🌷ﺃﻫﻞُ ﺍﻟﺴﻌﺎﺩﺓِ ﻫُﻢ أﻫﻞُ ﺍﻟﺘﻮحيد🌷
ይህ ቻናል ቁርኣንና ሀድስን፣ [በሰለፎች አረዳድ] እንዲሁም የሰለፎች ንግግርና ምክሮችን እና የታማኝ የሱና ዑለማዎች አስተምሮቶች ፈታዋወች ሙሐደራዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ይ ቀ ላ ቀ ሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Mostrar más5 559
Suscriptores
+29324 horas
+4267 días
+39930 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Repost from አህመድ ፈንታቢል
00:55
Video unavailableShow in Telegram
የሌላ እምነት ተከታይ የሆኑ ሁለት ባል እና ሚስት እስልምናን ቢቀበሉ ኒካሁን እንዳድስ ማሰር አለባቸዉን??
መልስ
ሁለታቸዉም ወደ ኢስላም ከገቡ በኒካሀቸዉ ላይ ይቀጥላሉ
በነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ዘመን ሙሽሪኮች ያሰልሙ ነበር ኒካሁን መድገም(ማደስ) አያዛቸዉም ነበር
በኒካሀቸዉ ያፀኑ ነበር
ነገር ግን
ባል እስልምናን ተቀበለ ሚስት ከኢዳ እስከምትወጣ ድረስ ዘገየች ይሄ ከሆነ አድስ ኒካህ ማሰር ግዴታ ይሆናል
አንዳቸዉ አሠለመ ከዚያ ኢዳ ላይ አንዳቸዉ ካሰለሙ ኒካሁ ባለበት (ይቀራል)ይቀጥላል
አድስ ኒካህ አያስፈልግም
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
1.29 MB
00:10
Video unavailableShow in Telegram
◼️በሁሉ ነገርህ ላይ ታጋሽ ሁን‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💦ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
✅ አብዘሀኛው በሰውነታችንም ሆነ በቀልባችን ላይ ለሚገኙ አካላዊም ሆነ መንፈሳዊ በሽታዎች የመፈጠር ሰበብ ትእግስት (ሶብር) ማጣት ነው።
📜زاد الـمعاد ٣٠٦/٤
https://t.me/Al_Assery
8.70 KB
Repost from قُناة السُّنَّة النّبويّة (የነብያቶች መንገድ)
Photo unavailableShow in Telegram
የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ከሰላምታ በፊት በወሬ ለጀመረ ሰው አትመልሱለት ብለዋል።
https://t.me/firsttewhid5550
https://t.me/firsttewhid5550
00:56
Video unavailableShow in Telegram
የቁአን አያው እየሞላችሁ
📖🎧👀
¶https://t.me/Umu_Meryem_Bint_Ahmed
ይቀጥል ያላችሁ ኑ ማ
3.96 MB
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.