cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Manchester United Fans™

Manchester United Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው ! ------------------------ ☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች ☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ ☞| የዝውውር ዜናዎች ☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች መወያያ Group @Manchester_United_Group1 📩 ለማስታወቂያ ስራ :- @Marcoabdu

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
158 442
Suscriptores
+29324 horas
+2 2627 días
+10 25830 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
Mostrar todo...
ማንችስተር ዩናይትድ
አርሰናል
ሊቨርፑል
ማንችስተር ሲቲ
ቼልሲ
ቶተንሃም
ኒውካስትል
ባርሴሎና
ሪያል ማድሪድ
ፒኤስጂ
አል ናስር
ኢንተር ሚያሚ
በ30 ሰከንድ ውስጥ ሰለሚጠፋ አሪፊ ቻናል ነው ይቀላቀሉ👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
Mostrar todo...
🔥 JOIN 🔥
ጄደን ሳንቾ በትላንትናው ምሽት በቻምፒዮንስ ሊጉ ያደረጋቸውን 12 ድሪብሎች ማንም እንግሊዛዊ አድርጎት አያውቅም። ብትፈርጥ ብትነሳ ሃቁን አትቀይርም! ለጥቂቶች ብቻ የተፈቀዱ ጥቂት ነገሮች አሉ❤️😁
Mostrar todo...
👍 24👎 4😱 2
መልካም ልደት ቤክሶ❤️
Mostrar todo...
19🎉 2🔥 1🍾 1
በ30 ሰከንድ ውስጥ ሰለሚጠፋ አሪፊ ቻናል ነው ይቀላቀሉ👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
Mostrar todo...
🔥 JOIN 🔥
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
Mostrar todo...
1
ማንችስተር ዩናይትድ
አርሰናል
ሊቨርፑል
ማንችስተር ሲቲ
ቼልሲ
ቶተንሃም
ኒውካስትል
ባርሴሎና
ሪያል ማድሪድ
ፒኤስጂ
አል ናስር
ኢንተር ሚያሚ
የሳንቾ ወዳጆች የድሪብል ቁጥሩን እየነገሩን ይገኛሉ። ግን እቺን እንበል! ጀለስ በ 90 ደቂቃ እነዚህ አስቀያሚ ቁጥሮች ነበሩት… 0 Shots on target 0 Shots off target 0 goals 0 assists 23 ጊዜ ኳስ ተነጥቋል! ለብሩኖ ፈርናንዴዝ ስድብ የሚሆነው Possesion loss ለምን ለሳንቾ ወቀሳ እንዳልሆነ አልገባኝም። ጥሩ ፐርፎርማንስ አሳይቷል ማለት ሳንቾ ዳግም ተወልዷል ማለት አይደለም። ፕላስ ሳንቾ ከዩናይትድ ይልቅ በዶርትሙንድ ጥሩ መንቀሳቀሱ ግዙፍ ቀመር የለውም አሊያም ትልቅ ትንታኔ አይፈልግም። የትኛውም ተጨዋች በተስተካከል ኢንቫይሮመንት ላይ ጥሩ መጫወት ይችላል። ኬቨን ዴብሩይናን አሊያም ማርቲን ኦዴጋርድን ዩናይትድ ቤት ቢመጡ መጥፎ ተጨዋች ነው ሚባሉት። ብሩኖ በአርሰናል ወይ በሲቲ የተስተካከል ከባቢ አየር አሁን ካለው የተሻለ ሆኖ መታየት ይችላል! ትርጉም የሌላቸውን 12 ድሪብሎች ማንቆለጳጰስ አስፈላጊ አይደለም! [ ጋዜጠኛ ዳንኤል መምሩ በፌስቡክ ገፁ ከፖሰተው ]
Mostrar todo...
👍 183👎 33🔥 7 5🤓 2👏 1😐 1
ዛሬ የሚደረጉትን ጨዋታ በነፃ  ለመመልከት ከስር start ወይም LIVE ሚለውን ይጫኑ።
Mostrar todo...
START
LIVE
ከልጅነታቹ ጀምሮ ስደግፉት የነበረው የናተ ተወዳጅ ክለብ ማነው ⁉️
Mostrar todo...
1
አርሰናል
ሪያል ማድሪድ
ባርሴሎና
ማንችስተር ዩናይትድ
ሊቨርፑል
ኢንተር ሚላን
ቼልሲ
ኤሲ ሚላን
ማንችስተር ሲቲ
ቶተንሃም
ሌላ ቡድን
የዘንድሮውን የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ማን ያሸንፋል ?
Mostrar todo...
👍 3
ሪያል ማድሪድ
ባየር ሙኒክ
ፒኤስጂ
ዶርትሙንድ