብቀው ይጠይቃሉ ። 2) ስለ ክሪብቶ እናስተምራለን  እውቀት አለን በሚሉ ሰዎች ወይም ተዋቂ ሰዎች ይዘዉ ይመጣሉ። 3) እራሱን የቻለ ብሎክቼይን አይኖራቸውም ብሎክቼይን ብለው የሚያሳያችሁ ይህን የቶን ብሎቼይን https://tonviewer.com/ ወይም የሶላና https://solscan.io/ አቲሪየም https://etherscan.io/ ብሎክቼይን  በነዚህ ላይ ተመርኩዘው የሚሰሩት ከዚህ ውጪ ምንም ነገር አታዩም ። 3) የራሳቸው መተግበሪያ ፕሌይስቶር ወይም አፕስቶር ላይ አይኖራቸው ። በተጨማሪም የራሳቸው የሆነ ፐብሊክ አድሬስ ወይም ሲድ አድሬስ የላቸውም ብዙን ጊዜ በዚህ የሚጀምሩ አድሬሶችን ነው የምታዩት (0x....), (U....) ,(2...) ,(6...) 4) ኮይናቸው ትልቅ ማርኬት ካፕ አንዳለውና ትልቅ ገንዘብ ይዘው እንደገቡ  ባለሃብቶችም አብረዋቸው አንደሆኑ አላሙዲም ወዘተ ከጎናቸው አንደቆመ ይነግራሉ ያሳያችኋል። ለምሳሌ ብንመለከት ቢትኮይን የማን እንደሆነ ማን አንደጀመረው ሃብታም ይሁን ችስታ የሚታወቅ ነገር የለም ነገር ግን የራሱ ፐብሊክ እና ፕራይቬት አድሬስ አለው ,መተግበሪያም አለው ,ብሎክቼይን,ሶርስኮድ በግልፅ የተቀመጠ ነው በላሃብት ነን ታዋቂ ነን  ብለው አልተናገሩም ተጠቀሙልን ብለው ህዝቡን አለመኑም አላስገደዱም። ስለሆነም ሁላችሁም ኢንቨስት የምታረጉትን ፕሮጀክት መርምሩ ጠይቁ ከአጣቢዎች እራሳችሁን ጠብቁ ። 👉 Abm

በአንድ ወቅት ከአለማችን ሀብታም ሰዎች አንድ የሆነው ''ቢል ጌትስ'' በአንዲት ጋዜጠኛ የስኬትህ ሚስጥር ምንድን ነዉ? የሚል ጥያቄ ይቀርብለታል። ~ እሱም የቼክ ደብተሩን ይሰጣትና ደስ ያለሽን ያህል ፃፊና ውሰጂ ይላታል። ~ እሷም እንደዛ ማለቴ አይደለም ጥያቄየን ላስተካክለው ብላ እዚህ ለመድረስ ትልቁ ሚስጥርህ ምንድን ነው አለቸው። ~ አሁንም በድጋሜ ቼኩን ሰጣትና የፈለግሽውን ያህል ገንዘብ ውሰጂ አላት፤ እሷ ግን አሁንም ጥያቄየን መልስልኝ አለችው። ~ እሱም ''ትልቁ የስኬቴ ሚስጥር እንዳንቺ ያገኘሁትን እድል ባለማባካኔ ነው'' በማለት መለሰላት። join እዚህ ጋ https://www.youtube.com/@abm_media_house

Emotion ማስተር ማድረግ በ ትሬዲንግ ዉስጥ ያለው ሚና ምንድነው?
ሁላችንም በተለያየ ምክንያት ስሜታችንን Trigger ለሚያደርጉ ነገሮች ልንጋለጥ እንችላለን፤ ከነዛም ነገሮች በዋነኝነት በከባዱ ያገኘነውን ገንዘብ የምናጣ ከመሰለን በከፍተኛ ሁኔታ ስሜታዊ እንሆናለን። በተለምዶ Emotion ውስጥ ስንሆን Decision making/ውሳኔ የመወሰን አቅማችን ይዳከማል ልክ በጫካ ውስጥ ሊያጠቃን እንደተዘጋጀ አውሬ እራሳችንን ከሱ ለማትረፍ በእውር ድንብር ለማምለጥ እንደምንሞክረው ነገር ግ ን ትንሽ ቆም ብለን ከዛ ነገር survive ልናደርግበት የምንችልበትን መንገዶች ልናስብ አይቻለንም ምክኛቱም በዛ ሰአት የሚሰራው የአእምሮ ክፍላችን ስራው survive ስለማድረግ እንጂ ውሳኔ ንለመወሰን አይደለም። በትሬዲንግም ተመሳሳይ ነው ማርኬቱን እንደ አንድ በጫካ ዉስጥ እንዳለ አውሬ ቁጠሩት ገንዘባችሁን አንድ ትልቅ ማርኬት ሊያሳጣችሁ እንደሆነ ስታስቡ ተረጋግቶ በማሰብ እና ሪስካችሁን ስለመቀነስ ሳይሆን በእውር ድንብር ገንዘባችሁን ለማዳን ትሯሯጣላቹ። ያው መጨረሻ ላይ ከናንተ አቅም በላይ በመሆኑ ገንዘባቹን ታጣላቹ። ለዛ ነው በ ዴሞ አካውንት አንደኛ ሆናቹ በሪል አካውንት ሁሌ ተሸናፊ ምትሆኑት ችግሩ ከምታውቁት እውቀት ሳይሆን ከእናንተ ነው። በዚህም ምክንያት ነው ሁሌ እራሳቹ ላይ ስሩ የሚባለው። መልካም ቀን ! ሌላኛው ቻናላችንን ይቀላቀሉ @abm_media_house

እመኑኝ እነዚህን ቪዲዮወች በቅደም ተከተል ከተመለከታችሁ ፡ ማንም ተቀናቃኝና ፉክክር የለለበትን የትርፍ አለም በቀላሉ ተቀላቅላችኋል።

ስኬታማ ትሬደር የሚያደርጉዎት ህጎች ህግ 1: ሁልጊዜ የንግድ እቅድ (Trading Plan) ይጠቀሙ። ምክንያቱም ማቀድ አለመቻል ማለት ለመውደቅ ማቀድ ማለት ነው! 📝 ህግ 2: ትሬዲንግን እንደ ንግድ ስራ ይቁጠሩት። ትርፍ እና ኪሳራ የንግዱ አካል ናቸው። ህግ 3: ቴክኖሎጂን ለጥቅምዎ ያውሉ። ሁልጊዜ ይማሩ እና ሁልጊዜ ያግኙ። ህግ 4: የንግድ ካፒታልዎን ይጠብቁ። ስለ ትርፍ ከማሰብዎ በፊት፣ ያለዎትን ገንዘብ ይጠብቁ። ህግ 5: የገበያ ተማሪ ይሁኑ። ገበያው በሚያስቡት መሰረት አይንቀሳቀስም። ገበያው በሚወስድዎት አቅጣጫ መሄድ አለብዎት። ህግ 6: ሊያጡት የሚችሉትን ያህል ብቻ አደጋ ይውሰዱ። ህግ 7: በእውነታዎች ላይ የተመሰረተ ዘዴ ያዳብሩ። ገበያው የእርስዎንና የእኔን ተስፋ ግድ አይሰጠውም። ህግ 8: ሁልጊዜ ስቶፕ ሎስ (Stop Loss) ይጠቀሙ። -5% ሁልጊዜ ከ -50% ይሻላል። ህግ 9: መቼ ትሬድ ማቆም እንዳለብዎ ይወቁ። አእምሮዎ በእርስዎ ቁጥጥር ስር በማይሆንበት ጊዜ ትሬድ አያድርጉ፣ እና በአንድ ቀን ውስጥ የተወሰነ መጠን ሲያጡ ትሬድ ማቆም። በሌላ ቀን ሁልጊዜ ታላቅ እድሎች ይኖራሉ። ህግ 10: ህግ 1-9ን መከተል አለብዎት።

ይነበብ
በትሬዲንግ አለም ላይ ምን ያህል ጊዜ win አደረጋችሁ የሚለው አይደለም ትልቁ ነገር። ምክንያቱም risk ካደረጋቹት በታች የሚሰጣቹ strategy ከሆነ የምትጠቀሙት አሁንም ገንዘብ ማጣታቹን ትቀጥላላቹ ማለት ነው። ነገር ግን ሎስ ሲያጋጥማቹ ከምታጡት, ፕሮፊት ስታደርጉ የምታገኙት ከበለጠ ገንዘብብ መስራት ወይም ማትረፍ ያስችላችኋል ማለት ነው። ያ የሚሆነው ደግሞ አሪፍ RISK:RIWARD ያለውን STRATIEGY ስትጠቀሙ ነው። ያን ስታደርጉ ሁሌ WIN ማድረግ አይጠበቅባችሁም። አስታውሱ አሪፍ win rate ስለሚሰጣቹ ብቻ ወይም በተደጋጋሚ win ስላደረጋቹ ብቻ እያተፋቹ ነው ማለት አደለም፣ ትርፍና ኪሳራራቹ የሚወሰነው RISK ካደረጋቹት ያገኛቹት ሲበልጥ ብቻ ነው፣ ስለኪህ አሪፍ የሆነ RISK TO RIWARD የሚሰጣቹ STRATEGY ላይ ማተኮሩ የበለጠ አስፈላጊ ነው። ሰላም ዋሉልኝ!

እስከ መቼ ሰላም ሰላም ቤተሰብ በዚህ ዘመን የመንግስት ሰራተኛ ሆኖ ደሞዙን አምኖ ወር እስከ ወር መጠበቅ የለም ፣ ነጋዴም ሆኖ ካሁን ካሁን ተወረስኩ ገበያ ጠፋ አልጠፋ እያለ መጨነቅ የለም.... ሌላውም እንደዛው ስራ ፈላጊም ስራ ፍለጋ ምን አንከራተተው? እኛጋ አሪፍ መላ አለለወት። እንደ ጀማሪ ይችን ቪዲዮ ጋበዝኳችሁ። https://youtu.be/28Y-7iZYP7M ከተመለከታችሁ በኋላ አስተያየታችሁን እፈልጋለሁ።

Ye 2022 ena 2021 group ያላችሁ በ 1600 ብር ገዛለው በዚ 𝐔𝐒𝐄𝐑𝐍𝐀𝐌𝐄 አናግሩ @Old21000 Ye 2022 ena 2021 group ያላችሁ በ 1600 ብር ገዛለው በዚ 𝐔𝐒𝐄𝐑𝐍𝐀𝐌𝐄 አናግሩ @Old21000

2024 JANUARY AND FEBRUARY የተከፈተ GROUP BE 600 BIRR EGZALEW በዚ @Old21000 𝐔𝐒𝐄𝐑𝐍𝐀𝐌𝐄 እናግሩኝ። 2023 የተከፈተ GROUP ካላችሁ በ 1300 BIRR እገዛለው በዚ @Old21000 𝐔𝐒𝐄𝐑𝐍𝐀𝐌𝐄 አናግሩ።

ስቶቻችሁ ናችሁ 📱FACEBOOK በመጠቀም ገንዘብ መስራት እንደሚቻል የምታውቁት? FACEBOOK በመጠቀም እንዴት አርጋችሁ ገንዘብ እንደምትሰሩ ሙሉ ማብራሪያ መረጃ POST አደርግላችዋለው ግን የናተን ፍላጎት በ REACTION ማየት አለብኝ ( ፍላጎታችሁን በ REACTION አሳዩኝ። SHARE 📱 @ETHIO_JOKER_TECH 📱 @ETHIO_JOKER_TECH

ከዚ ቡሀላ ይሄ CHANNEL CONNTANT ቀይሮል ከዚ ቡሀላ እዚ CHANNEL ላይ POST የሚደረገው የ TECHNOLOGY INFORMATION እና የ ONLINE WORK ነው በነዚ ዙርያ በደንብ የተረጋገጠ INFORMATION ይደርሳችዋል። በተጨማሪም 📱PAYPAL ACCOUNT25 ሰው በ GIVEAWAY መልክ እንዴት እንደታወጡ ሙሉ መረጃ እንነግራችዋለው። SHARE 📱 @ETHIO_JOKER_TECH 📱 @ETHIO_JOKER_TECH

🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: Football Gallery has created a Telegram Channel! Join for the best wallpapers on Telegram!
🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: Football Gallery has created a Telegram Channel! Join for the best wallpapers on Telegram!

Welcome to the Official Football Memes Telegram Channel. Join now for the latest Football Memes! 👇
Welcome to the Official Football Memes Telegram Channel. Join now for the latest Football Memes! 👇

Welcome to the Official Football Memes Telegram Channel. Join now for the latest Football Memes! 👇
Welcome to the Official Football Memes Telegram Channel. Join now for the latest Football Memes! 👇