cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ቄራ ሰላም መስጂድ kera Selam Mesjid

〰አህለን〰        ይህ የቄራ ሰላም መስጂድ ቻናል ነው 🔸ስለ መስጂዱ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች መረጃ 🔸መልዕክት አዘል አጫጭር ፅሁፎች 🔸የተለያዩ የድምፅና የምስል ፕሮግራሞች           💎ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን💎

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
770
Suscriptores
+224 horas
+27 días
+2630 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
🎈"ከዱንያ ትንሽ ነገር ብቻ ስትፈልግ የበለጠ ነፃነት እያገኘህ ትሄዳለህ"               💚ዑመር ኢብኑል ኸጣብ(ረ.ዐ) መልካም ቀን🌴
1793Loading...
02
አብሽር! ውዱ ወንድሜ! በቅርቡ ታገባና ሐዘንህ ይቀላል፤ ኢንሻ አላህ! ያላገባ ብቻ ላይክ ያርግ ያው ከ4በታች ያለም ያውነው
3135Loading...
03
አብሽር! ውዱ ወንድሜ! በቅርቡ ታገባና ሐዘንህ ይቀላል፤ ኢንሻ አላህ!
10Loading...
04
በዒዶች ወቅት ደስታን ይፋ ማድረግ ከዲን መገለጫዎች አንዱ ነው።
3383Loading...
05
🌙🌙ዒድ ሙባረክ🌙🌙 🌙تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال🌙 🌙እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል_ኣድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🌙 በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ እየተመኘን አላህ የ10ቱቀን ዙልሂጃ በረካ ከገጠማቸው የአላህ ምርጥ ባሮች ያድርገን ሁሌም በኢማን እና በአፊያ ጠብቆ እንዲያደርሳችሁ አላህን እንለምነዋለን። https://t.me/Qera_selam_mesjid
3804Loading...
06
🌙🌙ዒድ ሙባረክ🌙🌙 🌙تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال🌙 🌙እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል_ኣድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🌙 በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ እየተመኘን አላህ የ10ቱቀን ዙልሂጃ በረካ ከገጠማቸው የአላህ ምርጥ ባሮች ያድርገን ሁሌም በኢማን እና በአፊያ ጠብቆ እንዲያደርሳችሁ አላህን እንለምነዋለን።
11Loading...
07
🌙🌙ዒድ ሙባረክ🌙🌙 🌙تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال🌙 وعيد مبارك أعاده الله عليكم وأنتم في صحة وعافية وإيمان 🌙እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል_ኣድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🌙 በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ እየተመኘን አላህ የ10ቱቀን ዙልሂጃ በረካ ከገጠማቸው የአላህ ምርጥ ባሮች ያድርገን አሚን ሁሌም በኢማን እና በአፊያ ጠብቆ እንዲያደርሳችሁ አላህን እንለምነዋለን።   .            🌙عيد مبارك🌙 🌙EID MUBAREK🌙                 🌙ዒድ ሙባረክ🌙 🌠🌠🌠🌠🌠 🌠 🌠🌠🌠🌠🌠 🌠 🌠🌠🌠🌠🌠      🌠🌠🌠🌠🌠            🌠            🌠            🌠 🌠🌠🌠🌠🌠 🌠🌠🌠🌠🌠      🌠                 🌠      🌠                    🌠      🌠                       🌠      🌠                     🌠      🌠                 🌠 🌠🌠🌠🌠🌠   MUBAREK
11Loading...
08
ጸጥ ብለህ አትቀመጥ‼ ያለኸው እጅግ በጣም በላጭ በሆኑት የዱንያ ቀናት ውስጥ ነው። አላህን አውሳ! ሱብሐነ-ል'ሏህ ፣ አላሁ አክበር፣ ላ ኢላሃ ኢለ-ል'ሏህ… በል፣
4875Loading...
09
⚠️ለሚያልፍ በአል ትዳራችሁን አታደፍርሱ! ⭕️ኢስላማዊ በአላት እንደ ባህል ከመታሰባቸው የተነሳ፣ሰዎች "እኔ ከማን አንስ?" በሚል የፉክክር ስሜት፣ከአቅማቸው በላይ ሲፍጨረጨሩ ይታያል። ⭕️ይህ አስተሳሰብና ተግባር በትዳሮች ላይ ከፍተኛ ቀውስ እያስከተለ ይገኛል። ✅በአሉ የሁለቱም ጥንዶች እንጂ የአንዱ ብቻ ስላልሆነ፣ በመስማማትና አቅምን በማገናዘብ ማሳለፍ ተገቢ ነው። ⭕️በአሉ ራስን እንጂ የትዳር አጋርን የማይመለከት አይነት አድርጎ ማሰብ፣እንደቤት መኖር ሲቻል እንደጓደኛ ወይም እንደጎረቤት ለመኖር መጣር፣ ቢያቃውስ እንጂ አያስደሳም። ✅ዲናችንም ከአቅም በላይ አያስገድድም። https://t.me/terbiyeh
3490Loading...
10
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን የኡስታዝ አብዱልናስር አባት ወደ አኺራ የሄዱ ሲሆን ወደ 42አዳራሽ አካባቢ በሚገኘው የኡስታዝ መኖሪያ ቤት ታእዚያ መድረስ የምንችል መሆኑን አንገልፃለን።
7432Loading...
11
Media files
7272Loading...
12
የሐሳብ መድረክ 💬 https://t.me/+01D5gVgONq8yMjE8 " መብቷ ነው / መብቱ ነው ? " ምንድነው መብቱ ነው ? መብቷ ነው ? የሌላ ሰዎች ልጆች ሲሆኑ እንደፈለጉ ይሁኑ እድሜዋ/ው ነው ፤ መብቷ ነው / መብቱ ነው ... የእኛ ልጆች ሲሆን የምን መብት ነው ? ስነ-ስርአት ትያዝ / ይያዝ የሚል አመለካከት በማህበረሰባችን ውስጥ ትልቅ ቀውስ ይፈጥራል። የኛ ልጆች ሲሆኑ ወደ ቤተክርስቲያን / ወደ መስጂድ የሌሎች ሲሆኑ " እድሜያቸው ነው መብታቸው ነው የፈለጉበት ይሂዱ " ማለት ፤ አልፈ ሲልም ከነሱ ጋር ባልተገባ ቦታ ዝቅ ብሎ መለዋል ጉዳቱ የከፋ ነው። ሁሉም ነገር ገደብ ሲኖረው ጥሩ ነው። ዛሬ የፈለጉበት ይዋሉ የተባሉ ልጆች ነገ የኛንም ልጆች ይዘው እንደማይጠፉ ምን ያህል እርግጠኞች ነን ? ሁሉም ታዳጊ ልጆች ልጆቻችን ናቸው ብለን ወደ ጥሩ ቦታ እንምራቸው። ከተሳሳተ መንገዳቸው እናርማቸው። ነግበኔ ነው እንበል ! በናውስ (Nous) የሐሳብ መድረክ...እርሶም በውስጦ የሚመላለሰውን የሚናገሩበት ቦታ ያጡትን ጠቃሚ #ሐሳብ_ያጋሩ👇 https://t.me/+01D5gVgONq8yMjE8 @NousEthiopia
10Loading...
13
Media files
1 11211Loading...
14
🌼الله أكبر الله أكبر الله أكبر، لا إله إلا الله،  الله أكبر الله أكبر ولله الحمد🌴 🌼በነዚህ ውድ ቀናቶች በዋናነት ልንጠናከር የሚገባው ፈርድ ሶላቶች በጀመዓ በመስጂድ መስገድ ላይ ነው። ጌታችን አሏህ በሀዲሰል-ቁድሲይ ባረያዬ እሱ ላይ ግዴታ ካደረግኩበት ከሆነ ነገር የበለጠ በምንም ነገር ወደኔ አይቃረብም ብሏልና። ሶላት ሳንሰግድ የምንፆመው ፆምም ሆነ ሌላ የምንሰራው መልካም ስራ ዋጋ አይኖረውም። 🌺የዛሬው ጁሙዓ ልዩ ነው ተክቢሯና ሶላዋት እናብዛበት🌴 🌸ለይል|ፈጅር|ዊትር🌴 🌸الله أكبر الله أكبر الله أكبر، لا إله إلا الله،  الله أكبر الله أكبر ولله الحمد🌴 🌸صلوات ربي وسلامه عليه 🌴
8873Loading...
15
በሃገረ ሳዑዲ ዐረቢያ የወርሃ ዙል-ሒጃህ ጨረቃ ዛሬ ሐሙስ ስለታየች ነገ ጁሙዓህ ግንቦት 30, 2016 E.C. የዙል-ሒጃህ ወር የመጀመሪያው ቀን ይሆንና ወርቃማዎቹ የዙል-ሒጃህ 10 ቀናት ከነገ ይጀምራሉ። ስለሆነም ቅዳሜ ጁን 15, 2024 (ሰኔ 08, 2016 E.C.) የዕለተ ዐረፋህ ቀን ሲሆን እሁድ ጁን 16 (ሰኔ 09) ዒደ-ል-አዽሓህ ይሆናል። አላህ በሰላም ያድርሰን‼ እነዚህን ወርቃማ ቀናቶች በዒባዳህ ለማሳለፍ ከወዲሁ ዝግጅት አድርጉ። ቀናቶቹን ከምታሳልፉባቸው ዒባዳዎች መካከል፤ ጾም፣ ዚክር፣ ቁርኣን መቅራት፣ ሶደቃ፣ ለቻለ ሰው ሐጅና መሰል በጎ ተግባራትን ማከናወን ይገኙበታል። አላህ ያበርታን። ሌሎችንም አስታውሱ! The Dhul Hijjah Crescent was SIGHTED today, hence Dhul Hijah.1445 will begin tomorrow Friday, 7th June 2024. || t.me/MuradTadesse x.com/MuradTadesse fb.com/MuradTadesseOfficial fb.com/MuradTadesseOfficialPage tiktok.com/@MuradTadesse ummalife.com/MuradTadesse
3245Loading...
16
ቲቶሩም ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት ማለትም (ረቡዕ,ሀሙስ እና አርብ ከ10:30-12:30) እና ቅዳሜና እሁድ ደግሞ ከ2:30-6:30 ተመረጡ ዋና ዋና Subjectoch ለ8ኛ ክፍል ተፈታኞች የሚሰጥ ሲሆን ከዚህ በመቀጠል ለ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ተፈታኞች ከመጪው ቅዳሜና እሁድ ከ2:30-6:30 ድረስ ባለው ሰአት ዋና ዋና በተባሉና በተመረጡ Subjectoch ዘወትር ቅዳምና እሁድ እስከ ሰኔ 30 ድረስ የሚሰጥ ይሆናል::
10Loading...
17
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ የፕሮግራማችን ተከታታዮች! ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ለተወሰኑ ሳምንታት ከሀገር ውጭ ስለሆኑ ለመጪዎቹ ጥቂት ሳምንታት ሀሙስ ሀሙስ የሚሰጡ ፕሮግራሞች የማይኖሩን ሲሆን ሌሎች ከዙሁር ቡኋላ አንዲሁም ከመግሪብ እስከ ኢሻ የሚተላለፉ ሙሀደራዎች የሚቀጥሉ ይሆናል። أسعد الله حياتكم بكل خير‼
7090Loading...
18

300Loading...
19
Media files
9500Loading...
20
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አስደሳች ዜና ለክልላዊና ብሄራዊ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ ኢቅራ ቤተ-መፅሀፍ ለ8ኛ ክልላዊ እና ለ12ኛ ብሄራዊ ፈተና ተፈታኞች ይረዳል እና ያግዛል ያለው የቲቶር ፕሮግራም በብቁ መምህራን መስጠት ጀምሯል፡፡ ለበለጠ መረጃ ማስታወቂያውን ማንበብ ይቻላል!
9110Loading...
21
ማሻአላህ ቲቸር ነስረዲን በማስተማር ላይ ኢስላምን በተሰጠህ ኒእማ መርዳት እጅግ ወሳኝ ሀላፊነትን መወጣት እንደሆነ አይዘንጉ
8440Loading...
22
በቄራ ሰላም መስጂድ ኢቅራ ቤተ-መፅሀፍ ለ12ኛ ተፈታኞች በEnglish ት/ት በዛሬ እለት የተሰጠ ቲቶር
1 0161Loading...
23
በዚህ አመት ሐጅ ላልተሳካለት ~ ኢብኑ ረጀብ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ:– ★ በዐረፋ መቆም ላልቻለ ከአላህ ወሰኖች ዘንድ ይቁም። ★ በሙዝደሊፋ ማደር ላልቻለ ወደ አላህ ያቃርበው ዘንድ ለትእዛዙ ይደር። ★ ሀድዩን ሚና ላይ ማረድ ያልቻለ ከምኞቱ ይደርስ ዘንድ ስሜቱን ይረድ። ★እሩቅ በመሆኑ ቤቱ (በይተል ሐራም) መድረስ ያልቻለ የቤቱን ባለቤት ያስብ። ወደሱ ከደም ጋኑ የቀረበ ነውና።" (ለጧኢፉል መዓሪፍ: 633)
9393Loading...
24

25
መተበይ (ego) ….. ዛሬ ላይ እጅግ ከተበተቡን በሽታዎች መካከል ለራስ የሚሰጥ አጓጉል ቦታ ኣንዱ ነው፡፡ ዕውነት ነው ሰው ራሱን ከማንም በላይ ይወዳል፡፡ ለዛም ነው ነገ በትንሳኤ ቀን ወንድም ከወንድሙ ከእናቱና ከአባቱ እንዲኹም ከባለቤቱ የሚሸሸው፡፡ ምድር ላይ ግን አንድ ሙስሊም የመተበይ ችግር ውስጥ እንዲኖር ኢስላም በቀጥታም በተዘዋዋሪም ይከለክላል፡፡ የስነ-ልቦና ልሒቃን አንድ ሰው ለራሱ እጅግ ትልቅ ቦታ የመስጠት ችግር ውስጥ ከወደቀ (ego problem) የሚያሳያቸው ምልክቶች እንዳሉ ይገራሉ፡፡ ለአብነት ያህል እነዚህን መጥቀስ ይቻላል፡፡ 1ኛ) ትችትን አለማስተናገድ (inability to accept criticism) ……. በግዙፍ የመተበይ ችግር ውስጥ ያሉ ግለሰቦች በነሱ ላይ ለሚነሱ ትችቶች ምንም ዓይነት ቦታ የላቸውም፡፡ ትችቶቹ ተገቢና ከራሳቸው ክፍተት የመነጩ እንኳ ቢኾኑ ለራሳቸው ምክንያት ከመስጠትና ተቺዎቹን በሌላ አግጣጫ ከመመልከት በዘለለ ትችቶቹን እንደ መልካም ግብዓት መጠቀም አይፈልጉም፡፡ ወዳጄ ልብ ይበሉ! ትችት በተለይ ደግሞ በትክክል ላለና ለተፈጠረ ስህተት ሲኾን ከተቺው በኩል የሚለገስ ስጦታ ነው፡፡ ኸሊፋው ዑመር (ረ.ዐ.) “ ነውሬን እንደ ስጦታ የለገሰኝ ሰው ኣላህ ይዘንለት” ይል እንደነበረ ያስታውሷል፡፡ ፈለጎቻችን ሰለፎች ክፍተቶቻቸው ሲነገራቸው እንደ ስጦታ ይቆጥሩት እንደነበር ላነበበ፣ ዛሬ እኛ ምን ኾነን ነው በዚህ ልክ ራሳችንን ፍጹማን ያደረግነው? ማለቱ አይቀርም፡፡ ልቦና ካለው፡፡ በግሌ እምነት ከሌላቸው አውሮጳውያን የተማርኹት የኾነ ፕረዘንቴሽን ቢቀርብና በዛ ላይ ሒስ (ኮሜንት) ቢሰጥ ምንም እንኳ የተሰጠው ሒስ አግባብነት እንኳ ባይኖረው በተሰጠው ሒስ ላይ መልስ አይሰጡም፤ተማሪዎችም መልስ እንዳይሰጡ ይከለክላሉ፡፡ 2ኛ) ቦታ መፈለግ (validation) …. ግዙፍ መተበይ ውስጥ ያሉ ኣካላት በሚፈጽሟቸው እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ውስጥ ዋጋ ማውጣትን ይፈልጋሉ፡፡ ሰዎች በየትኛውም ስሌት ለነርሱ ቦታ እንዲሰጡ ለማድረግ ስራዎቻቸውን አጉልተው ማሳየት ይፈልጋሉ፡፡ የዕውቅና አባዜ ውስጥ ስለሚቆዩ ምኞታቸውን የሚያመክን የትኛውንም ሐሳብ መስማት አይፈልጉም፡፡ ይልቁንም በቆሙበት ኮረብታ ላይ ኹሉ ማንነታቸውን ማወጅ ይፈልጋሉ፡፡ ሰለፎቻችን ራሳቸውን ይደብቁ እንደ ነበር ታሪኮቻቸው ዛሬም ሕያው ኾነው ይናገራሉ፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ ከሰሞኑን ሰሒሕ ሙስሊም ላይ ያለ ኣንድ ድንቅ ታሪክ በድምጽ ይዤ እቀርባለኹ፡፡ ኢንሻኣላህ!!! 3ኛ) የመወደድ አባዜ (Grandiosity) …. የክፉ መተበይ ባለቤቶች ሰው ኹሉ በሚሰሩት ነገር ሊወዳቸው እንደሚገባ ያምናሉ፡፡ እነሱ የሰሩትን ሰው ኹሉ እንዲያይና እንዲስማማባት ይፈልጋሉ፡፡ አቤት ምን ዓይነት በሽታ ነው ጃል!? ነብያት እንኳ በኹሉም ሰው ዘንድ አልተወደዱም፤ በሕዝቦቻቸው የተገደሉም አሉ፡፡ ላይ ከጠቀስናቸው መገለጫዎች ኹሉ ይህ ሶስተኛው በሽታ እጅግ አደገኛ እንደኾነ ማስተዋል ያሻል፡፡ ምክንያቱም እነዚህ ሰዎች በሌሎች እምብዛም ተቀባይነትን ካጡ ራሳቸውን እስከማጥፋት ይደርሳሉና፡፡ ….. ወዳጄ ከዘረዝርናቸው ሶስት መሰረታዊ ችግሮች ምን ያሕሉ በኔ ላይ አለ የሚለውን ለርሶ ተውኹ፡፡ ቸር እንሰንብት!!! https://t.me/E_M_ahmoud
4360Loading...
26
Media files
6242Loading...
27
Media files
10Loading...
28
ነገን ማሥቀደም.m4a
6262Loading...
29
ማሳሰቢያ :- 1, ተማሪዎች ወደ ቲቶር ሲመጡ ማስታወሻ ደብተርና እስክሪፕቶ መያዝ 2,  ተማሪዎች ከቲቶሩ በፊት ዘወትር ከሰኞ- አርብ ከ10:00-12:00 ቤተ-መፅሀፍ መጥቶ መመዝገብ 3, በቲቶሩ እለት በጊዜና በሰአቱ ቦታው መገኘት
6681Loading...
30
Media files
7371Loading...
31
Media files
5361Loading...
32
''እኔ ለመስጅዴ ፅዳትና ውበት ባለቤት ነኝ'' በሚል የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ በዛሬው ቀን ግንቦት 18/2016 ዓ/ል ከፈጅር ሰላት በኋላ በዳሩ ሰላም ዳዕዋ ተቋም አስተባባሪነት የመስጅዱን ግቢ የማፅዳት ስራ ተከናውኗል። ይህንንም የፅዳት ዘመቻ በየወሩ ለማስቀጠል ተቋሙ ስራውን በዛሬው እለት ጀምሯል። ስለሆነም የመስጅዱን ውስጣዊና ውጫዊ ፅዳቱን ለማስቀጠል ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል እንዲሳተፍ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ግንቦት 18/2016 ዓ/ል ዳሩ ሰላም ዳዕዋ ተቋም ቄራ ሰላም መስጅድ
7300Loading...
33
ቀብር ዝዋይ ከተማ ላይ የሚሆን ሲሆን መሄድ የምንችል ስዎች በጊዜ ብንነሳ
6561Loading...
34
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን የወንድማችን ሙባረክ ኽይሩ ወይም የዳሩሰላም የዳእዋ አስተባባሪ (አስተዋዋቂ) እናት ለተከታታይ ወራት በህክምና ሲረዱ ቆይተው ወደ አኺራ ሂደዋል
7203Loading...
35
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን የወንድማችን ሙባረክ ኸይሩ እናት ወደ አኺራ ሂደዋል
10Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
🎈"ከዱንያ ትንሽ ነገር ብቻ ስትፈልግ የበለጠ ነፃነት እያገኘህ ትሄዳለህ"               💚ዑመር ኢብኑል ኸጣብ(ረ.ዐ) መልካም ቀን🌴
Mostrar todo...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
አብሽር! ውዱ ወንድሜ! በቅርቡ ታገባና ሐዘንህ ይቀላል፤ ኢንሻ አላህ! ያላገባ ብቻ ላይክ ያርግ ያው ከ4በታች ያለም ያውነው
Mostrar todo...
👍 16👎 2
Photo unavailableShow in Telegram
አብሽር! ውዱ ወንድሜ! በቅርቡ ታገባና ሐዘንህ ይቀላል፤ ኢንሻ አላህ!
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
በዒዶች ወቅት ደስታን ይፋ ማድረግ ከዲን መገለጫዎች አንዱ ነው።
Mostrar todo...
🌙🌙ዒድ ሙባረክ🌙🌙 🌙تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال🌙 🌙እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል_ኣድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🌙 በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ እየተመኘን አላህ የ10ቱቀን ዙልሂጃ በረካ ከገጠማቸው የአላህ ምርጥ ባሮች ያድርገን ሁሌም በኢማን እና በአፊያ ጠብቆ እንዲያደርሳችሁ አላህን እንለምነዋለን። https://t.me/Qera_selam_mesjid
Mostrar todo...
ቄራ ሰላም መስጂድ kera Selam Mesjid

〰አህለን〰        ይህ የቄራ ሰላም መስጂድ ቻናል ነው 🔸ስለ መስጂዱ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች መረጃ 🔸መልዕክት አዘል አጫጭር ፅሁፎች 🔸የተለያዩ የድምፅና የምስል ፕሮግራሞች           💎ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን💎

👍 1
🌙🌙ዒድ ሙባረክ🌙🌙 🌙تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال🌙 🌙እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል_ኣድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🌙 በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ እየተመኘን አላህ የ10ቱቀን ዙልሂጃ በረካ ከገጠማቸው የአላህ ምርጥ ባሮች ያድርገን ሁሌም በኢማን እና በአፊያ ጠብቆ እንዲያደርሳችሁ አላህን እንለምነዋለን።
Mostrar todo...
🌙🌙ዒድ ሙባረክ🌙🌙 🌙تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال🌙 وعيد مبارك أعاده الله عليكم وأنتم في صحة وعافية وإيمان 🌙እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል_ኣድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🌙 በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ እየተመኘን አላህ የ10ቱቀን ዙልሂጃ በረካ ከገጠማቸው የአላህ ምርጥ ባሮች ያድርገን አሚን ሁሌም በኢማን እና በአፊያ ጠብቆ እንዲያደርሳችሁ አላህን እንለምነዋለን።   .            🌙عيد مبارك🌙 🌙EID MUBAREK🌙                 🌙ዒድ ሙባረክ🌙 🌠🌠🌠🌠🌠 🌠 🌠🌠🌠🌠🌠 🌠 🌠🌠🌠🌠🌠      🌠🌠🌠🌠🌠            🌠            🌠            🌠 🌠🌠🌠🌠🌠 🌠🌠🌠🌠🌠      🌠                 🌠      🌠                    🌠      🌠                       🌠      🌠                     🌠      🌠                 🌠 🌠🌠🌠🌠🌠   MUBAREK
Mostrar todo...
አንድነት በተውሂድ ብቻ ነው

ዛሬ ቀን ሀይማኖታችሁን ሞላሁላቺሁ በናንተምላይ ፀጋየን ዋልኩላቺሁ ከሀይማኖትም እስልምናን ወደድኩላቺሁ(ሱረቱልማኢዳሕ:3) የዚህ ቻናል አላማ ሙሥሊሙን ኡማ ሀቅማቺ በቻለው ኢሥላምን ለማስገንዘብና ሙሥሊሙ አላማው ዱኒያ እሚቀር ስራ ሳይሆን አሄራ እሚሻገርን ስራ እንዲሰራ ሰበብ ለመሆንነው። ቻናላቺንን ይቀላቀሉ ሼርያድርጉ👉

https://t.me/toyba99

ለሀሣብና አሥተያየት👇 👉 @Toyba55

Photo unavailableShow in Telegram
ጸጥ ብለህ አትቀመጥ‼ ያለኸው እጅግ በጣም በላጭ በሆኑት የዱንያ ቀናት ውስጥ ነው። አላህን አውሳ! ሱብሐነ-ል'ሏህ ፣ አላሁ አክበር፣ ላ ኢላሃ ኢለ-ል'ሏህ… በል፣
Mostrar todo...
👍 5
⚠️ለሚያልፍ በአል ትዳራችሁን አታደፍርሱ! ⭕️ኢስላማዊ በአላት እንደ ባህል ከመታሰባቸው የተነሳ፣ሰዎች "እኔ ከማን አንስ?" በሚል የፉክክር ስሜት፣ከአቅማቸው በላይ ሲፍጨረጨሩ ይታያል። ⭕️ይህ አስተሳሰብና ተግባር በትዳሮች ላይ ከፍተኛ ቀውስ እያስከተለ ይገኛል። ✅በአሉ የሁለቱም ጥንዶች እንጂ የአንዱ ብቻ ስላልሆነ፣ በመስማማትና አቅምን በማገናዘብ ማሳለፍ ተገቢ ነው። ⭕️በአሉ ራስን እንጂ የትዳር አጋርን የማይመለከት አይነት አድርጎ ማሰብ፣እንደቤት መኖር ሲቻል እንደጓደኛ ወይም እንደጎረቤት ለመኖር መጣር፣ ቢያቃውስ እንጂ አያስደሳም። ✅ዲናችንም ከአቅም በላይ አያስገድድም። https://t.me/terbiyeh
Mostrar todo...
የልብ ስንቆች

ይህ ግሩፕ ስለ ልጆች አስተዳደግ አስተማሪ የሆኑ አጫጭር መልዕክቶች፣የተለያዩ ስልጠናዎች፣ቂርኣቶች፣ሙሃደራዎች እና ኹጥባዎች የሚተላለፉበት ግሩፕ ነው።

👍 5
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን የኡስታዝ አብዱልናስር አባት ወደ አኺራ የሄዱ ሲሆን ወደ 42አዳራሽ አካባቢ በሚገኘው የኡስታዝ መኖሪያ ቤት ታእዚያ መድረስ የምንችል መሆኑን አንገልፃለን።
Mostrar todo...
👍 5