cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

《يأمرنا بالصَّلاة والصِّدق والعفَاف》 https://t.me/UmuMeryem_Asselfiy 👉እሱ ያዝዘናል, በሰላት, በሐቀኝነት እና ይቅር ባይነት🌹

Mostrar más
Etiopía7 387El idioma no está especificadoReligión y espiritualidad47 734
Publicaciones publicitarias
1 693
Suscriptores
-324 horas
-37 días
-3630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
قال ابن القيم رحمه الله تعالى: إن العبد ليأتي يوم القيامة بسيئات أمثال الجبال، فيجد لسانه قد هدمها؛ من كثرة ‌ ✔️ذكر_الله⁩ عزَّ وجلَّ وما اتصل به🏝. ‏-اذكار الصباح 🌿🏝.
Mostrar todo...
✍️የኢራን መንግስት እስከ አብሮ አበሮቹ ከምድረ ገፅ እንደ አጠፋሃቸዉ ያረቢ የሌሎችም ንፁሃን ሙስሊም እንደ ፍልስጤን / ሶሪያ/ የመን/ ሱዳን ወዘተ የነሱን ፈረጃዉን ቅርብ አድርግልን🤲🤲🤲 ✍️ትንሽ ስለ-ኢራን መንስት ጨካኝ ድርጊቱ ልበላችሁ... -ሰለፍያዎችን ከአየር ላይ እየወረወረ መግደል በሚስት በልጆች ፊት እንዲያዩ እያደረገ አባትን መወርወር -ሰለፍያ የሆኑትን መድፈር -በለሊት የሰለፍያ ቤት እየገባ እየወሰደ በአሰቃቂ ሁኔታ መግደል / በልጆቹ በሚስቱ ፊት እጆቻቸዉን መቁረጥ -እረ ብዙ ነገር ሺዓ መሆኑ ሳያንስ ንፁሀን ሰዎችን እንዴት እያሰቃየ እንደሚገድል ይኼ የሙስሊሞቼ ጠላት እንኳን የእጅህን አላህ ሰጠህ አዎ መቼ ይቀራል አዱንያ ዱዋራ ይላል አረብ...አልሃምዱሊላህ እንግዲህ ሌሎችንም የሙስሊም ጠላቶችን ይቀጥላሉ ቢኢዝኒሏህ
Mostrar todo...
- የፈጅር ሰላት ጊዜው አሁን ነው🏝 ✍️(የፈጅር ሰላት) ከፍተኛ መጠን ያለው ማረጋገጫ ነው🏝 ✍️አላህ ሆይ!!! ከተገናኘሃቸው መካከል አድርገን: 🤲 ✍️አማኞች የሰላት ጊዜአቸዉን ይጠብቃሉ🏝 ✍️የፈጅር ሰላት | ከዱንያ እና በውስጡ ካለው የተሻለ ነው🏝 ✍️የእኛን ዕለታዊ ምላሽ | የደህንነት እና የማረጋገጫ ምሽግ ነው🏝
Mostrar todo...
መልሱ=ሀ✍️እዉነት እሱም፦ ተንዊን ሆና ፈትሃተይን ሆና አሊፍ ላይ ስትቆም ደግሞ ተገልብጣ አንዷ ሀረካዋ ወደ መድ ትቀየራለች ለምሳሌ፦ ሲቀራ አበደን ሲሆን ሲቆም አበዳ ይሆናል መዱ አገልግሎቱ ማቆሚያ ላይ ነዉ ማለት ነዉ።
Mostrar todo...
✍️መዱል አስሊዎች ሃዋእያ የተባሉበት ምክንያት...Anonymous voting
  • ሀ🏝ስበንንንንን መጨረሻ ላይ የምንቆመዉ በፊደል ስለሆነ
  • ለ🏝እስከ ሁለት ሀረካት ብቻ ስለምንስብ
  • ሐ🏝እየሳብን ድምፃቸዉ አየር ላይ ስለሚያልቁ
  • መ🏝ከሁለት እስከ ስድስት ሀረካት ስለምንስብ
  • ሠ🏝መልሱ አልተጠቀሰም
0 votes
✍️መዱል(አስሊዎች) ጆፍያ የተባሉበት ምክንያት...Anonymous voting
  • ሀ🏝በአፋችን ስለምንቀራዉ
  • ለ🏝በጉሮሮአችን ስለምንቀራ
  • ሐ🏝ከሩቁ ጉሮሮአችን አንስቶ እስከ አፋችን ስለምንቀራ
  • መ🏝ከሩቁ ጉሮሮ አንስቶ እስከ ከንፈራችን ስለምንቀራ
  • ሠ🏝መልሱ አልተጠቀሠም
0 votes
دقيقة من وقتك رطب بها لسانك ✍️بذكر_الله📿💡 ‏• سُبحان الله☘ ‏• الحمدُ لله🌱 ‏• لا إله إلَّا الله🌿 ‏• الله أكبر🍀 ‏• لا حَول و لا قوة إلَّا بالله🌱 ‏• سُبحان الله و بِحمده☘ ‏• سُبحان الله العَظيم.🌿 ‏• أستغفِرُ الله العَظيم وأتوب إليه🍀 • اللهم صَلِّ وسلم على نبينا محمد🌱 • لا إله إلَّا أنت سُبحانك إني كُنت من الظالمين☘ • لا إله إلَّا الله وحدَهُ لا شريكَ لَهُ، لَهُ الملكُ ولَهُ الحمدُ وهو على كلِّ شيءٍ قدير.🌿
Mostrar todo...
👍 1
✍️መዱል አስሊዎች ሃዋእያ የተባሉበት ምክንያት...Anonymous voting
  • ሀ🏝 በአፍ ስለሚቀሩ
  • ለ🏝ከሩቁ ጉሮሮ እስከ ምላስ ስለሚቀሩ
  • ሐ🏝ከሩቁ ጉሮሮ አንስቶ እስከ ከንፈር ስለሚቀሩ
  • መ🏝ከምላስ አንስቶ እስከ አፍንጫ ስለሚቀሩ
  • ሠ🏝መልሱ አልተጠቀሰም
0 votes
✍️መዱ ጠብዒን(መዱል አስሊ)(ا/و/ى) በምንቆምበት በምንቀራም ሰአት ----Anonymous voting
  • ሀ🏝አገልግሎት አይሰጡም
  • ለ🏝አገልግሎት ይሰጣሉ
  • ሐ🏝አንዳንድ ቦታ አገልግሎት ላይኖራቸዉ ይችላል
  • መ🏝ለ እና ሐ መልስ ናቸዉ
  • ሠ🏝መልሱ አልተጠቀሰም
  • ረ🏝 ሁሉም መልስ ናቸዉ
0 votes
✍️መዱ ጠብዒን የተባሉት ከመዱ ሰጊራ በፊት ቀድሞም የነበሩ አልነበሩም...Anonymous voting
  • ሀ🏝ሀሰት
  • ለ🏝እዉነት
0 votes