cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Islamic Tube

Islamic Profil Picture Islamic Nesida Islamic Stude Islamic Quesion Join Shere

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
189
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Repost from ikhlas Tube
Photo unavailableShow in Telegram
የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አሌይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ:- "ወደፊት የቂያማ ቀን ሲቃረብ ከኔ ዑመት ለብሰው ያለበሱ (እርቃን) ሴቶች ይመጣሉ። ራሳቸው ልክ እንደ ግመል ሻኛ ይመስላል እነዛ ሴቶች የተ* ረገሙ ናቸው።  ጀነትን አይገቡም እንኳን ሊገቡ ሽታዋንም አያገኙም።" (ሙስሊም ዘግበውታል) ለሚወዱት ሰው #ሼርርርርርር @ikhlasTubegroup 👇👇👇 https://t.me/+t7IZbF5Lu35kZWU8
Mostrar todo...
00:24
Video unavailableShow in Telegram
❖ቪድዮው በጥቅሉ የሚለው፦" ነብያችን ላይ 10 ጊዜ ሰለዋት አውርድና ለ25 ሰዎች ሼር አድርግ የቂያማ ቀን አላህ ዘንድ እጠይቅሀለው (እከስሀለው)አይቶ ዝም ያለ(ሼር ያላደረገ) አላህ ይቅር አይበለው አላህ ስኬታማ ሰው አያድርገው" -እኔማ ከየ 25 ሰው በላይ እንዲያየው በመፖሰት የበኩሌን ተወጥቻለሁ እናንተስ? -https://t.me/theihsan
Mostrar todo...
2.03 KB
4a6f9f47f26b0559385c1d1fce8f113c.mp41.12 MB
Teyaka mtyke enjemer Awo👍 Ay👎
Mostrar todo...
👍 1
👎
“መውሊድን የፈለገ ያክብር የፈለገ ይተው። በዚህ መጯጯህ አያስፈልግም” የሚሉ ሰዎች አሉ። ከነዚህ ውስጥ ከፊሎቹ በተውሒድና በሺርክ፣ በሱናና በቢድዐ መካከል ያለውን ርቀት የማያውቁ፣ መስመሩ የተደባለቀባቸው ምስኪን ወገኖቻችን ናቸው። ዝም ሊያሰኙን ለሚሞክሩ ሁሉ በግልፅ የምንነግራቸው “ዝም አንልም” ነው። “በዚህ ልንጣላ አይገባም” ይላሉ። ሺርክና ቢድዐን እያየን ከተላለፍን ከዚህ በኋላ ያለ ህብረት ምን ዋጋ ሊኖረው? አንዳንዶቹ አውቆ አጥፊ አጭበርባሪዎች ናቸው። ተውሒድን በሚንዱ ከባባድ ጉዳዮች ተለያይተን ሳለ “በትንንሽ ነገሮች መለያየት የለብንም” እያሉ ያምታታሉ። የተውሒድና የሺርክ ጉዳይ፣ የሱናና የቢድዐ ጉዳይ ነው ትንንሹ? አዑዙ ቢላህ! ከፊሎቹ “አገር በጭንቅ በተወጠረችበት በዚህ ሰአት ይሄ ነው ወይ የሚያሳሰባችሁ?” ይላሉ። አገር በተወጠረችበት ለአዝማሪ ስታሸረግዱ ነበርኮ ወገን! ወንድም እህቶች! በመውሊድ ላይ የምታደርጉትን ዘመቻ አጥብቃችሁ ቀጥሉ። የማምታቻ ቡቱቶዎቻቸውን በድምፅም በፅሁፍም እየበጣጠሳችሁ ጣሉ። በራሳችሁ ባትችሉ የሌሎችን ስራዎች ሼር፣ ኮፒ ፔስት፣ ላይክ እያደረጋችሁ አሰራጩ። ሞራላችሁ አይቀዝቅዝ። የሐቅ ሰዎች ከባጢል ሰዎች ያነሰ ሞራልና መነቃቃት ሊኖራቸው ፈፅሞ አይገባም። የዛዛታና የቀልድ ስራዎች በዩቲዩብና በፌስቡክ በከፍተኛ ሁኔታ እየተሰራጩ እንዴት እኛ ሐቅ ለማሰራጨት እንሳነፋለን? የወገናችን ጉዳይ አያሳስበንም? የባጢል መንሰራፋት አያስጨንቀንም? የሺርክና የቢድዐ መብዛት ምቾት አይነሳንም? ታዲያ እንዴት በልጠንና ተሽለን መገኘት ያቅተናል? ስለዚህ የቻለ በየመስጂዱ፣ በየመንገዱ፣ በየገጠሩ፣ በየከተማው ይዋደቅ። ሌላው በፌስቡክ፣ በቴሌግራም፣ በዋትሳፕ፣ በትዊተር፣ በዩቲዩብ፣ በቲክቶክ ፣ በየመስኩ ይዝመት። ወንድሞቼ እህቶቼ ሆይ! አንድ ሰው ባይለወጥ እንኳ ልፋታችንን የሚመለከት ጌታ ይመነዳናልና አንቀዛቀዝ። ደግሞ ኢንሻአላህ የሚለወጡ እንደሚኖሩ ትልቅ ተስፋ አለን። ትላንት ሲሰድቡን ከነበሩት ውስጥ ስንቶቹ ተለውጠው አይተናል። ሐዲሡም በሆነ መልካም ስራ ላይ ያመላከተ ከሰራው ሰው ጋር ተመሳሳይ አጅር አለው ነው የሚለው።
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Repost from Islamic Tube
ጥያቄ85 ሩኩኡል አሚን ማን ነው? A ረሱል 1⃣ B ጅብሪል 2⃣ C ኢብራሂም 3⃣ D የለም 4⃣
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.