cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

AMANUEL CHABE CHADHO

👉ወደ ሞት ለምነዱት ብርሃን የምሆን ታማኝ ባርያ አርገኝ ጌታ ❤❤❤

Mostrar mĂĄs
Publicaciones publicitarias
209
Suscriptores
Sin datos24 horas
+47 dĂ­as
+830 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ህልም ህልም ይመስለኛል፤ ዞር ብየ ሳየው፤ የትላንትናውን ያለፍኩት ባንተ ነው፤ አንተ ቀድሜ ፊቴ ባይቀና መንገዴ፤ እንዴት እሆን ነበር ፤ ለብቻዬ ባትራራልኝ ውዴ፤ ትላንትን አልፌ ዛሬ ላይ ስደርስ፤ ሁሉን እንዳለፍኩት በራሴ ብርታት፤ የኔ አይሆንልኝም ማሳየት እራሴን፤ ደብቄዉ ፍቅርህን ፤ ሰው የመሆን ምክንያቴን፤ ኢየሱስ አልረሳዉም እኔስ፤                  áŠ áˆáˆ¨áˆłá‹áˆ! Samuel Negussie ✉️ #━━⊱✿⊰━ ━ ━ ━        sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ            ▷ @jesusfollowing                 @jesusfollowers1                     ተባረኩበት🙏
Mostrar todo...
Track06_clip.mp34.42 MB
👏 1
Photo unavailable
#እግዚአብሔርም_ፈጥኖ_ይረዳል መዝሙር 46 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አምላካችን #መጠጊያችንና #ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም #ረዳታችን ነው። ² ስለዚህ ምድር ብትነዋወጥ፥ ተራሮችም ወደ ባሕር ልብ ቢወሰዱ #አንፈራም። ³ ውኆቻቸው ጮኹ ተናወጡም፥ ተራሮችም ከኃይሉ የተነሣ ተናወጡ። ⁴ የወንዝ ፈሳሾች የእግዚአብሔርን ከተማ ደስ ያሰኛሉ፤ ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ። ⁵ እግዚአብሔር በመካከልዋ ነው አትናወጥም፥ #እግዚአብሔርም_ፈጥኖ_ይረዳታል።
Mostrar todo...
🙏 1
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
ድንቅ መዝሙር ተባረኩበት
Mostrar todo...
Ene alayhum .mp311.63 MB
Azeb #3 mp3.MP35.28 MB
Azeb #3 mp3 (1).MP35.19 MB
❤ 1
ተባረኩበት
Mostrar todo...
ኧረ ስንት ጊዜ እንዲህ ብዬ አውቃለሁ አለቀ የኔ ነገር መጨረሻዬ ነው ኢየሱስ ግን አለ በዚህ አያበቃም አይደመደምም ታሪክህ በድካም ሀዘን ጨለማዬን ገፈፈው ጌታዬ ምህረት ቸርነቱን አበዛልኝ በላዬ የፈራሁትንም አለፍኩት በድል ካየሁት የሚበልጥ አሳየኝ ክብር ሞትን አሳልፎ ክብር አሳየኝ ሀዘን አሳልፎ ክብር አሳየኝ ለቅሶን አሳልፎ ሳቅን አሳየኝ መጎናጸፊያዬን ቀየረው ምስጋና አለበሰኝ ምስጋና ምስጋና ምስጋና ይኼው አለኝ ምስጋና ምስጋና ለኢየሱስ ይኼው አለኝ @MARANATHAWOCH @MARANATHAWOCH
Mostrar todo...
አይደመደምም_ታሪክህ_በድካም.mp36.64 MB
👏 1
እግዚአብሔር የምገኘው #በመመለስ እና #በመፈለግ  ውስጥ ነው።🔥 “በመከራቸውም ወደ እስራኤል አምላክ ወደ እግዚአብሔር #ተመልሰው_በፈለጉት ጊዜ #አገኙት።”   — 2 ዜና 15፥4 ከልብ የሆነ መመለስና መፈለግ እግዚአብሔርን ያስገኛል ፤ ከማደራው ይቀሰቅሳል ፤ እግዚአብሔር የምፈልግ እና ወደ እርሱ በእውነት የምመለስ ልብ ካለ #እግዚአብሔር_ዛሬ_የቅርብ_አምላክ ነው። ጌታ ሆይ 😭ከመመለስ አልቦዝም ፤ አንተ መፈለግንም አላቆምም።😭😭   አቅም ስጠን አብዝቼ እንድወድህ “ #ሳታቋርጡ_ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።”   — 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥17-1
Mostrar todo...
🙏 1
Photo unavailable
21ኛው Century መልዕክት: ⚜ ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ የከፈለው ዋጋ ልለመድ አይገባም ለተቀንም ልናስታውሰው እና ሾለ ስራውም ልናመሰግነው ይገባል። - ሞቶ ለተነሳው። - ተዋርዶ ለከበረው። - ዝቅ ብሎ ከፍ ላለው ኢየሱስ ☘ ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ☘ ከሞት ወደ ዘላለም ሕይወት ☘ áŠ¨áŒ áˆ‹á‰ľáŠá‰ľ ወደ ወዳጅነት ☘ ከብሉይ ኪዳን ወደ አድሱ ኪዳን ☘ ከሕግ ወደ ፀጋ ☘ ከጥፋት ወደ ድነት ☘ ከባርነት ወደ አርነት የገባነው በክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ስሙ ለዘላለም ዓለም የተባረከ ይሁን። አሜን።
Mostrar todo...
❤ 1
እግዚአብሔር ሾለ እናንተ ይዋጋል💪 የጠላት ክንድ መቼም በእናንተ ላይ አይበረታም። አትፍሩ፤ አትደንግጡ፤ ጌታ ከእናንተ ጋር ነው። “እናንተ በዚህ ሰልፍ የምትዋጉ አይደላችሁም፤ ይሁዳና ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ተሰለፉ፥ ዝም ብላችሁ ቁሙ፥ የሚሆነውንም የእግዚአብሔርን መድኃኒት እዩ፤ እግዚአብሔርም ከእናንተ ጋር ነውና አትፍሩ፥ አትደንግጡም፥ ነገም ውጡባቸው።”   — 2 ዜና 20፥17 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mostrar todo...
Photo unavailable
ኢዮብ 42 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደ ሆንህ፥ አሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል አወቅሁ። …  ⁵ መስማትንስ በጆሮ በመስማት ሰምቼ ነበር፤ አሁን ግን ዓይኔ አየችህ፤
Mostrar todo...
🙏 1
#እግዚአብሔርም_ፈጥኖ_ይረዳል መዝሙር 46 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አምላካችን #መጠጊያችንና #ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም #ረዳታችን ነው። ² ስለዚህ ምድር ብትነዋወጥ፥ ተራሮችም ወደ ባሕር ልብ ቢወሰዱ #አንፈራም። ³ ውኆቻቸው ጮኹ ተናወጡም፥ ተራሮችም ከኃይሉ የተነሣ ተናወጡ። ⁴ የወንዝ ፈሳሾች የእግዚአብሔርን ከተማ ደስ ያሰኛሉ፤ ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ። ⁵ እግዚአብሔር በመካከልዋ ነው አትናወጥም፥ #እግዚአብሔርም_ፈጥኖ_ይረዳታል።
Mostrar todo...
🙏 1