የሀድራው ዙመር
Ir al canal en Telegram
እኛም በቻልነው ለሰዎች ሀቅን ለማድረስ ይሄን ቻናል ከፍተናል ምክንያቱም ኡለማዎች እንዲህ ይላሉ ሀቅን የያዙ ሰዎች ዝም ሲሉ ባጢልን የያዙ ሰዎች ሀቅ ላይ ያሉ ይመስላቸዋል። ሼርርርርርርርርርርርርር t.me/tekiyu05
Mostrar más1 532
Suscriptores
-324 horas
+67 días
+3830 días
Archivo de publicaciones
1 532
مَتْنُ صُغْرَى الصُّغْرَى
🟢 ክፍል 3⃣
♻️ አቅራቢ ኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ حفظه الله تعالى
🎶 በኦዲዮ ብቻ
🌐 PDF ለማግኘት ⤵️
https://t.me/tekiyu05/4023
1 532
አዲስ ኪታብ
♻️ አልወጂዝ ፊ ኢልሚል ሃል
🌐 ክፍል 3️⃣
🎶 ኢብኑ ናፊዕ حفظه الله تعالى
ከ3_4ት ገፅ
PDF ከፈለጉ⤵️
https://t.me/tekiyu05/4020
1 532
#لا_تنسوا_الصلاة_على_سيد_المرسلين_في_هذا_اليوم_العظيم
😘ﻗﺎﻝ ﺭﺳﻮﻝ ﺻﻠّﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠّﻢ : «ﻣَﻦْ ﺻَﻠَّﻰٰ ﻋَﻠَﻲَّ ﻳَﻮْﻡَ ﺍﻟْﺠُﻤُﻌَﺔِ ﺛَﻤَﺎﻧِﻴﻦَ ﻣَﺮَّﺓً ﻏﻔﺮ ﺍﻟﻠﻪ ﻟَﻪُ ﺫُﻧُﻮﺏَ ﺛَﻤَﺎﻧِﻴﻦَ ﻋَﺎﻣًﺎ،
✍️ረሱል በሀዲሳቸው እንዲህ አሉ"ጁመዓ ከአሱር በኃላ 80 ግዜ ሶለዋት በኔ ላይ ያወረደ የ80 አመት ወንጀሉ ይማርለታል።
ﻗﻴﻞ ﻳﺎ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﻛﻴﻒ ﺍﻟﺼّﻼﺓ ﻋﻠﻴﻚ
✍️ ከዛም ጠየቁ ሶሀቦች እንዴት እያልን ነው ባንቱ ላይ ሶለዋት የምናወርደው?
، ﻗﺎﻝ : ﺗﻘﻮل⬅️ ﺍﻟﻠﻬﻢّ ﺻﻞِّ ﻋﻠﻰ ﻣﺤﻤّﺪ ﻋَﺒْﺪِﻙَ ﻭﻧَﺒِﻴِّﻚَ ﻭﺭﺳﻮﻟِﻚَ ﺍﻟﻨﺒﻲِّ ﺍﻷمي" . ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺍﻟﺪﺍﺭﻗﻄﻨﻲ، ﻭﻗﺎﻝ ﻋﻨﻪ ﺍﺑﻦ ﺍﻟﻨﻌﻤﺎﻥ ﺣﺪﻳﺚ ﺣﺴﻦ .
ከዛም ረሱል እንደዚህ በሉ አሉ👇
😘አሏሁመ ሶሊ ዐላ ሙሐመዲን ዐብዲከ ወነቢይከ ወረሱሊከ አን-ነቢይል ኡምሚይ "
😘ይህንንም ሀዲስ ዳሩል ቁጥኒይ ዘግበውታል
📿📿📿📿📿📿📿📿📿📿
❣❣❣❣❣
اللهمّ صلِّ على سيدِنَا محمّدٍ طِبِّ القلوبِ ودوائِهَا وعافيةِ الأبدانِ وشفائِهَا ونورِ الأبصارِ وضيائِهَا وعلى ءالِهِ وصحبِه وسلِّم
❣❣❣❣❣
اللهمَّ صَلِ وسَلِّمْ وَبارِكْ على سيِّدِنا محمَّدٍ وعلى ءَالِهِ وصَحْبِهِ الطَّيِّبِينَ الطَّاهِرينَ ومَنْ تَبِعَهُمْ بِإحْسانٍ إلى يَوْمِ الدِّينِ
https://t.me/tekiyu05
1 532
🔷 ርዕስ ፦የሙስሊሞች ኢስተቃማ
በኸሚስ ፕሮግራማችን የተሰጠ
ልዩ ደርስ 🧏♀🧏♀🧏♀
🔵 አድራሻ "ሀድሙ ጀማዐቲል ወሀቢያ"
የኢሞ ላይቭ ግሩፕ
⏰ ሰዓት: ከምሽቱ 3 : 30
🟢 በሸይኽ ዑስማን አህመድ /حفظه الله تعالى/
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | https://t.me/tekiyu05
1 532
💫መውላና ሸይኽ ኡመር ኢማም حفظه الله تعالى የተናገሩት ወርቃማ ንግግር👌💫
የፍቅርን ፍሬ መብላት የሚቻለው የመከራን አቀበት ከወጡ በኋላ ነው ምንጭ (ሙሀመድ አህመዴ) ብለው ንግግራቸውን ጀመሩ በማስከተልም የኢልምን ጥቅምና አምስተኛ መሆን እንደሌለብን አስገንዝበው የረሱላችንን (ﷺ) ሀዲስ ጠቀሱና ዙሩን አጓጊ አደረጉት እውቀት ሲኖረን (حدث) ሀደስና ሀዲሱን(حديث) እንለያለን እውቀት ካለን (ويلي) ወይልዩንና ወልዩን (ولي) እንለያለን እውቀት ከሌለን ፍሬን እንደበጠሰ መኪና ከፊቱ ያገኘውን እየደረማመሰ ሌሎችንም የውድመት መንስኤ ሁኖ ለራሱም የከፋ ቦታ ይወድቃል ብለው ማንን መከተል እንዳለብንና የኢልምን ጥቅም አስገንዝበውን ንግግራቸውን ቋጩ አላህ እድሜና ጤና ሰጥቶልን ከበረካቸው ማዕድ ያቋድሰን🤲
ማንኛውንም የሙስሊሙን ሚዲያዎች በማጠናከር ከጎናቸው እንቁም የኢልምን አንገብጋቢነትና ወቅቱን ተገንዝበን በየሙስሊሙ ሚዲያ የሚሰጡ የተለያዩ ኩቱቦችን ጠንክረን በመከታተል አውቀን ለሌሎችም የማወቅ ሰበብ ለመሆን ራሳችንን ዝግጁ እናድርግ በዚህ አስፈሪ ዘመን አሊም ዝቅ ጃሂልና ካዝናው ያበጠ ከፍ ተደርጎ በሚታይበት ዘመን ብቸኛ አላህ ጋር መቃረቢያ የመዳኛ መንገድ ኢልም ብቻ ነው የኡለሞቻችንን መንገድ ለማስቀጠል ባዘዙን ለመታዘዝ በኢልም ለመታነፅ ለዚህ ሁላችንም ዝግጁ ነን ሀሳባችሁን በላይክ ግለፁልን።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | https://t.me/tekiyu05
1 532
مَتْنُ صُغْرَى الصُّغْرَى
🟢 ክፍል 2⃣
♻️ አቅራቢ ኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ حفظه الله تعالى
🎶 በኦዲዮ ብቻ
🌐 PDF ለማግኘት ⤵️
https://t.me/tekiyu05/4023
1 532
ትልቁ ሰው ያቺን እንደ አይንዎ ብሌን ሚሳሱላትን ልጅዎን ሲመክሩ ተከተዩን ይላሉ اللهم صل على محمد👇👇
#አንቺ የምወድሽ ልጄ ሆይ አሉ አንዲት ሴት ባሏ ከሄደበት ሲመለስ እንዳው ምን አሏህ ሻብኝ ብላ እያማረረች ሳይሆን በጥሩ ኒያ ቤቷን አፅድታ ሚያርፍበትን ቦታ አሰማምራ ፏ ብላ ናፍቃ አትጠብቀውም አሏህ የጀነትን በር ከፍቶ ቀብሯን ከእባብና ጊንጥ ከትላትል ያፀዳው ረውضቱን ሚሪያضል ጀና ያደረገላት ቢሆንጂ
ሰዪዲ እቺ ሷሊሀ ሴት አሉ በቀብር ጨለማ እንዳትሰቃይ 60መብራት ነው በዙሪያው የሚያደርግላት የሷ ቀብር ያበራል😍 በዚ መች በቃ የቀብር ጭርታ እንዳያገኛት በየቀኑ ሀድያ እየያዙ 60 መላኢካ ሚዘይራት ይመደብላታል ሱብሀነሏህ የማያልቅበት ጌታ ለዚች እድለኛ ሴት ቀብሯንም መደል በሶር ያዕኒ እስከ እይታዋ መጨረሻ ያሰፋላታል አሉ ﷺ ሙተዘዊጃ እንስት ሆይ መልካም እድል💚💚💚
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | https://t.me/tekiyu05
1 532
አዲስ ኪታብ
♻️ አልወጂዝ ፊ ኢልሚል ሃል
🌐 ክፍል 2⃣
🎶 ኢብኑ ናፊዕ حفظه الله تعالى
ከ2_3ት ገፅ
PDF ከፈለጉ⤵️
https://t.me/tekiyu05/4020
1 532
قالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ :- "مَنْ كانَ يُؤمِنُ بااللهِ واليَوْمِ الآخرِ فَليَقُلْ خَيْرًا أوْ ليَصمُت." رواه البخاري.
ረሱል ﷺ እንዲህ አሉ:- "በአላህ እና በመጨረሻ ቀን (በቂያማ) ያመነ ሰው መልካም ይናገር ወይ ዝም ይበል" አሉ።
https://t.me/tekiyu05
1 532
مَتْنُ صُغْرَى الصُّغْرَى
🟢 ክፍል 1⃣
♻️ አቅራቢ ኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ حفظه الله تعالى
🎶 በኦዲዮ ብቻ
🌐 PDF ለማግኘት ⤵️
https://t.me/tekiyu05/4023
1 532
🔵 إِعْلانٌ 🔵
📚 مَتْنُ صُغْرَى الصُّغْرَى
لِلْإِمَامِ الْعَلَّامَةِ مُحَمَّدِ بْنِ يُوسُفَ السُّنُّوسِيِّ رَحِمَهُ اللَّهُ
يَسُرُّنَا أَنْ نُعْلِنَ عَنْ قُرْبِ بَدْءِ الدَّرْسِ، وَشَرْحِ الْمَتْنِ بِأُسْلُوبٍ وَاضِحٍ وَمُيَسَّرٍ.
🎙️ بِصَوْتِ أَبِي عَبْدِ اللَّهِ الأُسْتَاذِ حَبِيبِ نُورٍ حَبِيبٍ
📖 فَاسْتَعِدُّوا، وَالْبِدَايَةُ قَرِيبًا إِنْ شَاءَ اللَّهُ
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | https://t.me/selewatalykum
1 532
ኢልምን ከማን እንደምንወስድ ጥንቃቄ እናድርግ
አሁን ላይ አዋቂ ሳይሆን አዋቂነኝ ባዩ በዝቷል ጥምጣም ጠምጥሞ እያኸራበጠ ኹጥባ ስላደረገ ኢልም ከሱ እንውሰድ ብለን እንዳንከስር።
قال الحافظ أبو بكرٍ الخطيب البغداديُّ أحد كبار المحدِّثين: لا يُؤخَذُ العِلمُ إلّا مِن أفْواهِ العُلَمَاءِ "
ኢልም ከኡለሞች አንደበት እንጂ አይወሰድም።
ዲናዊ እውቀትን ከታማኝና ከአዋቂ መማር አለብን እሱም በዚህ መልኩ የወሰደው ሆኖ ከአትባኡ ታብዕዬች፣ ከታብዕዬች ከሱሀቦች ከረሱል ﷺ የሚደርስ መሆን አለበት።
ዲናዊ እውቀትን ስንወስድ የምንማርበትን ሰው መምረጥ አለብን አንድ ሰው ስለጤና ዶክተርን ላማክር ብሎ ዶክተርን ነዉ የሚጠይቀው ስለጤና የማያውቅን ቢጠይቅ እውቀቱ ስለሌለው አደጋላይ እንዳይጥለው ይፈራል። ስለጤና ለማወቅ የጤና ባለሞያ እንደሚያስፈልገው ሁሉ ለኢልምም አዋቂ ያስፈልገዋል። አላዋቂ ጋር እውቀትን ልትፈልግ ብትሞክር አደጋው የከፋ ነው ዱንያና አኺራህን ነውና የሚያጠፋብህ ተጠንቀቅ!!
قال مُحَمّدُ بن سيرين الَّذي هُوَ مِن كِبَار التّابِعِين:"إنَّ هَذَا العِلمَ دينُ فَانظُرُوا عَمَّن تَأخُذُونَ دِينكُم
ሙሀመድ ኢብኑሲሪን እንዲህ አሉ
ዲናዊ እውቀትን ከማን እንደምትወስዱ ጥንቃቄ አድርጉ።
አሏህ سبحانه وتعالى ከጅህልና ጨለማ ጠብቆ የእዉቀትን ብርሃን ይወፍቀን ይጨምርልንም ربى زدنى علما🤲
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | https://t.me/selewatalykum
1 532
አዲስ ኪታብ
♻️ አልወጂዝ ፊ ኢልሚል ሃል
🌐 ክፍል 1⃣
🎶 ኢብኑ ናፊዕ حفظه الله تعالى
ከ1_2ት ገፅ
PDF ከፈለጉ⤵️
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | https://t.me/tekiyu05/4020
1 532
ቁጣ እንዲቆጣጠረን አንፍቀድለት
አንቆጣ ቁጣ ከሸይጧን ነው ቁጣውን እማይውጥ ሰዉ ቁጣው ከብዙ መንገድ ያስተዋል የተወገዘ ተግባር ላይ ይጥለዋል الله سبحانه وتعالى ቁጣቸውን ዋጥ የሚያደርጉ ሰዎችን አወድሷል፦
وَقَدْ مَدَحَ اللهُ مَنْ يَكْظِمُ الْغَيْظَ أَي يَبْلَعُهُ فَلَا يَنْقَادُ لِغَضَبِهِ وَلَا يَنْتَقِمُ، فَقَالَ عَزَّ مِنْ قَائِلٍ: ﴿وَالْكَاظِمِينَ الْغَيْظَ وَالْعَافِينَ عَنِ النَّاسِ وَاللهُ يُحِبُّ الْمُحْسِنِينَ﴾.
ረሱላችን ﷺ የተቆጣ ሰው መጠቀም ያለበትን መድሀኒት ሲነግሩን እንዲህ ይላሉ፦
وَمِنْ عِلَاجِ الْغَضَبِ أَنْ يَتَوَضَّأَ، فَقَدْ قَالَ النَّبِيُّ الأَعْظَمُ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: «إِنَّ الْغَضَبَ مِنَ الشَّيْطَانِ، وَإِنَّ الشَّيْطَانَ خُلِقَ مِنْ نَارٍ، وَإِنَّمَا تُطْفَأُ النَّارُ بِالْمَاءِ، فَمَنْ غَضِبَ فَلْيَتَوَضَّأْ»
ቁጣ ከሸይጧን ነው ሸይጧን ከእሳት ነው የተፈጠረው እሳትን የሚያጠፋው ውሀ ነው የተቆጣ ኡض ያድርግ።
የነበረበትን ሁኔታ ይቀይር ቆሞ ከሆነ ይቀመጥ ተቀምጦ ከሆነ ጋደም ይበል።
اللَّهُمَّ اجْعَلْنَا مِنَ الْكَاظِمِينَ الْغَيْظَ الْعَافِينَ عَنِ النَّاسِ، وَاحْشُرْنَا مَعَ الْمُحْسِنِينَ يَا أَرْحَمَ الرَّاحِمِينَ🤲

https://t.me/selewatalykum
1 532
የጁሙዐ ደርስ
ቦታ ፡ ሸይኽ ሙሀመድ ደሴ መስጂድ
ርዕስ፡ የሁለተኛው የምስክር ሀረግ ትርጉም
🎙 በኡስታዝ ሻሚል حفظه الله تعالى
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | https://t.me/tekiyu05
1 532
#لا_تنسوا_الصلاة_على_سيد_المرسلين_في_هذا_اليوم_العظيم
😘ﻗﺎﻝ ﺭﺳﻮﻝ ﺻﻠّﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠّﻢ : «ﻣَﻦْ ﺻَﻠَّﻰٰ ﻋَﻠَﻲَّ ﻳَﻮْﻡَ ﺍﻟْﺠُﻤُﻌَﺔِ ﺛَﻤَﺎﻧِﻴﻦَ ﻣَﺮَّﺓً ﻏﻔﺮ ﺍﻟﻠﻪ ﻟَﻪُ ﺫُﻧُﻮﺏَ ﺛَﻤَﺎﻧِﻴﻦَ ﻋَﺎﻣًﺎ،
✍️ረሱል በሀዲሳቸው እንዲህ አሉ"ጁመዓ ከአሱር በኃላ 80 ግዜ ሶለዋት በኔ ላይ ያወረደ የ80 አመት ወንጀሉ ይማርለታል።
ﻗﻴﻞ ﻳﺎ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﻛﻴﻒ ﺍﻟﺼّﻼﺓ ﻋﻠﻴﻚ
✍️ ከዛም ጠየቁ ሶሀቦች እንዴት እያልን ነው ባንቱ ላይ ሶለዋት የምናወርደው?
، ﻗﺎﻝ : ﺗﻘﻮل⬅️ ﺍﻟﻠﻬﻢّ ﺻﻞِّ ﻋﻠﻰ ﻣﺤﻤّﺪ ﻋَﺒْﺪِﻙَ ﻭﻧَﺒِﻴِّﻚَ ﻭﺭﺳﻮﻟِﻚَ ﺍﻟﻨﺒﻲِّ ﺍﻷمي" . ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺍﻟﺪﺍﺭﻗﻄﻨﻲ، ﻭﻗﺎﻝ ﻋﻨﻪ ﺍﺑﻦ ﺍﻟﻨﻌﻤﺎﻥ ﺣﺪﻳﺚ ﺣﺴﻦ .
ከዛም ረሱል እንደዚህ በሉ አሉ👇
😘አሏሁመ ሶሊ ዐላ ሙሐመዲን ዐብዲከ ወነቢይከ ወረሱሊከ አን-ነቢይል ኡምሚይ "
😘ይህንንም ሀዲስ ዳሩል ቁጥኒይ ዘግበውታል
📿📿📿📿📿📿📿📿📿📿
❣❣❣❣❣
اللهمّ صلِّ على سيدِنَا محمّدٍ طِبِّ القلوبِ ودوائِهَا وعافيةِ الأبدانِ وشفائِهَا ونورِ الأبصارِ وضيائِهَا وعلى ءالِهِ وصحبِه وسلِّم
❣❣❣❣❣
اللهمَّ صَلِ وسَلِّمْ وَبارِكْ على سيِّدِنا محمَّدٍ وعلى ءَالِهِ وصَحْبِهِ الطَّيِّبِينَ الطَّاهِرينَ ومَنْ تَبِعَهُمْ بِإحْسانٍ إلى يَوْمِ الدِّينِ
https://t.me/tekiyu05
1 532
๏ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን የጁሙዓህ ቀን ነው።
በጁምአ ሱናዎች እንበርታ!
✅ ገላን መታጠብ ✅ ሽቶ መቀባት ለወንድ ✅ ልብስ መቀየር ✅ ጥፍርን መቁረጥ ✅ በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ ✅ ሶለዋት ማብዛት ✅ ሱረቱል ካህፍን መቅራት ✅ ሲዋክ መጠቀም ✅ ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ ✅ ከጁምዐህ ሶላት በኋላ የሱና ሶላት መስገድ ✅ ዱዓዕ ማድረግتقبّل اللهُ طاعاتكم جُمعَةٌ طيبةٌ مُبارَكةٌ علَينَا وَعَلَيكُم وَعَلَى أهْلِكُم وَمَنْ تُحِبُّون وَرَزَقَنا اللهُ وإِيّاكُم من خَيْرَاتِ وبَرَكاتِ وأسْرَارِ هَذَا اليْوْمِ المُبَارَك አሏህ አምልኮዋችሁን ይቀበላችሁ። ๏ መልካም ጥሩ የተባረከች ጁሙዐህ ለኛም ለናንተም ለቤተሰቦቻችሁም ለምትወዱትም ይሁን።አሏህ መልካም ነገሮችን በረካዎችን ይወፍቀን። "يا ربي إن ذنوبي في الورى عظمت وليس لي عمل يوم القيامة ينجيني إلا أنت" "ጌታዪ ሆይ ወንጀሌ በፍጡራኖች ዘንዳ በእርግጥም በዝታለች ለኔም ስራ የለኝም የትንሳኤ እለት የሚያድነኝ አንተ እንጂ" ┈•✿•˚•❀•˚•✿•˚•❀•˚•✿•┈ የተባረከች ጁምዓህ ይሁንልን🤲 🌹جمعة مباركة🌹 https://t.me/tekiyu05