cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

መስጅድ አል ፋሩቅ ጌቶ ወረዳ

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 275
Suscriptores
-224 horas
-137 días
-3530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🖊ሸyኽ ሷሊህ አልፈውዛን "አሏህ ይጠብቃቸው" እንዲህ ብለዋል 🚨  ሸሪዐዊ እውቀት የሌለው የሆነ ሰው ምስኪን ማለት እሱ ነው። ሰዎች እንደፈለጉ ሊጫወቱበት የቀረበ ሰው ነው። 🗓 درس فتح المجيد ١٤ - ٥ - ١٤٣٧هـ #Join_Share ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/Werkamanegegr
Mostrar todo...
!أقوال السلف!

የሰለፎች ወርቃማ ንግግሮች የሚለቀቅበት ቻናል ነው ። أقوال السلف الذهبية من الصحابة والتابعين وتابع تابعين

👍 1
🚨አንድን ሰው ስትወደውም ስትጠላውም ምክንያት ይኑርህ። ውዴታህም ጥላቻህም ድንበር ያለፈ አይሁን። በልክ ይሁን። 👌ምክንያቱም አንድን ሰው ስትወደው ውዴታህ ድንበር ያለፈ ከሆነ ያ ሰው የፈለገ ነገር ቢሰራ ያ ነገር ሁሌም ላንተ ትክክል ይመስለሃል። ግልፅ የሆነ ጥፋት ብያጠፋ እንኳን ለዛ ነገር ሌላ ምክንያት ትፈልግለታለህ። 🪴በተቃራኒው አንድን ሰው ስትጠላው ወይም ለዛ ሰው ያለህ ጥላቻ ድንበር ያለፈ ከሆነ ደግሞ ያ ሰው የፈለገ ትክክል የሆነ ነገር ቢሰራ እንኳን ላንተ ምንም አይመስልህም። ያንን ነገር ውድቅ የሚታደርግበትን መንገድ ትፈልግለታለህ። ነገሩ ትክክል መሆኑን ውስጥህ ከማወቁም ጋር ግን ያንን ነገር ለማስተባበል ብዙ ጥረት ታደርጋለህ። ይህ ምቀኝነትም ነው። አንድን ሰው ስትወደውም ስትጠላውም ምክንያት ካለህ፣ ውዴታህም ሆነ ጥላቻህ በልክና ድንበር ያላለፈ ከሆነ ግን ያ ሰው መልካም ሲሰራም በሰራው ስራ ልክ ትወደዋለህ። ስህተትም ሲሰራ በስህተቱ ልክ በጥፋቱ መጠን ትጠለዋለህ። ስትወደውም ሆነ ስትጠላው ምክንያት ይኖረሃል። በልክ ትሆናለህ። ውዴታህም ሆነ ጥላቻህ ድንበር ያለፈ አይሆንም        የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ።     👉  https://t.me/Werkamanegegr
Mostrar todo...
!أقوال السلف!

የሰለፎች ወርቃማ ንግግሮች የሚለቀቅበት ቻናል ነው ። أقوال السلف الذهبية من الصحابة والتابعين وتابع تابعين

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
↪️፦ያበደ ምን ኢያደረገ ነው አይባልም ። ትንሽ ካቆየን ብዙ ጉድ ያሳየናል ። አይ መስንጠል 𝖆𝖇𝖚 𝐋Ǫ𝖒𝖆𝖓               ••ৡ✵
Mostrar todo...
🔥 2
💥الغناء ينبت النفاق في القلوب💥 🚨መልዕክት በዘፈን ለተጠመዱ ሶውች ። 🎤በሸይህ ሳቢር አለህጂ አላህ ይዘንለት https://t.me/Werkamanegegr
Mostrar todo...
AUD-20210123-WA0020.mp39.39 MB
👍 1
"በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ" እንደ ሚባለው አሁን ያለንበት ወር የሙሀረም ወር ነው የሙሀረም ወር ፆም ከሌላ ወራት ፆም እንደሚበልጥ ነብዩ ﷺ ሲናገሩ እንዲህ ይላሉ: ✅ ﴿أفضلُ الصِّيامِ بعدَ رمضانَ شَهْرُ اللَّهِ المُحرَّمُ﴾ ✅ “ከረመዳን በመቀጠል በላጩ ፆም የአላህ ወር የሆነው የሙሐረም ወር ፆም ነው” 🚨 በመሆኑም ነገ ዕለተ ሀሙስ ከመሆኑ አንፃር ያለንበት ወር ደግሞ የሙሀረም ወር እንደመሆኑ የነገን ፆም ሁላችንም በመፆም እንደሚባለው "በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ" በአንድ ቀን ፆም ሁለት አጀርን እንቅሰም።   ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 https://t.me/Werkamanegegr
Mostrar todo...
!أقوال السلف!

የሰለፎች ወርቃማ ንግግሮች የሚለቀቅበት ቻናል ነው ። أقوال السلف الذهبية من الصحابة والتابعين وتابع تابعين

👍 1
📮የዓሹራ ቀን ፆምና ሙሀረም! 🔜 የዓሹራ ፆም መቼ ነው የተጀመረው? 🔜 እነማን ናቸው የጀመሩት? 🔜 ነብዩ ﷺ እንዴት ነው የፆሙት? 🔜 ሁክሙስ በዚች ኡማ ላይ እንደት ነው የነበረው? ✅ እነዚህን እና ሌሎችም ነጥቦች ስለ አሹራ ፆም በሰፊው የተዳሰሰበት ወቅታዊ የሆነ ሙሐደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። https://t.me/mesjdesunakorefcha
Mostrar todo...
የአሹራ ቀን ፆም እና ሙሀረም.mp311.64 MB
https://t.me/wrbazer 🚨 የሙሐረም ወር ቱሩፋትና የዐሹራ ቀን ጥቂት ወሳኝ ነጥቦች። ✍️ الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله أما بعد:  🔖 ግዜው ይሮጣል !! እንደ ሙስሊሞች አቆጣጠር ዛሬ ሙሐረም ሶስተኛው ቀን ይዟል ይህም የአመቱ መጀመሪያ ወር ነው፡፡ እናም 1445 አመተ ሂጅራን ጨርሰን ይሄው 1446 ላይ እንገኛለን ስለሆነ በዚህ ወር - ሙሐረምን ውስጥ የሚገኘውን የዐሹራን ቀን የሚመለከቱ ኢስላማዊ ስርኣቶች አሉና ጥቂት እንተዋወስ --------------------- 📚 عن أبي هريرة رضي الله عنه قال: قال رسول الله ﷺ  : «أفضل الصّيام بعد رمضان شهرُ الله المحرم» (رواه مسلم 1982). 📚 “ከረመዳን ቀጥሎ ከሁሉም በላጩ ፆም የአላህ ወር የሆነው ሙሐረም ነው፡፡” --------------------- 🔖 ዓሹራእ ማለት የሙሐረም 10ኛውን ቀን ስሆን የዚህ ቀን ቱሩፋቶች ብዙ ናቸው :- 📚 عَنْ أَبِي قَتَادَةَ رضي الله  عنه قال: قال النَّبِيَّ ﷺ "وَصِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ، أَحْتَسِبُ عَلَى اللهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَه "وفي لفظ : وَسُئِلَ عَنْ صَوْمِ يَوْمِ عَاشُورَاءَ؟ فَقَالَ:«يُكَفِّرُ السَّنَةَ الْمَاضِيَةَ» رواه  مسلم (1162) 📚 አቢ ቀታዳህ አል አንሳሪይ እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ስለ አሹራእ ጾም ተጠይቀው “ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያስምራል” ብለዋል። ሙስሊም ዘግበውታል --------------------- 🔖 በላጩ ግን ሙሐረም 10ኛውን ከ9ኛው ቀን ጭምር መፆም ነው:: ምክንያቱም ነብዩ ﷺ እንድህ ብለዋል 📚 "لإن بقيت إلى قابل لأصومن التاسع" رواه مسلم 📚 "ቀጣዩን አመት ከኖርኩኝ ዘጠናውን እፆማለው" አሉ:: ------------- -------- 📗 وقال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله في منهاج السنة النبوية  (4/ 554) الْمُسْتَحَبُّ يَوْمَ عَاشُورَاءَ الصِّيَامُ عِنْدَ جُمْهُورِ الْعُلَمَاءِ، وَيُسْتَحَبُّ أَنْ يُصَامَ مَعَهُ التَّاسِعُ، ዑለማዎች ይጠቅሳሉ ዘጠነኛውን ቀን (ታሱዓዕ) እና አስረኛውን (ዓሹራእ) አንድ ላይ መፆም ሒክማው ምን እንደሆነ ስናገሩ --------------------- 📚 قال النووي رحمه الله : ذَكَرَ الْعُلَمَاءُ مِنْ أَصْحَابِنَا وَغَيْرِهِمْ فِي حِكْمَةِ اسْتِحْبَابِ صَوْمِ تَاسُوعَاءَ أَوْجُهًا : ( أَحَدُهَا ) أَنَّ الْمُرَادَ مِنْهُ مُخَالَفَةُ الْيَهُودِ فِي اقْتِصَارِهِمْ عَلَى الْعَاشِرِ , وَهُوَ مَرْوِيٌّ عَنْ ابْنِ عَبَّاسٍ .. 👉1. ከአይሁዶች ለመለየት ምክንያቱም አስረኛውን ብቻ ስለሚፆሙ ( الثَّانِي ) أَنَّ الْمُرَادَ بِهِ وَصْلُ يَوْمِ عَاشُءَ بِصَوْمٍ , كَمَا نَهَى أَنْ يُصَامَ يَوْمُ الْجُمُعَةِ وَحْدَهُ .. 👉2. ጁምዓ ቀን ጋር ከገጠመ ብቻውን ላለመፆም: ( الثَّالِثَ ) الاحْتِيَاطُ فِي صَوْمِ الْعَاشِرِ خَشْيَةَ نَقْصِ الْهِلالِ , وَوُقُوعِ غَلَطٍ فَيَكُونُ التَّاسِعُ فِي الْعَدَدِ هُوَ الْعَاشِرُ فِي نَفْسِ الأَمْرِ . انتهى 👉3. በወር አቆጣጠር ላይ ስህተት ሊኖር ስለሚችል [ወሩ ልጎል ስለሚችል] --------------- 🔖 የዐሹራእን ቀን መጾም ሑክሙ የረመዷን ጾም እስኪደነገግ ድረስ ዋጂብ ነበር የረመዷን ጾም ግዳጅነት ሲደነገግ ዐሹራእ ግዳጅነቱ ተሰረዘ عن عَائِشَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا، قَالَتْ: «وَكَانَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ يَصُومُهُ، فَلَمَّا فُرِضَ رَمَضَانُ فَمَنْ شَاءَ صَامَهُ، وَمَنْ شَاءَ تَرَكَهُ»  رواه البخاري(2002) مسلم (1125).  📚 "የአላህ መልክተኛ ﷺ ረመዷን ሳይደነገግ በፊት ዐሹራእን ይጾሙ ነበር፡፡ አሏህ ረመዷንን በደነገገበት ጊዜየፈለገ ሰው (ዐሹራእን) ይጹመው ለመጾም ያልፈለገ ደግሞ ይተዋል" --------------- 💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ               የሰለፍዮች ልሳን!! 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio https://t.me/wrbazer
Mostrar todo...
መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

መስጅድ አል ፋሩቅ ጌቶ ወረዳ

🖊እለት ተግባሬን ውሎየን መዘንኩት 🖊መች ነው ነፍስያየን ሳልበድል የዋልኩት? 🖊ወንጀልን ሰብስቤ ልቤ ውስጥ አምቄ 🖊ሰው እንዳያውቅብኘ በጣም ተጠንቅቄ 🖊አቤት የኔ ነገር የት ይሆን መግቢያየ 🖊በቀኘ ወይ በግራ የት ይሆን መቆሚያየ 🖊ኢላሂ ይገርማል የትግስትህ ስፋት 🖊ከቅጣት አውጥተህ ታስገባለህ ጀነት 🖊እባክህ ጌታየ አንተው ይቅር በለኘ 🖊ከጥፋት የማላርፍ መቸም ወላዋይ ነኘ https://t.me/Werkamanegegr
Mostrar todo...
!أقوال السلف!

የሰለፎች ወርቃማ ንግግሮች የሚለቀቅበት ቻናል ነው ። أقوال السلف الذهبية من الصحابة والتابعين وتابع تابعين

👍 2💯 1
↪️ አጭር መልዕክት ከሱና መስጂድ ጉቶ አላህ ይጠብቃት 🚨የ1446 ዓመተ ሂጅሪ እንዴት ማሳለፍ አለበን? 🚨የሙሀረም ወር እንዴት እናሳልፈው በሚል ርዕስ አጭር ነሲሃ ። 🎤በወንድም አቡ አማር ዳውድ ኢብኑ ጀማል አላህ ይጠብቀው 🕌በሱና መስጂድ (ጉቶ) https://t.me/Werkamanegegr
Mostrar todo...
⤵⤵አጭር_መልዕክት_⤵⤵_06_07_24_23_26_54_257_1_74.mp39.85 MB
👍 2
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.